The Volatile Path to Democracy in Ethiopia – CounterPunch 04:46

July 27, 2020 By Graham PeeblesFacebookTwitterRedditEmail Ancient ethnic divisions and long held grievances die hard. Ethiopia is made up of dozens of tribal/ethnic groups, divided into nine regional states. Oromia is the largest region (it includes the capital, Addis Ababa) and, with 34% of the population (c.40 million), the Oromo people make up the biggest […]

Ethiopia mega-dam dispute – Deutsche Welle 05:36

27.07.2020 The Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD), a massive dam across the Nile, is causing considerable tension between Egypt and Ethiopia. So what is making it so difficult to settle their long-running dispute? DW’s Aya Ibrahim takes a look. The Dispute Over The Grand Ethiopian Renaissanc…

በኮቪድ-19 ምክንያት ታዳጊ ሃገሮች በከባድ ረሃብና በሽታ እየተጠቁ መሆናቸው ተገለፀ – ቪኣኤ / አማርኛ

ሐምሌ 25, 2020 ደረጀ ደስታ ፎቶ ፋይል፦ የምግብ እርዳታ ለማመቀበል ፕሪቶሪያ /ደቡብ አፍሪካ/ ዋሺንግተን ዲሲ — የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ እርዳታ ድርጅቶች በገጠማቸው ከፍተኛ የገንዘብ እጥረት ሳቢያ ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ጋር ተያይዞ በታዳጊ ሃገሮች ውስጥ በድኅነት የሚኖሩ በከባድ ረሀብና በሽታ እየተጠቁ መሆናቸውን አስታውቀዋል። ሊሳ ሽላይን ከጄኔቭ ለቪኦኤ ዘግባለች። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። በኮቪድ-19 ምክንያት ታዳጊ ሃገሮች በከባድ […]

“‹የኦሮሞ ጥያቄ› ምንድ ነው?” – በፈቃዱ ኃይሉ

July 24, 2020 “‹የኦሮሞ ጥያቄ› ምንድ ነው?” የሚለው ጥያቄ ቀላል የሚመስል ነገር ግን ከባድ ጥያቄ ነው፤ ተደጋግሞ ሲነሳም ይደመጣል። በዚህ ሳምንት ይህንኑ ጥያቄ በመያዝ ከደርዘን የበለጡ የኦሮሞ ሕዝብ ማኅበረ-ፖለቲካዊ ጥያቄዎችን የሚያነሱ ወይም ለመልሶቻቸው የሚሟገቱ ሰዎችን አነጋግሬያለሁ። “‹የኦሮሞ ጥያቄ› ምንድ ነው?” የሚለው ጥያቄ ቀላል የሚመስል ነገር ግን ከባድ ጥያቄ ነው፤ ተደጋግሞ ሲነሳም ይደመጣል። በዚህ ሳምንት ይህንኑ […]

ለሁሉም ኢትዮጵያውያን እኩል እንጩህላቸው ! ደቡብ ክልል : ጉራጌ ዞን: መስቃን እና ማረቆ ወረዳዎች

July 24, 2020 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/108684 ሐምሌ 17 ቀን 2012 ዓምemails: batelibido7@gmail.com  Or menedo7@gmail.comPhone (720)507-0976 አትዮጵያ: ደቡብ ክልል : ጉራጌ ዞን: መስቃን እና ማረቆ ወረዳዎች ወንጀሉ የተፈጸመበት ጊዜ: ከመስከረም 3 ቀን 2011 ዓ.ም – ሰኔ 4 ቀን 2012 ዓም ድረስ ኤግዚቢት1: የኢዮጵያ እና የጉራጌ ዞን ካርታዎች በከንቱ ስለፈሰሰው የማረቆ ብሔረሰብ ደም ዝም አንበል ! መግቢያ ባሳለፍነው […]

ባለፉት 24 ሰዓት 720 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ14 ሰዎች ህይወት አልፏል።

July 26, 2020 ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 9,527 የላብራቶሪ ምርመራ 720 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ14 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 250 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 13,968 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 223 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 6,216 ናቸው።

ትህነግ ገና ከምስረታው ጀምሮ ኢትዮጵያዊ ማንነት ያልነበረው ድርጅት ነው – ራያራዩማ

July 26, 2020 – Konjit Sitotaw ‹‹የትህነግ አባላት እንኳ ኢትዮጵያዊነትን በትግራይዋን መካከል እንኳን ልዩነቶችን የሚፈጥሩ ጠባቦች ናቸው፤ ለትህነግ ተመራጩ ዜጋ የአድዋ ተወላጅ የሆነው ሰው ብቻ ነው›› አቶ አገዘው ህዳሩ -የራያራዩማ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ፕሬዚዳንት– • የትህነግ አባላት ኢትዮጵያዊ ሥነልቦና ስለሌላቸው ኢትዮጵያዊ ስሜት ያለውን በሙሉ ባንዳ ብለው ይፈርጃሉ • ትህነግ ገና ከምስረታው ጀምሮ ኢትዮጵያዊ ማንነት ያልነበረው ድርጅት […]