ህወሓት በሄደችው መንገድ ኢትዮጵያውያን አይሄዱም – መ/ር ዘመድኩን በቀለ

November 13, 2020 Pray for peace – Zemedkun Bekele
Ethiopia Withdraws Thousands of Troops From Neighboring Somalia – BNN Bloomberg 09:48

Simon Marks, Bloomberg News (Bloomberg) — Ethiopia pulled back thousands of troops who’ve been helping Somalia’s government fight an Islamist insurgency, according to three people familiar with the matter, raising concerns of a security vacuum in the war-torn nation. Their departure from Somalia comes as federal soldiers continue to battle forces loyal to the ruling […]
ከአፍሪካ ሕብረት በተነሱት ሜጄር ጄኔራል ምትክ ብ/ጄኔራል ኃይሉ ጎንፋ መተካታቸው ተሰምቷል።

November 13, 2020 – አቻምየለህ ታምሩ ከአፍሪካ ሕብረት በተነሱት ሜጄር ጄኔራል ምትክ ብ/ጄኔራል ኃይሉ ጎንፋ መተካታቸው ተሰምቷል።
ትግራይ፡ በማይካድራ የተገደሉ ሰዎች ‘የጦር ወንጀል’ ሊሆን እንደሚችል ተመድ ጠቆመ

ከ 4 ሰአት በፊት የፎቶው ባለመብት, REUTERS በትግራይ ክልል ማይካድራ ከተማ በርካታ ዜጎች ተገድለዋል የሚል ሪፖርት መውጣቱን ተከትሎ “ግድያዎቹ መረጋገጥ ከቻሉ እንደ ጦር ወንጀል ይቆጠራል” በማለት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስጠንቅቋል። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ኃላፊ ሚሼል ባችሌት በማይካድራ ከተማ ውስጥ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ በስለት ተገድለዋል የሚለው ሪፖርትም እንዲጣራ ጠይቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ […]
የፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ያወጣውን መግለጫ አስመልክቶ ከኢሕአፓ የተሰጠ ይፋዊ መግለጫ

የፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ያወጣውን መግለጫ አስመልክቶ ከኢሕአፓ የተሰጠ ይፋዊ መግለጫ
በወልቃይት ጠገዴ፣ ራያና ትግራይ ያለው ሁኔታ – ግርማካሳ

November 12, 2020 – Abebe Bersamo እስከአሁን በተደረገው አካባቢዉን ከሕወሃት ነጻ የማውጣት ዘመቻ ሁለት ሶስተኛ የሚሆነው የትግራይ ክልል ተብሎ ይቆጠር የነበረው ግዛት ነጻ ሆናል፡፡ በዚህ ከቀጠለ ሁለት ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የትግራይ ሕዝብ ሙሉ ለሙሉ ከሕወሃት ግፈኛ አገዛዝ ይለቀቃል ተብሎ ነው የሚጠብቀው፡፡ ሕወሃት ስንል አካላዊዉን ሕወሃት ነው፤ እንጂ ሕወሃት እንደ መንፈስ አሁን በተለይም በኦሮሞ ብልጽግና […]
በ96 የህወሃት ወንበዴዎች ላይ የፍርድ ቤት ማዘዣ ወጣባቸው – ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ

November 12, 2020 01:50 pm የአገር ክህደት ወንጀል በፈፀሙ የጁንታው ሕወሓት ቡድን ላይ የፍርድ ቤት የመያዣ ትዕዛዝ እንደወጣባቸው የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የጥፋት ቡድኑ አባላት ከኦነግ ሸኔ እና ከሌሎች ፀረ-ሰላም ሃይሎች ጋር በመቀናጀትም ከተለያዩ ክልሎች አገርን የማፍረስ ተልዕኮ ያላቸውን ኃይሎች በመመልመል ትግራይ ክልል ድረስ በመውሰድ ለእኩይ ተልዕኮቸው ስኬት የተለያዩ ስልጠናዎችን በመስጠት እንዲሁም የገንዘብና የቁሳቁስ ድጋፎችን […]
ህወሃት ከትግራይ ህዝብ ጋር ለአመታት አብሮ የኖረው የመከላከያ ሰራዊት ላይ ለፈጸመው ግፍ ዋጋውን እንዲከፍል ይደረጋል – ሙስጠፌ ዑመር (የሶማሌ ክልል ም/ፕሬዝዳንት)

ህወሃት ከትግራይ ህዝብ ጋር ለአመታት አብሮ የኖረው የመከላከያ ሰራዊት ላይ ለፈጸመው ግፍ ዋጋውን እንዲከፍል ይደረጋል – ሙስጠፌ ዑመር (የሶማሌ ክልል ም/ፕሬዝዳንት) ስግብግቡ የሕወሓት ቡድን በመከላከያ ሠራዊት ላይ ያደረሰውን ጥቃት የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ በሶማሊ ክልል የሚገኙ ሁሉም ዞኖችና ወረደዎች ላይ ተካሄደ። –ወንበዴው እና ስግብግቡ የሕወሓት ቡድን በመከላከያ ሠራዊት ላይ ያደረሰውን ጥቃት የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ በሶማሌ ክልል […]
ዶ/ር ደብረፅዮንን ጨምሮ በወንጀል የተጠረጠሩ የምክር ቤት አባላት ያለመከሰስ መብት ተነሳ

November 12, 2020 – Konjit Sitotaw ምክር ቤቱ ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤልን ጨምሮ በወንጀል የተጠረጠሩ የምክር ቤት አባላትን ያለመከሰስ መብት አነሳ – የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 4ኛ መደበኛ ስብሰባው በወንጀል የተጠረጠሩ የምክር ቤት አባላትን ያለመከሰስ መብት አንስቷል። – በዚህም መሰረት፦ ዶክተር ደብረጸዮን ገብረሚካኤል አቶ አስመላሽ ወልደስላሴ አቶ አባይ ፀሃዬ ዶክተር አምባሳደር አዲስ ዓለም ቤሌማ […]
የቀድሞ የትግራይ አስተዳዳሪዎች አንጋፋ ፖለቲከኞች አቶ ገብሩ አስራትና ወይዘሮ አረጋሽ አዳነ ይናገራሉ

November 12, 2020 “የመገንጠል ፖለቲካ መቆም አለበት”- (አቶ ገብሩ አስራት፤ አንጋፋ ፖለቲከኛ) addisadmassnews–(አቶ ገብሩ አስራት፤ አንጋፋ ፖለቲከኛ) – እንደ ዜጋ ሁለት ነገሮች በእጅጉ ያሳስቡኛል፡፡ አንዱ ጦርነት ነው፡፡ ጦርነት ሀገርን ያጠፋል፤ ዜጎችን ይበላል፡፡ ዝም ብሎ ጨዋታ አይደለም፡፡ በየትም አቅጣጫ ጦርነት ጎጂ ነው፡፡ አሁን ላይ የምንሰማው “ግፋ በለው” መልካም አይደለም። በትግራይ አስተዳደርና በፌደራሉ መካከል ያለው ጦርነት በፍጹም […]
