Too Much at Stake for Other Countries to Simply Trust Ethiopia on GERD RealClearWorld 14:26 –

By Amgad NaguibSeptember 29, 2020 (AP Photo/Nariman El-Mofty) Close to where the Blue Nile enters Sudan, Ethiopia is building the Grand Ethiopian Renaissance Dam, or GERD. As the name implies, the nation hopes the megaproject will help end decades of political, economic, and social instability.   However, as Ethiopia begins unilaterally filling the dam without an agreement with Egypt and […]

“ከመስከረም 25 በኋላ በፌዴራል መንግስት የሚወጡ ህጎች እና የሚሰጡ ውሳኔዎች በትግራይ ላይ ተቀባይነት የላቸውም!!!” (የህወሓት ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል አቶ አስመላሽ ወልደ ስላሴ)

29/09/2020  “ከመስከረም 25 በኋላ በፌዴራል መንግስት የሚወጡ ህጎች እና የሚሰጡ ውሳኔዎች በትግራይ ላይ ተቀባይነት የላቸውም!!!” የህወሓት ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል አቶ አስመላሽ ወልደ ስላሴ  አቶ አስመላሽ   ዛሬ (ሰኞ) ምሽት ከትግራይ ቲቪ ጋር ባደረጉት ቆይታ ከመስከረም 25 በኋላ በፌዴራል መንግስት የሚወጡ ህጎች እና የሚሰጡ ውሳኔዎች በትግራይ ላይ ተቀባይነት የላቸውም ሲሉ ተናገሩ።አቶ አስመላሽ አክለውም ” …  የህዝብ ተወካዮች […]

መጨረሻችሁን እስክናውቅ ዝም አንልም!!! (ጋዜጠኛ መአዛ መሀመድ)

 29/09/2020  ጋዜጠኛ መአዛ መሀመድ * በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ያሰናዳነውን ውይይት በፖሊስ እንዲከለከል አድርጓል።  በድጋሜ ላለመከልከሉ ዋስትና ባይኖርም የተማሪዎችን መጨረሻ ሳናውቅ ዝም ማለት አይታሰብም… ከደንቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ወደ ቤተሰቦቻቸው ሲመለሱ ደብዛቸው የጠፋው 17 ተማሪዎች የመጨረሻ ሁኔታ ሳይታወቅ 300 ቀናት አለፉ። ዛሬ ላይ የእነዚህ  የተማሪዎች ጉዳይ የቤተሰቦቻቸው ብቻ ሆኗል። መንግስት እረስቷቸዋል። ጉዳዩን እልባት የመስጠት ፍላጎትም አይታይበትም። የተማሪዎች ጉዳይ […]

Deutsche Bank sees Ethiopia’s delayed polls as a trigger for entry – The Africa Report 16:48

By David WhitehousePosted on Tuesday, 29 September 2020 22:44 REUTERS/Tyrone Siu. The continuation of economic reform in Ethiopia after elections were postponed to 2021, could open the door for Deutsche Bank, Kees Hoving, one of the bank’s new co-CEOS for Middle East and Africa, tells The Africa Report. “Enhanced political stability subsequent to the election […]

ሰሞንኛ የአገዛዙ አሳሳች ወይም አጃጃይ እርምጃ!!!

ሰሞንኛ የአገዛዙ አሳሳች ወይም አጃጃይ እርምጃ!!! አገዛዙ ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል በሚለው የሀገራችን ክፍል ለተፈጸመው የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ከክልል እስከ ወረዳ “እጃቸው አለበት፣ ኃላፊነታቸውን አልተወጡም!” የተባሉ 45 የጸጥታውና የአሥተዳደር ኃላፊዎችን ከኃላፊነታቸው መነሣታቸውን የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል የሚሉት የአገዛዙ አሥተዳደርን ጠቅሰው የአገዛዙ የብዙኃን መገናኛዎች ገልጸዋል!!! ይሄንን አሳሳች ወይም አጃጃይ የማስመሰያ እርምጃም ከቅጥረኛው የአብን አመራሮች ጀምሮ እስከ የብአዴን ቅጥረኛ […]

አቃቤ ህግ እነ እስክንድር ነጋ የተከሰሱበትን የወንጀል ክስ አሻሽሎ አቀረበ

አቃቤ ህግ እነ እስክንድር ነጋ የተከሰሱበትን የወንጀል ክስ አሻሽሎ አቀረበ September 29, 2020 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቃቤ ህግ ፍርድ ቤት ባዘዘው ትዕዛዝ መሰረት እነ እስክንድር ነጋ የተከሰሱበትን ሃይማኖትና ብሄርን መሰረት ያደረገ የእርስ በርስ ግጭት መፍጠር ወንጀል ክስን አሻሽሎ አቀረበ። ባለፈው ቀጠሮ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት 1ኛ የህገ መንግስትና የጸረ ሽብር ጉዳዮች ወንጀል ችሎት÷ የተከሰሱበት ክስ […]

በቤንሻንጉል ክልል መተከል ዞን ዘላቂ ሰላም ማምጣት ለምን አልተቻለም?

29 መስከረም 2020, 08:10 EAT በመተከል ዞን በተከሰተው የፀጥታ ችግር ውስጥ እጃቸው አለበት የተባሉ እና ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ባለመወጣት የተጠረጠሩ ከክልል እስከ ወረዳ ያሉ አመራሮች ላይ ፖለቲካዊ እርምጃ መወሰዱን የክልሉ የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ይስሃቅ አብዱልቃድር ለቢቢሲ ተናገሩ። የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከል ዞን የተለያዩ ወረዳዎች አመራር የነበሩ 45 ግለሰቦች ሙሉ በሙሉ ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ መደረጉን የተናገሩት […]

Ethiopia approves Danish loan for 100-MW Assela wind project – RenewablesNow.com 06:08

Wind farm. Author: Edgar Weber. License: Creative Commons, Attribution 2.0 Generic. September 28 (Renewables Now) – The Ethiopian parliament last week approved the loan agreement between the finance ministry and Danish lender Danske Bank A/S (CPH:DANSKE) aimed at financing the 100-MW Assela wind farm project. The loan of EUR 117.3 million (USD 136.5m), to be […]

መንገዳችን ጠማማ እና በጥቅም ላይ የተመሠረተ እንዳይሆን እንጠንቀቅ! – ብጽዕ አቡነ አብርሃም

September 27, 2020 ‹‹መንገዳችን ጠማማ እና በጥቅም ላይ የተመሠረተ እንዳይሆን እንጠንቀቅ!›› ብጽዕ አቡነ አብርሃም – (አብመድ) የመስቀል በዓል ስለእምነት፣ ስለፍቅር እና ስለእውነት የተከፈለ መሥዋዕትነት የገለጠው ብርሃን ነው፡፡ የመስቀል በዓል ተምሳሌት ወደቆ መነሳት፣ ተረስቶ መታወስ፣ ሞቶ መዳን፣ ጠፍቶ መገኘት፣ ስለፍቅር መውረድ እና ስለሰው ልጅ ተላልፎ መሰጠትን ሁሉ የያዘ እንደሆነ የሃይማኖቱ አባቶች ያስተምራሉ፡፡ – ኢትዮጵያውያን የመስቀል በዓልን […]

መልቀቂያዬን አስገብቻለሁ ብዙ ምክንያቶች አሉኝ፣ አሁን ግን ልገልፃቸው አልፈልግም – ጌታሁን ካሳ (የምርጫ ቦርድ አመራር አባል)

September 28, 2020 – Konjit Sitotaw ኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የቦርድ አመራር አባሉ የሆኑት ጌታሁን ካሳ ዛሬ በገዛ ፍቃዳቸው ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መልቀቂያ እንዳስገቡ በፌስቡክ ገጹ አስታውቋል። ጌታሁን ከዐመት በፊት ከተሾሙት 5ቱ አዳዲስ የቦርዱ አባላት አንዱ ናቸው። እኝሁ የቦርዱ አባል በገዛ ፍቃዳቸው መልቀቂያ ያስገቡበትን ምክንያት ግን ቦርዱ ከመግለጽ ተቆጥቧል። National Election Board of Ethiopia- […]