Statement by President Joe Biden on the Crisis in Ethiopia – The White House (Press Release) 19:12

May 26, 2021 • Statements and Releases I am deeply concerned by the escalating violence and the hardening of regional and ethnic divisions in multiple parts of Ethiopia. The large-scale human rights abuses taking place in Tigray, including widespread sexual violence, are unacceptable and must end. Families of every background and ethnic heritage deserve to live in […]

UN Aid Chief: Ethiopia’s Tigray at ‘Serious Risk’ of Famine – Voice of America 14:41

By Margaret Besheer Updated May 26, 2021 02:36 PM NEW YORK – The U.N. humanitarian chief is warning that there is a serious risk of famine in northern Ethiopia’s Tigray region if humanitarian assistance is not immediately scaled up.  “It is clear that people living in the Tigray region are now facing significantly heightened food […]

ወታደሮች ሽሬ የሚገኙ ተፈናቃዮችን አስረው እንደወሰዱ ተገለጸ

ሜይ 26, 2021 ቪኦኤ ዜና ዋሺንግተን ዲሲ — በትግራይ ክልል ሽሬ ከተማ ከሚገኙ አራት የአገር ውስጥ ተፈናቃዮች ካምፖች የኤርትራ እና የኢትዮጵያ ወታደሮች ከአምስት መቶ በላይ ወጣት ወንዶች እና ሴቶችን አስረው ወስደዋል ሲሉ ሦስት የረድዔት ሰራተኞች እና አንድ ሃኪም መናገራቸው ሮይተር ዘገበ። ወታደሮቹ ሰኞ ማታ አምስት ሰዓት ላይ ካምፖቹን በኃይል ወርረው በመቶዎች የተቆጠሩ ሰዎችን አፍሰው መኪና ላይ […]

የአሸባሪው ትሕነግ ታጣቂዎች እስካሁን በ46 የጊዜያዊ አስተዳደር አባላት ላይ የግድያ፣የማቁሰልና የእገታ ወንጀል መፈጸማቸው ተገለፀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ግንቦት 18 ቀን 2013 ዓ…

Post published:May 26, 2021 የአሸባሪው ትሕነግ ታጣቂዎች እስካሁን በ46 የጊዜያዊ አስተዳደር አባላት ላይ የግድያ፣የማቁሰልና የእገታ ወንጀል መፈጸማቸው ተገለፀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ግንቦት 18 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ በቅርቡ አሸባሪ ተብሎ የተፈረጀው ትሕነግ ባሰማራቸው ርዝራዥ ታጣቂዎቹ በኩል እስካሁን 22 የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አባላትን መግደሉን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታውቋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ቡድኑ እስካሁን […]

ምርጫ ቦርድ በእነ እስክንድር እጩነት ጉዳይ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ውሳኔን እንደማይፈፅም መግለፁን ተከትሎ የባልደራስ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/…

Post published:May 26, 2021 ምርጫ ቦርድ በእነ እስክንድር እጩነት ጉዳይ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ውሳኔን እንደማይፈፅም መግለፁን ተከትሎ የባልደራስ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ግንቦት 18 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ የሆኑት እነ አቶ እስክንድር ነጋን በተመለከተ የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት […]

ለአሜሪካ የቪዛ ዕገዳ የኤርትራ መንግሥት ምላሽ

ሜይ 26, 2021 ቪኦኤ ዜና ዋሺንግተን ዲሲ — ዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ከትግራዩ ቀውስ ጋር በተያያዘ በአሁኖቹና በቀድሞዎቹ የኢትዮጵያና የኤርትራ መንግሥት ባለሥልጣናት እንዲሁም የአማራ ክልል ኃይሎችና የህወሓት አባላት ላይ የቪዛ ማዕቀብ መጣሉን ባሳለፍነው እሁድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ማስታወቁን ተከትሎ የኤርትራ መንግሥት በትናንትናው ዕለት ባወጣው መግለጫ ምላሽ ሰጥቷል። የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አንተኒ ብሊንከን የቪዛ […]

ለአሜሪካ የቪዛ ዕገዳ የህወሓት ምላሽ

ሜይ 26, 2021 ቪኦኤ ዜና ዋሺንግተን ዲሲ — “ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ/ህወሓት/ በትግራይ ህዝብ ላይ እንደሚፈፀመው ሁሉ በወራሪዎች እየተጠቃ ያለ በመሆኑ ከጨፍጫፊዎች እኩል ሊፈረጅ የሚችልበት ምክንያት ፈፅሞ የለም” ሲል “ድምጺ ወያነ” በሚባለው የድርጅቱ ልሳን የተላለፈው የህወሓት መግለጫ ለዩናይትድ ስቴትስ የቪዛ ማዕቀብ ምላሽ ሰጥቷል። ከሁሉም አስቀድሞ የጆ ባይደን አስተዳደር “ኤስ አር 97” በሚል “አምባገነን” ባላቸው ኢሳያስ አፈወርቂና […]

አገራችን በውስጥና በውጭ ጠላቶች እጅግ ተወጥራ ባለችበት በዚህ ቀውጢ ግዜ እኛ እንደዜጋ ምን ማድረግ ይጠበቅብናል እንዴትስ የመፍትሄው አካል መሆን እንችላለን? ይምጡና እንወያይ አገራችንንም እንታደግ::

አገራችን በውስጥና በውጭ ጠላቶች እጅግ ተወጥራ ባለችበት በዚህ ቀውጢ ግዜ እኛ እንደዜጋ ምን ማድረግ ይጠበቅብናል እንዴትስ የመፍትሄው አካል መሆን እንችላለን? ይምጡና እንወያይ አገራችንንም እንታደግ::

Ethiopia plans June 21 election amid Tigray crisis – The East African 04:20

Monday May 24 2021 Solyana Shimeles, spokesperson of Ethiopia’s election body, at a press conference in Addis Ababa on May 20, 2021. A new election date has been set for June 21. PHOTO | AFP Summary Low voter registration, logistical challenges, security concerns in distributing poll materials, training of electoral staff, and more time needed to […]

UN demands inquiry into Ethiopia ‘war crime’ after Telegraph reveals horrific chemical burns – The Telegraph 01:05

UN demands inquiry into Ethiopia ‘war crime’ after Telegraph reveals horrific chemical burns The Telegraph – By Will Brown • 21h The United Nation’s humanitarian chief has called for a full investigation after The Telegraph reported that civilians had suffered horrific injuries consistent with the use of white phosphorus during… Read more on telegraph.co.uk