የሻቢያ፣ ወያኔና ኦነግ የጦር አበጋዞች መርህ አልባ የፖለቲካ ግንኙነትና የመቶ ዓመት የቤት ሥራ!!! – ሚሊዮን ዘአማኑኤል

April 23, 2020 Posted by: ዘ-ሐበሻ የሻብያው አንባገነን መሪ ኢሳያስ አፈወርቂና የኤርትራ የፖለቲካ ተቃዋሚዎች ጂ 15 በወህኒ ቤት 20 አመታት ሞላቸው!!! ‹‹በምን አወቅሽበት በመመላለሱሲታሰር ወደ እኔ፣ ሲፈታ ወደ እሱ!!!›› የኢትዮጵያና የኤርትራ መንግሥት መርህ አልባ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ፣ የመከላከያ ኃይል ግንኙነት በጊዜው መልክ ሊይዝ ይገባል እንላለን፡፡ የሻቢያ፣ ወያኔና ኦነግ የጦር አበጋዞች መርህ አልባ የፖለቲካ ግንኙነትና የመቶ ዓመት […]
ፋኖና መንግስት ዛሬ ተስማሙ! ፋኖ ትጥቅ አይፈታም!

April 23, 2020 የፋኖ የጎበዝ አለቃ ጀግናው ሻለቃ መሳፍንት እና በመንግስት ተወካዮች አማካኝነት እረዘም ላለ ግዜ ሲደረግ የሰነባበተው ድርድር/ሽምግልና በዛሬው እለት በስኬት ተጠናቋል። ለዚህ ዋና ሃላፊነት ወስደው ከላይ ታች በማለት ከፍተኛውን ድርሻ የተጫወቱት የሃገር ሽማግሌዎች ናቸው። ይህ አላስፈላጊ ፍጥጫ በሰላም ውይይት እንዲቋጭ ሁላችንም ስንወተውት ሰነባብተናል። በዚህ ወቅት በሃገር የጋራ ጠላት ጉዳይ ብቻ ላይ ነው ጦርነትም […]
እግዚአብሔርን ተቆጣሁት ወደላይ መስፍን ወልደ ማርያም

April 23, 2020 መስፍን ወልደ ማርያምሚያዝያ 2012 በደርግ ዘመን ሰው አውሬ ሆኖ ‹‹ዛሬኮ አንድም አልገደልኩም!›› በሚባልበት ክፉ ዘመን በጉለሌ ኪዳነ ምሕረት (ይመስለኛል) የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ንግግር ተጋብዤ ምነው ግፍን በየመንገዱ እያየን ሁላችንም ዝም አልን? በማለት አሳዝኜ ነበር፤ በእንግሊዝኛ፤ ከዚያም እግዚአብሔርን ተቆጥቼው ነበር! ፡— አረ ስማ እግዚአብሔር!ተቸገረ ፍጡር፤እስከመቼ ድረስ ዝም ብለህ ታያለህ?አይሰለችህም ወይ አቤት! አቤት! ሲሉህ?ቸግሮህ […]
“ችግሮች እየተደራረቡብን ቢሆንም ህዳሴ ግድቡ በራሱ አንዱ ፖለቲካዊ ጉዳያችን ነው፤ግድቡ ውሃ ተሞልቶ ሥራ እንዲጀምር እንፈልጋለን “ – ዶክተር አረጋ ይርዳው የሚድሮክ ዋና ሥራ አስኪያጅ

April 23, 2020 – Konjit Sitotaw ” ዓይናችንን ከግድቡ ላይ ለአፍታ እንኳን ማንሳት የለብንም “ – ዶክተር አረጋ ይርዳው የሚድሮክ ዋና ሥራ አስኪያጅ ********************************** (ኢፕድ) – ቁጥር አንድ የጋራ ጠላታችን የሆነውን ድህነትን ከምናስወግድበት መድሃኒቶች አንዱና ዋናው ቁልፍ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በመሆኑ ዓይናችንን ከግድቡ ላይ ለአፍታ እንኳን ማንሳት እንደሌለብን ተጠቆመ። የሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ዋና ሥራ […]
ብሔረሰብ በኢትዮጵያ ውስጥ እንጅ ኢትዮጵያ በብሔረሰብ ውስጥ አይደለችም – ዶ/ር ፍሰሃ አስፋው

April 23, 2020
African nations to get ventilators from Ma foundation, stress need for WHO help – Reuters 13:13

Giulia Paravicini ADDIS ABABA (Reuters) – African nations that lack ventilators to treat COVID-19 patients will receive some from the Jack Ma Foundation, an African Union official said on Thursday, as Nigeria stressed Africa’s dependence on a properly-funded World Health Organization (WHO)to help it fight the pandemic. FILE PHOTO: A health worker checks the temperature […]
African Union and Africa Centres for Disease Control and Prevention launch Partnership to Accelerate COVID-19 Testing:… African Union 14:13

April 21, 2020 The African Union Commission and the Africa Centres for Disease Control and Prevention (Africa CDC) have launched a new initiative, the Partnership to Accelerate COVID-19 Testing (PACT): Trace, Test & Track (CDC-T3). The partnership is to facilitate implementation of the Africa Joint Continental Strategy for COVID-19, endorsed by African Ministers of Health […]
African nations to get 300 ventilators from Jack Ma Foundation – Reuters 08:34

April 23, 2020 / 8:32 AM Giulia Paravicini ADDIS ABABA, April 23 (Reuters) – African nations that lack ventilators for the treatment of COVID-19 patients will receive some from a donation of 300 supplied by the Jack Ma Foundation, the head of the continent’s disease control body said on Thursday. John Nkengasong, the head of […]
ኮሮናቫይረስ፡ በቺካጎ የኢትዮጵያውያን ማህበር መስራች አቶ መንግሥቴ አስረሴ በኮሮናቫይረስ ህይወታቸው አለፈ

ETHIOPIAN COMMUNITY ASSOCIATION OF CHICAGO (ECAC) በቺካጎ የኢትዮጵያውያን ማኅበር መስራች አቶ መንግሥቴ አስረሴ ህይወታቸው በኮሮናቫይረስ ምክንያት ማለፉን ማኅበሩ ከሰዓታት በፊት በፌስቡክ ገፁ አስታውቋል።ማኅበሩ በመስራቹና የመጀመሪያው ፕሬዚዳንቱ ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገልፆ በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅ እንደነበሩም አስታውሷል።ኢትዮጵያውያንን በማሰባሰብ፣ ለማኅበረሰቡ የቅርብ ደራሽ የነበሩት አቶ መንግሥቴ በቺካጎ የኢትዮጵያውያንን ማኅበር የመሰረቱትም ከ36 ዓመታት በፊት ነበር። በቺካጎ አካባቢ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን […]
ለህዳሴ ግድቡ የውኃ ሙሌት በዋሽንግተን የተደረገው ድርድር ጭብጦች ከግንዛቤ መግባት እንዳለባቸው ሱዳን አስታወቀች

22 April 2020 ዮሐንስ አንበርብር የህዳሴ ግድቡ የውኃ ሙሌትን አስመልክቶ ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን በአሜሪካ ዋሽንግተን ከተማ ሲያደርጉት በነበረውና በተቋረጠው ድርድር ስምምነት የተደረሰባቸው ጭብጦች፣ ቀጣዩን ድርድርና የውኃ ሙሌት ለማከናወን ከግንዛቤ እንዲወሰድ ይገባል ስትል ሱዳን አስታወቀች። የሱዳን መንግሥት ይኼንን ያስታወቀው ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክ ከግብፅ መንግሥት የግብርናና የውኃ ሀብት ሚኒስትሮችና ከግብፅ ብሔራዊ ደኅንነት ኃላፊ ጋር፣ ባለፈው ሳምንት […]