‹‹የወያኔ አራጆችን አስወግደን፣የኦነግ አራጆችን ድባቅ እንመታለን! ድብቁ የጅምላ መቃብር ይጋለጥ!!!›› ሚሊዮን ዘአማኑኤል

November 14, 2020 ምሁር ማለት እንደ ገብረመድህን አርዓያ፣ ነጋሲ በየነ፣ ጌታቸው ረዳ(ኢትዮጵያ ሠማይ) የረጅም ጊዜ ትግላችሁ ተሳክቷል፡፡ ‹‹መቼም የትም አይደገም!›› “Never and Ever again” የትግራዋይ ምሁራን በፅናትና በቆራጥነት ግፍነን በመታገል ከኢትዮጵያ ህዝብ ጎን ቆማችሁ እውነቱን ለህዝብ በማሳወቃችሁ ትሪክ ሲያስታውሳችሁ ይኖራል፡፡ ገብረመድህን አርዓያ፣ ነጋሲ በየነ፣ ጌታቸው ረዳ(ኢትዮጵያ ሠማይ) የረጅም ጊዜ ትግላችሁ ተሳክቷል፣ በወደቁት ሠማዕታት ስም ምስጋና […]
በአማራ ብሄር ተወላጆች ላይ ያነጣጠረ በደልን የሚቃወም ትዕይንተ-ህዝብ ተደረገ

ህዳር 16, 2020 ሀብታሙ ስዩም ዋሽንግተን ዲሲ — በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ የአማራ ድርጅቶች እና የሲቪክ ማህበራት ያስተባበሩት ትዕይንተ -ህዝብ በትናንትናው ዕለት በዋሺንግተን ዲሲ ካፒታል ሂል አደባባይ ተካሄዷል። በአማራ ክልል ብሄር ተወላጆች ላይ ደረሰ ያሉትን በደል የዘረዘሩት ተሳታፊዎች “ዘርን በለየ” ጥቃት ውስጥ የተሳተፉ ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠይቀዋል። በዚህ ትዕይንተ ህዝብ ላይ የኢትዮጵያ መንግስት በተለያየ መንገድ በአማራ ብሄር ላይ […]
Why the UN Must Charge the Tigray People’s Liberation Front (TPLF0 for War Crimes – Aklog Birara (Dr)

November 15, 2020 Part I of a series We Ethiopians can save Ethiopia from destruction if, and only if, we begin to think and act as one people embracing our common humanity. The alternative left and propagated by ethnic elites and terrorists is to slaughter one another wholesale. This slaughter is based on ethnic and […]
የህወሓት ጦር ራያ አላማጣ ላይ በደረሰበት ጥቃት ተሸንፎ ከአካባቢው ሲባረር በእስር ላይ የነበሩ 10 ሽህ ያህል ሰዎችን ይዞ መሸሸቱ ተገለፀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ህዳር 6 ቀን 201…

የህወሓት ጦር ራያ አላማጣ ላይ በደረሰበት ጥቃት ተሸንፎ ከአካባቢው ሲባረር በእስር ላይ የነበሩ 10 ሽህ ያህል ሰዎችን ይዞ መሸሸቱ ተገለፀ። ህዳር 6 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋየአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ማጣሪያ ባወጣው መግለጫ ሕወሓት በመከላከያ ሰራዊት በደረሰበት ጥቃት የራያ የአላማጣ ከተማን በሽንፈት ለቆ መውጣቱን አስታውቋል።ዕድሜያቸው ከ14 ዓመት በላይ የሆኑ በርካታ የራያ አላማጣ አካባቢው ወጣቶችም […]
Abiy Ahmed and the future of Ethiopia – Al Jazeera 11:06

As deadly fighting between federal government troops and regional Tigray forces intensifies, the fate of the country balances on a knife edge. Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed has a doctorate in peace and security and served as a UN peacekeeper in Rwanda in 1995 [File: Tiksa Negeri/Reuters] By Peter Yeung 15 Nov 2020 Coming to power […]
U.S condemns Tigray forces’ attacks on Eritrea – Reuters 12:38

November 15, 202012:28 PM By Reuters Staff ስለ ዜና U.S Condemns Tigray Forces’ Attacks On Eritrea FILE PHOTO: Tibor Nagy, the U.S. Assistant Secretary of State for Africa, speaks during a news conference on the case of Sudan, in the U.S. Embassy in Addis Ababa, Ethiopia June 14, 2019. REUTERS/Tiksa Negeri NAIROBI (Reuters) – The […]
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በደረሰ ጥቃት ሞትን ጨምሮ ጉዳቶች መድረሳቸው ተገለፀ – ቢቢሲ / አማርኛ

ከ 4 ሰአት በፊት በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ድባጤ ወረዳ ፣ያምፕ ቀበሌ የታጠቁ ኃይሎች በነዋሪው ላይ በከፈቱት ተኩስ አንድ ነዋሪ ሲገደሉ ሁለት የክልሉ የፖሊስ አባላት እንዲሁም የወረዳው አስተዳዳሪ መቁሰላቸውን የክልሉ ኮሙዩኒኬሸን ኃላፊ አቶ መለሰ በየነ ለቢቢሲ ገልፀዋል። በታጣቂዎች ጥቃቱ የደረሰው ህዳር 4/2013 ዓ.ም መሆኑን የገለፁት ኃላፊው አካባቢው ከዚህ ቀደም የተረጋጋ እንደነበርም ይናገራሉ። የክልሉ ፖሊስ […]
የምዕራብ ግንባር በድል የሚፈለጉት የትህነግ ካምፖችና ተዋጊዎች ተደምስሰው እጅ ስጥተውና ሸሽተው ተጠናቀዋል
November 15, 2020
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (14 November 2020)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, November 15, 2020 DailyLaboratory test: 6,343Severe cases: 321New recovered: 104New deaths: 7New cases: 564 TotalLaboratory test: 1,557,006Active cases: 37,079Total recovered: 63,675Total deaths: 1,565Total cases: 102,321
Gunmen in western Ethiopia kill at least 34 people in bus attack, rights body says – Reuters 07:30

By Reuters Staff November 15, 20207:18 AM NAIROBI (Reuters) – Gunmen in western Ethiopia killed at least 34 people in an attack on a bus on Saturday night, the national human rights body said on Sunday, as fears grow of a security vacuum in the country amid a military campaign in the north. The Ethiopian […]
