Medieval Church Site Investigated in Ethiopia – Archaeology Magazine 14:22 Fri, 24 Apr

Friday, April 24, 2020 (M. Mackiewicz, CAS UW) WARSAW, POLAND—Science in Poland reports that researchers led by Michela Gaudiello of the University of Warsaw investigated the site of a medieval Christian church on a hilltop in northeastern Ethiopia. The church was located in the town of Debre Gergis, a stop on the route to the […]
Questions surfacing about history of WHO’s director Tedros Adhanom Ghebreyesus – The Globe and Mail 18:33

SourceURL:https://www.theglobeandmail.com/world/article-questions-surfacing-about-history-of-whos-director-tedros-adhanom/ Questions surfacing about history of WHO’s director Tedros Adhanom Ghebreyesus – The Globe and Mail Questions surfacing about history of WHO’s director Tedros Adhanom Ghebreyesus Geoffrey York Africa Bureau Chief Johannesburg Published April 24, 2020 Getting audio file… Audio for this article is not available at this time.Please log in to listen to this […]
A world confined: FRANCE 24 reports from India to Ethiopia – France 24 10:29

Issued on: 24/04/2020 – 16:07 By: Nadia MASSIH In the second edition of our new show “A World Confined” on the Covid-19 pandemic, FRANCE 24 brings you four reports from our correspondents around the globe. Advertising In India, millions of people still cannot work due to lockdown measures. For those who normally live paycheque to paycheque, the situation […]
Can Trump resolve the Egypt-Ethiopia Nile dam dispute? Al Jazeera 06:53

As a biased mediator, the Trump administration cannot deliver a deal that would satisfy both Egypt and Ethiopia. by Mehari Taddele Maru In early February, officials from Egypt, Ethiopia and Sudan announced in a joint statement that they had cleared the way for the filling and operation of a disputed mega-dam being built by the Ethiopian government on the Nile […]
ምርጫው ከተራዘመ የህገመንግስቱ አንቀፅ 60 ፓርላማው እንዲፈርስና የአደራ መንግስት እንዲቋቋም ይደነግጋል ተባለ

April 24, 2020 – Konjit Sitotaw በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር መለስአለም ተክሌ ከ International Crisis Group (ICG) ጋር ባደረጉት ውይይት ምርጫው ከተራዘመ የህገመንግስቱ አንቀፅ 60 ፓርላማው እንዲፈርስና የአደራ መንግስት እንዲቋቋም የሚደነግግ መሆኑን ማስረዳታቸውን ከውጪ ጉዳይ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ICG ከሳምንት በፊት ባወጣው ፅሁፍ በኮቪድ-19 ምክንያት ምርጫው የሚራዘም ከሆነ በቀጣይ ስለሚኖረው አስተዳደር ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ምክክር እንዲደረግ […]
”የኤርትራን መገንጠል ከባለቤቶቹ በላይ ህወሓት ነበር የሚፈልገው”- አቶ ገብሩ አስራት የህወሓት መስራች – (ክፍል አንድ እና ክፍል ሁለት)”
”የኤርትራን መገንጠል ከባለቤቶቹ በላይ ህወሓት ነበር የሚፈልገው”- አቶ ገብሩ አስራት የህወሓት መስራች – ክፍል አንድ) April 24, 2020 ”የኤርትራን መገንጠል ከባለቤቶቹ በላይ ህወሓት ነበር የሚፈልገው”- አቶ ገብሩ አስራት የህወሓት መስራች (ክፍል ሁለት) April 24, 2020
WHO DIRECTOR-GENERAL WAS TOP ETHIOPIAN OFFICIAL WHILE ITS GOVERNMENT WAS ACCUSED OF WIDESPREAD HUMAN RIGHTS VIOLATIONS
April 24, 2020 Source: https://www.satenaw.com/who-director-general-was-top-ethiopian-official-while-its-government-was-accused-of-widespread-human-rights-violations/ Peter Hasson World Health Organization Director-General Tedros Adhanom Ghebreyesus Was A Top Ethiopian Official While The Ethiopian Government Was Accused Of Widespread Human Rights Violations. World Health Organization Director-General Tedros Adhanom Ghebreyesus was a top official in the Ethiopian government at the same time that it was accused of widespread […]
ሰብአዊነት እና ጭካኔ በአንድ ገበታ – በያሬድ ኃ/ማርያም (የሰብዓዊ መብት ተሟጋች)

April 23, 2020 የኮቪድ 19 ወረርሽኝ እና ወረርሽኙ የሚያስከትለውን ሰብአዊ ቀውስ ለመከላከል በመንግስት በኩል እየተወሰዱ ያሉ በርካታ ሰብአዊ ተግባራት የሚደነቁ እና የሚበረታቱ ናቸው። እርግጥ ነው መንግስት ይህን የማድረግ እና ዜጎቹን ከማናቸው አደጋና ጥቃት የመታደግ ግዴታ ስላለበት የሚመሰገነው ኃላፊነቱን ለመወጣት ጥረት በማሳየቱ ብቻ ነው። ለድሆች የሚከፋፈለው የአገር እና የሕዝብ ሃብት ስለሆነ እንደ ተለየ ችሮታ አይቆጠርም። እርዳታ […]
አሸባሪው የወያኔ/ኢሕአዴግ አገዛዝ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በአማራ ሕዝብ ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት ለመፈጸም ምቹ አጋጣሚ አድርጎ እየተጠቀመበት ነው!!!

ፀረ አማራው የጥፋት ኃይል ወያኔ/ኢሕአዴግ አሸባሪ ታጣቂዎቹን የኦሮሞ ክልል በሚለው ሦስት የተለያዩ ዞኖች፣ በሐረርና ድሬዳዋከተሞች፣ ቤንሻንጉል ጉምዝ በሚለው የተለያዩ ስፍራዎች፣ የአፋር ክልል በሚለው ድንበር አካባቢ፣ የደቡብ ክልል በሚለውም እንዲሁ ቤንች ማጅ ዞን፣ በአዲስ አበባና በዙሪያዋ፣ በሌሎችም የሀገሪቱ አካባቢዎች በአማራ ላይ እንደ አዲስ ዘምቶ ግድያዎችን፣ ማፈናቀሎችን፣ ዝርፊያዎችን ወዘተረፈ. በሰፊው እየተፈጸመ ይገኛል!!! አማራ “ክልልህ ነው!” በተባለበት የተለያዩ […]
የሀገራችንና የሱዳን የድንበር ውዝግብ፣ የዐፄ ምኒልክ ስምምነትና በአገዛዙ የተፈጸመብን የሀገር ክህደት!!!

ሱዳንና ግብጽ ሳይሆንላቸው ቀረ እንጅ እንደነሱ ሐሳብማ ቢሆን በእንግሊዝና ቱርክ የቅኝ ገዥዎቻቸው ዘመን ጀምሮ ነበር እኮ ጣናንና አካባቢውን አሀገራችን ቆርሰው ወይም ከኢትዮጵያ ነጥቀው የግዛታቸው አካል በማድረግ ዓባይን በቁጥጥር ስር በማዋል የውኃ ዋስትናቸውን በአስተማማኝ መልኩ ማረጋገጥ እንዲሁም ለምና ሰፊ የእርሻ መሬትን ማግኘት ነበረ እኮ ምኞታቸው!!! ይሄንን ስስትና ሲበዛ ራስወዳድነት የተጣባውን ሐሳብ ለማስፈጸም በቅኝ ግዛት ከነበሩበት ዘመን […]