የትግራይ ፓርቲዎች በኢሰመጉ ላይ ያቀረቡት ተቃውሞ | ኢትዮጵያ | DW | …
ሳልሳዊ ወያነ ትግራይ፣ የታላቋ ትግራይ ብሔራዊ ሸንጎ ባይቶና እና የትግራይ ነጻነት ፓርቲ በጋራ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን የማይካድራ የጅምላ ጭፍጨፋን አስመልክቶ ያወጣው ሪፖርት በተቀረው የትግራይ አካባቢ የከፋ የሰብአዊ መብት ጥሰት እንዲፈጠር አስተዋጽዖ ነበረው ብለዋል። በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ ሶስት የፖለቲካ ፓርቲዎች የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በትግራይ ክልል የተፈጠረውን ሰብአዊ ቀውስ ገለልተኛ ሆኖ ማጣራት […]
ውሾቹ ይጮሃሉ፤ ግመሎቹ ግን መንገድ ቀጥለዋል

Saturday, 20 March 2021 11:56 ከእለታት አንድ ቀን በርካታ ጅቦች የተራቡና የሚበላ ነገር ለማግኘት ዞር ዞር ሲሉ፣ አንድ እጅግ ግዙፍ ዝሆን ገደል ወድቆ ገብቶ አገኙ። እርቧቸዋልና አንደኛው፡– “እጅግ እድለኞች ነን። ልክ በሰዓቱ የተገኘ መና ነው። ከሰማይ የተላከልን ጸጋ ነው።” ሁለተኛውን፡– “ዘለን እንግባና ዝሆኑን እንቀራመተው” አለ። ሶስተኛው፡– መግባቱንስ ገባን መብላቱንስ በላን፤ ከጠገብንና ሆዳችን ከሞላ በኋላ እንዴት […]
“ኦነግ ሸኔ የሚጠፋው መንግሥት ትዕዛዝ መስጠቱን እና ፋይናንስ ማድረጉን ሲያቆም ብቻ ነው” – ቀጄላ መርዳሳ

From – Natnael Mekonnen face book መንግስት በተለይ የኦሮሚያ ክልል መንግስት በአስቸኳይ ለዚህ ጉዳይ እንደ ህዝብ መልስ ሊሰጠን ይገባል:: #Ethiopia : ኦነግ ሸኔ የሚባለው ነፍሰ ገዳይ ቡድን በመንግሥት መዋቅር ውስጥ ያለ ቡድን ነው። መንግሥት ነገሮችን ለማወሳሰብ ሲል ራሱ የፈጠረው ሃይል ነው። ምክንያቱም በጠራራ ፀሐይ ያውም ከተማ ውስጥ ድምፅ ባለው መሳሪያ ሰዎችን ገድሎ ሲሄድ ማንም አይዘውም። […]
· የኮማንደር “አያልነሽ” ወጎች – አፈንዲ ሙተቂ

· የኮማንደር “አያልነሽ” ወጎች —– ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ —— ሰሞኑን ስለ ትግል ስሞች በጻፍኩት ጽሑፍ ስር የአንዲት ሴት ፎቶ ተለጥፎ አየሁ። ፎቶውን የማውቀው መሰለኝ። ሆኖም እርግጠኛ ለመሆን ስል ፎቶውን የለጠፈውን ሰው “ማን ናት?” ብዬ ጠየቅኩት። “አያነሽ ናት” አለኝ። —– አወይ “አያልነሽ”! ስንቱን ያንቀጠቀጠች ጀግና መሰለቻችሁ?! ለደርግ ራስ ምታት ሆና በጎንደር እና በጎጃም እንደፈለገችው ትንሸራሸር ነበር፡፡ […]
እጩ ተወዳዳሪ አቶ ዋሲሁን አሰፋ መሰለ – አማራ ማእከላዊ ጎንደር ቋራ ግንባሆ

በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ጅሌ ጥሙጋና በሰሜን ሸዋ ዞን አጣየ ስለተፈጠረው ግጭት ከአማራ ክልላዊ መንግሥት የተሰጠ መግለጫ

March 21, 2021
በእንግሊዝ ወታደሮች በመኖሪያ ቤታቸው የተገደሉት ብላቴን ጌታ ወልደማሪያም አየለ

March 21, 2021 ብላቴን ጌታ ወልደማሪያም አየለ ዘመናዊ ትምህርትን ከቀሰሙ ቀደምት ኢትዮጵያዊያን አንዱ ነበሩ፤ ብላቴን ጌታ ወልደማሪያም አየለ በስዊዝ እና በፈረንሳይ ትምህርታቸውን የተከታተሉ ሲሆን ከ 10 አመት የአውሮፓ ቆይታ በሁዋላ ወደ ሀገራቸው ተመልስዋል።ብላቴን ጌታ ወልደማሪያም አየለ ከጠላት ወረራ በፊት በፈረንሳይ የኢትዮጵያ አንባሳደር ሆነው ተሾመው የስሩ ሲሆን የአገልግሎታቸውን ጊዜም ሲጨርሱ ወደ አዲስ አበባ ተመልሰዋል ፤ ብዙም […]
አጣየ ይኸ ሁሉ ሲሆን የፌዴራል መንግስት የደህንነቱ መስሪያ ቤትም ሆነ የክልሉ የመረጃ ክትትል ክፍል ምን ሲሰሩ ነበር? – ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ

March 21, 2021 አጣየ ይኸ ሁሉ ሲሆን የፌዴራል መንግስት የደህንነቱ መስሪያ ቤትም ሆነ የክልሉ የመረጃ ክትትል ክፍል ምን ሲሰሩ ነበር? – ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ አጣየ አካባቢው ላይ ለተከሰተው ግጭት የአንድ ሰው በአልታወቁ ሰዎች መገደል ነው ” የሚለው ሀሳብ ብዙም አሳማኝ ሆኖ አላገኘሁትም። ምክንያቱም በየትኛውም ቦታ ግለሰብ ሊገደል ይችላል፣ ሆኖም በዚህ መልኩ የቡድን መሳሪያ የታጠቁ ሰዎች […]
የቀድሞው የናይጀሪያ ፕሬዝደንት በኢትዮጵያና በሱዳን ድንበር ጉዳይ ከሱዳን ባለስልጣናት ጋር በካርቱም ተወያዩ

ኦሉሴጉን አቦሳንጆ “የአፍሪካ ችግሮች እንደማንኛውም ችግር በውጭ አካል ሊፈቱ አይችሉም” ሲሉ ገልጸዋል አል-ዐይን 2021/3/19 15:41 GMT የቀድሞው ፕሬዝደንት አቦሳንጆ “አፍሪካ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያሉትን ልዩነቶች ዝም ብላ አታይም” ብለዋል በሱዳን እና በኢትዮጵያ መካከል ስላለው የድንበር ውዝግብ በካርቱም ውይይት በመካሄድ ላይ መሆኑን የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት አስታውቋል። የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዝደንት ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ ፣ በሱዳንና በኢትዮጵያ […]
Ethiopia Deserves Positively Futuristic Constitution

Post published:March 21, 2021 Article 39 of the Ethiopian constitution “is extremely provocative and is the one behind most of the conflicts and instabilities that raged the country for more than three decades now,” says the author calls for futuristic constitution By Belayneh Begajo Article 39 of the Ethiopian constitution is one of the most […]