ትግራይ የሚገኙ ሲቪሎች ከነጭ ፎስፈረስ ጋር ተመሳሳይ የሆነ አሰቃቂ የቃጠሎ አደጋ ደርሶባቸዋል – ቴሌግራፍ
May 24, 202 Exclusive: Ethiopians suffer horrific burns in suspected white phosphorus attacks Weapons experts said images obtained by the Telegraph show injuries consistent with the chemical የቴሌግራፍ ሪፖርትና የመንግስት ምላሽ : ‘ቴሌግራፍ’ ጋዜጣ ባወጣው ሪፖርት በሰሜን ኢትዮጵያ (ትግራይ) የሚገኙ ሲቪሎች ከ ‘ነጭ ፎስፈረስ’ ጋር ተመሳሳይ የሆነ አሰቃቂ የቃጠሎ አደጋ ደርሶባቸዋል፥ይህም የጦር ወንጀል ሊሆን ይችላል […]
አሜሪካ በየትኞቹ አገራት ላይ ምን ዓይነት ዕቀባዎችን ጥላለች? – BBC Amharic
24 ግንቦት 2021, 15:01 EAT አሜሪካን ጨምሮ በርካታ ኃያላን አገራት የምጣኔ ሀብት፣ የፖለቲካ ግንኙነት፣ የንግድ፣ ወታደራዊ፣ እርዳታ የማቆም እና ሌሎችም ማዕቀቦች በተለያየ ምክንያት ይጥላሉ። የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተፈጽሟል ሲባል፣ በአንድ አገር ውስጥ በተለያየ መንገድ አፈና ሲካሄድ ወይም ደግሞ ዓለም አቀፍ ድንጋጌዎችን የሚተላለፍ ተግባር ተከናውኗል በሚባልባቸው ሁኔታዎች ውስጥ ኃያላን አገራት ማዕቀብ ይጥላሉ። የአሜሪካ መንግሥት በኢትዮጵያ እና […]
በውጭ ምንዛሪ ተመን ላይ የተያዘው አቅጣጫ ትክክል አይደለም (ክቡር ገና)
May 24, 2021 የኢትዮጵያ መንግሥት የኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ ተመን በገበያ እንዲወሰን ለማድረግ ያግዛሉ ያላቸውን የተለያዩ እርምጃዎች እየወሰደ ይገኛል፡፡ ከነዚህ እርምጃዎች በግንባር ቀደምነት የሚነሳው የብርን አቅም ከውጭ ምንዛሪ አንጻር በተከታታይ እየተዳከመ እንዲሄድ ማድረጉ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት ዓመታት ብሯን ከዶላር አንጻር ከ40 በመቶ በላይ እንዲዳከም አድርጋለች፡፡ ይህ እርምጃ ሕዝቡ የዋጋ ንረት ሰለባ እንዲሆን እያደረገው ይገኛል፡፡ በተለይ […]
‘ለኤርትራ ነጻነት 30 ዓመት ተዋደቅን፤ ለ30 ዓመት ዲሞክራሲን ጠበቅን፤ አልመጣም’ የቀድሞው የቢቢሲ ትግርኛ አርታኢ – BBC Amharic
24 ግንቦት 2021, 07:03 EAT ኤርትራ ነጻነቷን ካገኘች 30 ዓመት ደፈነች። የቀድሞው የቢቢሲ ትግርኛ አርታኢ የነበረው ሳሙኤል ገብረሕይወት ለነጻነቱ ነፍጥ አንግበው ከተዋደቁ ኤትራዊያን አንዱ ነበረ። ስለ ትግሉ እና እንደ ጉም ስለተነነው ኤርትራዊያን የነጻነትና ዲሞክራሲ ተስፋ እንዲሁም አገሪቱ እንዴት በአምባገነን እጅ ስር እንደወደቀች እንዲህ ይተርካሉ። ለሰላሳ ዓመታት ነፍጥ አንስተን ለነጻነት ተዋጋን፣ እያንዳንዱ ቀንና ሰዓት በጦርነት የሚያልፍ […]
U.S. Sanctions Complicate Vodafone Funding for Ethiopia Entry – Bloomberg 11:04
By Samuel Gebre and Loni Prinsloo May 24, 2021, 10:43 AM EDT Consortium secured fianance from U.S. state development agency DFC pausing Ethiopia investments on U.S. move over Tigray war Vodafone Group Plc’s plans to expand in Ethiopia have been complicated by the U.S. state development agency’s decision to pause investments in the country, according […]
Vodafone et al win Ethiopia licence, but it’s not over yet – Telecoms.com 07:11
Written by Mary Lennighan A consortium including major players Vodafone, Vodacom and Safaricom has won a licence to offer telecoms services in Ethiopia, but the opening up of the country is unlikely to end here. The Ethiopian Communications Authority (ECA) and the country’s Ministry of Finance jointly announced that a grouping made up the three […]
Bells ring in Holy Trinity Church in Eastern Ethiopia – Orthodox Times 05:43
May 24, 2021 | 12:36 in Patriarchate of Alexandria In a climate full of joy and grace of the Resurrection of our Lord, the few Greek and Ethiopian Orthodox believers, living in the city of Dire Dawa in eastern Ethiopia, celebrated in the Greek Orthodox Church of the Holy Trinity Metropolitan Daniel of Axum officiated […]
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 Reported Cases in Ethiopia (23 May 2021)
Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, May 24, 2021 Daily:Laboratory Test: 4,376Cases: 293Severe Cases: 495New Deaths: 8Recovery: 1,677 Total:Laboratory Test: 2,687,134Active Cases: 36,359Total Cases: 269,194Total Deaths: 4,076Total Recovery: 228,757Total Vaccinated: 1,655,244
UAE withdraws initiative to settle Sudan-Ethiopia border dispute – Sudan Tribune 01:10
Monday,24 May 2021 May 23, 2021 (KHARTOUM) – The United Arab Emirates (UAE) withdrew its initiative to settle the border dispute between Sudan and Ethiopia, a news report said citing sources at the Sovereign Council. The UAE proposed to establish agricultural schemes in the Al-Fashaqa area of Gadaref State. 25% of the claimed area will […]
US restricting visas, taking other action over Tigray crisis Mail – Associated Press
Published: 00:31 EDT, 24 May 2021 WASHINGTON (AP) – The United States has begun restricting visas for government and military officials of Ethiopia and Eritrea seen as undermining efforts to resolve the deadly fighting in Ethiopia’s Tigray region, saying it is time for the international community to take action in a conflict that has sparked […]