Why there are fears of civil war in Ethiopia – BBC 10:32

By Desta GebremedhinBBC Tigrinya Published The federal government in Ethiopia has vowed to continue a military offensive in the northern Tigray region despite international calls for restraint. The row between the Tigray People’s Liberation Front (TPLF), once a dominant member of Ethiopia’s ruling coalition, and Prime Minister Abiy Ahmed’s government has been simmering for months, […]

ህወሓት ሆይ እጅሽን ስጪ !! (ዘመድኩን በቀለ)

05/11/2020 ህወሓት ሆይ እጅሽን ስጪ !! ዘመድኩን በቀለ • ምስኪኖችን አታስጨርሺ፤  እጅሽን ስጪ !! – እግዚኦ ሰላምከ ሀባ ለሀገር ወጽድቀከኒ ለቤተክርስቲያን፤ አግርር ፀራ ታህተ እገሪሃ እቀብ ህዝባ ወሃይማኖታ ለሃገሪትነ ኢትዮጵያ፡፡ ••• ውድ ጓደኞቼ ሆይ !! የላካችሁልኝና በየ እርሻው፣ በየመንገዱ የወዳደቁ የወንድሞቼን አስከሬኖች በሙሉ አየሁ። ተመለከትኩም። አዘንኩ፣ አለቀስኩም። ከጦርነት የሚጠበቀውም ይሄው ነው። የሚገርመው እና የሚደንቀው ግን […]

የመቀሌ ሁለት ቡድን! አርአያ ተስፋ ማርያም

05/11/2020 የመቀሌ ሁለት ቡድን! አርአያ ተስፋ ማርያም በመቀሌ ሁለት የህወሀት ቡድን እንዳለ ማረጋገጥ ተችሏል። በመስከረም “አደረኩት” ካለው የጨረባ ቅርጫ – ምርጫ በኋላ እነደብረፂዬን ከሚመሩት ህወሀት ሌላ ስብሃት የሚመራው እና “ዋና የበላይ ህወሀት” የሚል ስያሜ የተሰጠው ቡድን ይፋ ባልሆነ መንገድ ሲቋቋም፣ ሊቀመንበር ስዩም መስፍን፣ ምክትል አባይ ፀሀዬ፣ ፀሃፊ ሃለቃ ፀጋይ በርሄ (ሚስቱ ቅዱሳን ነጋ የስብሃት እህት) […]

የህወሓት አገር የማፍረስ ሙከራ በተመለከተ ከሶማሌ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ መግለጫ

05/11/2020 የህወሓት አገር የማፍረስ ሙከራ በተመለከተ ከሶማሌ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ መግለጫ የሶማሌ ክልል መንግስት ካቢኔ ህወሓት በሰሜን ዕዝ በሚገኘው የኢፌዲሪ መከላኪያ ስራዊት ላይ ያደረሰውን አሳፋሪ ጥቃትና ከዚያ አልፎ በሌሎች አካባቢዎች ላይ የለኮሰው የጥፋት ወረራ በጥብቅ ያወግዛል፡፡ ይህ የአጥፍቶ መጥፋት ድርጊት ህወሓት ለ27 አመት በሶማሌ ህዝብ ላይ ብቻ ሳይሆን በአጠቃላይ የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ሲያካሂድ የነበረው ፋሽስታዊ […]

የትግራይ ኃይል በክልሉ የሚገኙትን የሰሜን ዕዝ ጦር መሳሪያ ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር አውሏል – ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር)

November 5, 2020 የአማራን ክልል በሚያዋስነው የምዕራብ ትግራይ ድንበር በኩል ግጭቶች እንዳሉ የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት ደብረፅዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር) ገለፁ። – ለሁለት ቀናት ያህል በቀጠለው የትግራይና የፌደራል መንግሥት ግጭትን አስመልክቶ በዛሬው ዕለት በትግራይ ቴሌቪዥን በሰጡት መግለጫ ነው ይህንን ያሳወቁት። – የአማራ ልዩ ኃይልና የፌደራል ሰራዊቱ በጥምረት በመሆን የትግራይ ኃይል ጋር በትናንትናው ዕለት ጥቅምት 25/ 2013 […]

‘Foreign hand’ cited in Ethiopia military order on Tigray – Daily Nation

Thursday, November 05, 2020 By  Aggrey Mutambo Senior Diplomatic Writer Nation Media Group The Ethiopian government opted for military action against Tigray after Addis Ababa received intelligence reports that the administration of the autonomous region had received external support against the federal authority. Highly placed Ethiopian government sources have confided in the Nation that Prime […]

Ethiopian woman opens café in Beirut, calls on Lebanese to fight for a better future – Al Arabiya 00:53

Coco Setargachew Hiowt, an Ethiopian woman who worked in Lebanon as a domestic worker has opened Café Coco. (Bassam Zaazaa) Bassam Zaazaa, Al Arabiya English Thursday 05 November 2020 An Ethiopian domestic helper, Coco, has been the Lebanese capital’s talk of the town thanks to her newly launched mini-café that has been gaining publicity over […]

Ethiopia near civil war as PM sends army into defiant region

November 5, 2020 By ELIAS MESERET and CARA ANNA Associated Press ADDIS ABABA, Ethiopia (AP) — Ethiopia approached civil war on Wednesday as its Nobel Peace Prize-winning prime minister ordered the military to confront the country’s well-armed Tigray regional government, accusing it of a deadly attack on a military base and declaring “the last red […]

የትግራይ ክልላዊ መንግሥት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሰጠው መግለጫ

ህዳር 05, 2020 ሙሉጌታ አጽብሃ ፎቶ ፋይል፦ ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካዔል መቀሌ — በትግራይ ክልል የነበረውን የጦር መሳሪያ ሁሉ በቁጥጥር ሥር አውለናል አሉ የክልሉ መሪ ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካዔል። ዶ/ር ደብረፅዮን ለክልሉ መገናኛ ብዙሃን ዛሬ በሰጡት መግለጫ አሁንም የምንመርጠው የሰላም መንገድ ነው ካስፈለገ ግን የሚመጣብንን ሁሉ እንከላከላለን ብለዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። የትግራይ ክልላዊ መንግሥት በወቅታዊ ጉዳይ […]

ኢትዮጵያና እስራኤል በመረጃና ደህንነት ዘርፍ ተባብረው ለመስራት ተስማሙ

On Nov 5, 2020 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያና  እስራኤል  በመረጃና ደህንነት  ዘርፍ  ተባብረው  ለመሥራት  ስምምነት ላይ መድረሳቸውን  የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት  አስታውቋል ። የእስራኤል ደህንነት ምክትል ሚኒስትር  ጋዲ ይቫርካን  ከብሄራዊ  መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር  ጄነራል ኮሚሽነር  ደምላሽ ገብረ ሚካኤል ጋር  ተገናኝተው  ውይይት አድርገዋል ። በውይይታቸውም ሁለቱ አገራት  በአፍሪካ  ቀንድ ሽብርተኝነትን በጋራ ለመዋጋት፣ […]