‹‹ኢዜማ አዲስ አበባ ላይ እንጣመር ብሎን ጥያቄውን ውድቅ አድርገንበታል…!!!›› (የአብን አመራር ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ)

18/03/2021 ‹‹ኢዜማ አዲስ አበባ ላይ እንጣመር ብሎን ጥያቄውን ውድቅ አድርገንበታል…!!!›› የአብን አመራር ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ከፍተኛ አመራሮቹን ልኮ አዲስ አበባ ላይ ድምጽ መከፋፈል እንዳይኖር ‹‹አብረን በጥምረት እንሥራ ቢልም ጥያቄውን ውድቅ አድርገነዋል» ሲሉ የቀድሞው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ሊቀመንበር ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ተናግረዋል፡፡ ዶክተር ደሳለኝ ኢትዮ ኒውስ ከተባለ የኦንላይን ሚዲያ ጋር ባደረጉት […]
Ethiopia must recognize border treaties before negotiating with Sudan: al-Burhan

Thursday 18 March 2021 March 17, 2021 (KHARTOUM) – The Ethiopian government must recognize the border treaty of 1902 with Sudan before negotiations, said Abdel Fattah al-Burhan head of the Sovereign Council on Wednesday. The government of Prime Minister Abiy Ahmed says they do not recognize the border deals of 1902 and 1972 with Sudan, […]
ኮሮናቫይረስ፡ የአውሮፓ የመድኃኒት ተቋም አስትራዜኒካ የኮቪድ-19 ክትባት “ደኅንነቱ የተጠበቀና ውጤታማ” ነው አለ – ቢቢሲ/አማርኛ

March 18, 2021 የአውሮፓ ሕብረት የመድኃኒት ቁጥጥር ተቋም በኦክስፎርድ-አስትራዜኒካ የኮቪድ-19 ክትባት ላይ ባደረገው ምርመራ ክትባቱ “ደኅንነቱ የተጠበቀና ውጤታማ ነው” ሲል አስታወቀ። የአውሮፓ የመድኃኒቶች ቁጥጥር ተቋም እንዳለው በክትባቱና የተለየ በሆነው በደም መርጋት መካከል ሊኖር የሚችለውን ግንኙነት ለማወቅ የሚያደርገውን ጥናት ይቀጥላል። የሕብረቱ የቁጥጥር ተቋም እዚህ ውጤት ላይ የደረሰው 13 የአህጉሪቱ አገራት የሚያካሄዱትን የክትባት ዘመቻ ማቋረጣቸውን ተከትሎ ነው። […]
‹መሬቱ እንደ አማራ ወሰን ግዛት እንጅ እንደ ኢትዮጵያ እየታየ አይደለም› የሱዳንና የወያኔ የጋራ ወረራን አስመልክቶ የተደረገ ውይይት መርጌታ ወርቁና ሰጠኝ https://youtu.be/bg…

March 18, 2021 ‹መሬቱ እንደ አማራ ወሰን ግዛት እንጅ እንደ ኢትዮጵያ እየታየ አይደለም› የሱዳንና የወያኔ የጋራ ወረራን አስመልክቶ የተደረገ ውይይት መርጌታ ወርቁና ሰጠኝ https://youtu.be/bgFvo3osMuM Source: Link to the Post
ወረርሽኙ ኢትዮጵያ ከገባ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ 2 ሺህ 57 ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ

March 18, 2021 ወረርሽኙ ኢትዮጵያ ከገባ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ 2 ሺህ 57 ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ Post published:March 18, 2021 ይህም ከተመረመሩት 100 ሰዎች መካከል 26 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን ያሳያል በጽኑ ህሙማን ማዕከል ውስጥም ህክምናቸውን የሚከታተሉ ሰዎች ቁጥርም 600 ደርሷል
Humanitarian situation get worse “without a political solution” State Dept

Humanitarian situation get worse “without a political solution” State Dept Post published:March 18, 2021 Announcing a 52 million humanitarian assistance, a statement from the US Secretary of State claims “humanitarian situation will continue to worsen without a political solution. ” The United States of America on Thursday announced $52 million in humanitarian assistance for the […]
በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ አሜሪካ ያላትን አቋም ይፋ አደረገች

March 18, 2021
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ሴናተር ክሪስ ኮንስን ወደ ኢትዮጵያ መላካቸው ተሰማ።

March 18, 2021 የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ሴናተር ክሪስ ኮንስን ወደ ኢትዮጵያ መላካቸው ተሰማ። Biden Dispatches Senate Ally to Ethiopia to Address Crisis Chris Coons to deliver a tough message to Abiy Ahmed. የደላዌር ሴናተር እና የቢደን የቅርብ አጋር የሆኑት ክሪስ ኮንስ በሰሜናዊ ኢትዮጵያ የትግራይ ክልል የተፈጠረውን ቀውስ ለመፍታት ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጋር ለመገናኘት የዲፕሎማሲ […]
Biden Dispatches Senate Ally to Ethiopia to Address Crisis – Foreign Policy 09:34

Chris Coons to deliver a tough message to Abiy Ahmed. By Robbie Gramer | March 18, 2021, 9:27 AM Sen. Chris Coons questions then-Secretary of State Mike Pompeo during a Senate Foreign Relations Committee hearing on Capitol Hill in Washington, D.C. on July 30, 2020. Greg Nash-Pool/Getty Images President Joe Biden is deploying one of […]
Statement by National Security Advisor Jake Sullivan on Senator Christopher Coons (D-DE) Travel to Ethiopia – The White House (Press Release) 11:01

March 18, 2021 • Statements and Releases Senator Christopher Coons is traveling to Addis Ababa, Ethiopia to meet with Prime Minister Abiy Ahmed Ali at President Biden’s request. Senator Coons will convey President Biden’s grave concerns about the humanitarian crisis and human rights abuses in the Tigray region and the risk of broader instability in […]