በጉራ ፈርዳ አሁንም ታጣቂዎች ጥቃት ሊፈጽሙ ይችላሉ የሚል ስጋት እንዳለ የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡

November 2, 2020 Ethio Admin በጉራፈርዳ ባለፈው ጥቃት አደረሱ የተባሉት ታጣቂዎች ሙሉ ለሙሉ ባለመደምሰሳቸው አሁንም ስጋት እንዳለ የደቡብ ክልል የሰላምና የጸጥታ ቢሮ ገልጿል። ከሁለት ሳምንት በፊት ለሊት ላይ ነዋሪዎች በመኖሪያ ቤታቸው ባሉበት በተፈጸመው ጥቃት የ31 ሰዎች ህይወት ማለፉ እና ከአምስት ሺ በላይ ዜጎች ደግሞ መፈናቀላቸው የሚታወስ ነው፡፡ ከዚህ ጥቃት በኃላ ምንም አይነት ችግር ባይኖርም ጥቃቱን […]
ከአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት የተሰጠ መግለጫ!

November 2, 2020 የጥቃቱን መጠን ድርጅታችን ከፌዴራልና ክልል መንግስት ጋር በመሆን እያጣራ ነው – የአማራ ብልፅግና ፓርቲ የአማራ ብልፅግና ፓርቲ ባወጣው መግለጫ ትላንት ምሽት በጉሊሶ ወረዳ ዘርን መሰረት ያደረገ ጥቃት መፈፁሙን አረጋግጫለሁ ብሏል። የጥቃቱን መጠን እና ዝርዝር ሁኔታዎችን ከፌዴራል እና ክልል መንግስት ጋር በመሆን እያጣራ እንደሆነ አሳውቋል። ፓርቲው ፥ “በተፈፀመው ጭካኔ በተሞላበት ድርጊት የአማራ ህዝብና […]
ምዕራብ ወለጋ፡ ግድያው የተፈጸመው ስብሰባ ተብለው በተጠሩ ሰዎች ላይ ነው ተባለ – ቢቢሲ/አማርኛ

2 ህዳር 2020, 12:01 EATተሻሽሏል ከ 1 ሰአት በፊት የኦሮሚያ ክልል ቃል አቀባይ አቶ ጌታቸው ባልቻ በምዕራብ ወላጋ ትናንት የተገደሉት ሰዎች ለስብሰባ በተጠሩበት ስፍራ ነው አሉ። የኦሮሚያ ክልል መንግሥት ዛሬ ባወጣው መግለጫ፤ በምዕራብ ወለጋ ዞን፣ ጉሊሶ ወረዳ፣ ጋዋ ቃንቃ ቀበሌ በሰላማዊ ዜጎች ላይ በተፈጸመ ጥቃት የሰዎች ሕይወት ማለፉን አስታውቆ ነበር። አቶ ጌታቸው ለቢቢሲ እንደተናገሩት በሐሰተኛ […]
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ የሰላማዊ ሰዎችን መገደል አስመልክቶ መግለጫ አወጣ

November 2, 2020 በትላንትናው ዕለት በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ ጋዋ ቃንቃ ቀበሌ ጨለማን ተገን በማድረግ ባደረሰው ጥቃት ሰላማዊ ዜጎች በአሰቃቂ ሁኔታ በጅምላ በገደለው ኦነግ ሸኔ ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት አስታወቀ። የክልሉ መንግሥት እንደገለጸው፣ ኦነግ ሸኔ በትላንትናው ዕለት በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ ጋዋ ቃንቃ ቀበሌ ጨለማን ተገን በማድረግ ባደረሰው ጥቃት ሰላማዊ ዜጎች […]
አዲስ አበባ ባለቤቶቻቸው ያልታወቁ ቤቶች እና ህንፃዎች ተገኙ ተባለ

November 2, 2020 ባለቤትነታቸውን ማረጋገጥ ያልተቻለ የታጠሩ ቦታዎች፣ ጅምር ግንባታዎች፣ ቤቶችና ህንፃዎች ሕጋዊ ባለቤት ነኝ የሚል አካል ወይም ግለሰብ ካለ ለዚሁ ጉዳይ በየክፍለ ከተማው በተዋቀረ ግብርኃይል ዘንድ በመቅረብ ሪፖርት እንዲያደርግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አሳሰበ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህገ-ወጥ የመሬት ወረራና ህገ-ወጥ ግንባታ ጋር ተያይዞ በየደረጃው በተዋቀረ ግብረሃይል ከአንድ ወር በላይ አደረኩት ባለው የማጣራት […]
ወለጋ ውስጥ ከ200 በላይ አማራዎች በጅምላ ተጨፍጭፈዋል

November 2, 2020 ጎበዜ ሲሳይ ( ESAT ጋዜጠኛ) – በዚህ ሌሊት መርዶ ነጋሪ ባልሆን ደስ ይለኝ ነበር ። ግን ከስፍራው በስልክ የሚመጣልኝ መልእክት እንቅልፍ የሚነሳ ነው። በየጫካው የልቅሶ ድምጽ ከአውሬ ድምጽ ጋር ተቀላቅሎ ይሰማኛል። ሸሽተው ወደጫካ የገቡት ሰዎች በሹክሹክታ ነው የሚያወሩኝ ። የፈሩት አውሬውን ሳይሆን ኦነግ ሸኔን ነው። – እባካችሁ ለወሬ ነጋሪ አትርፉን ሲሉ መተኛት […]
Sudan, Egypt and Ethiopia resume Nile mega-dam talks – Al Jazeera 07:02

Ministers from the three African nations engaged in week-long talks brokered by the African Union, the European Union and the World Bank. 2 Nov 2020 Sudan, Egypt and Ethiopia have resumed their talks over Addis Ababa’s controversial dam on the Blue Nile river, just over a week after US President Donald Trump warned that Cairo […]
ኦሮምኛ የተስፋፋበት የገዳ ሥርዓት የቋንቋ ፖሊሲና አማርኛን አስፋፋ በተባለው የኢትዮጵያ ነገሥታት የቋንቋ ፖሊሲ መካከል ያለው ግልጽ ልዩነት ሲመረመር!

November 1, 2020 ኦሮምኛ የተስፋፋበት የገዳ ሥርዓት የቋንቋ ፖሊሲና አማርኛን አስፋፋ በተባለው የኢትዮጵያ ነገሥታት የቋንቋ ፖሊሲ መካከል ያለው ግልጽ ልዩነት ሲመረመር! Achamyeleh Tamiru ዛሬ አማርኛ ተጭኖበታል እየተባለ በስሙ የሚነገድበት ኦሮምኛ ተናጋሪ የሆነው ሕዝብ ከዘጠና በመቶ በላይ የሚሆነው የኦሮሞ የገዢ መደብ የሆነው ሉባ ባሕልና ቋንቋ በግድ ሳይጫንበት በኢትዮጵያ ፊደል የሚጽፍ፣ በግዕዝ የሚቀድስ፣ በዐረቢኛ ዱአ ያደርግ የነበረ […]
ብልጽግና ወንጌል ከቤተመቅደስ እስከ ቤተመንግሥት – ዶ/ር ደረጀ ከበደ
November 1, 2020 ብልጽግና ወንጌል ከቤተመቅደስ እስከ ቤተመንግሥት – ዶ/ር ደረጀ ከበደ መንግሥታት በቀንደ መለክትና በአዋጅ ሊያግዱት ሲገባ ቸል በማለታቸው በአመታት መካከል አድጎና መንድጎ፣ ብዙሃኑን አራቁቶ፣ ጥቂቶችን ሚሊኒየርነት ማማ ላይ የሰቀለ አስተምሮ ምን እንደሆን የሚገምት ሰው አለ? ታመው የሚማቅቁን ተፈውሳችሁዋል፣ የደህዩትን ባለጠጋዎች ናችሁ፣ አንድ ብር ስጡና እግዚአብሄር 10 ብር አድርጎ ይሰጣችሁዋል የሚለውንስ የተወላገደ ትምህርት ታውቁት […]
የሱዳን ሉአላዊ ምክር ቤት ሰብሳቢ ሌተናል ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን የኢትየጵያ ጉብኝት

Nov 1, 202077
