ጦርነት በሌለበትና ተዋጊ የሆኑ ሁለት ኃይሎች በማይታዩበት ሁኔታ ተኩስ አቁሙ ማለት ግራ የሚያጋባ ውሳኔ ነው -ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ
May 21, 2021 የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኢሶዴፓ)ፕሬዚዳንትና የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር -ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ “ጦርነት በሌለበትና ተዋጊ የሆኑ ሁለት ኃይሎች በማይታዩበት ሁኔታ ተኩስ አቁሙ ማለት ግራ የሚያጋባ ውሳኔ ነው” ብለዋል፡፡ ፕሮፌሰር በየነ በተለይም ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዳሉት፣ “ በሰላም ተነጋግራችሁ ችግራችሁን ፍቱ የሚለው አባባል የተለመደ ነው፤ ነገር ግን ጦርነት በሌለበትና ተዋጊ የሆኑ […]
በትግራይ የሰብአዊ እርዳታ ሰራተኞችን ግድያ በጥብቅ እናወግዛለን – የአሜሪካ ኤምባሲ
May 21, 2021 መግለጫ – በኢትዮጵያ የሰብአዊ ሠራተኞች ሞት ግንቦት 20 ቀን 2021 ዓ.ም. የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ የሚገኙ ሁሉም የታጠቁ አካላት በመላ ኢትዮጵያ የሰብአዊ ሠራተኞችን ሕይወትና እንቅስቃሴ እንዲጠብቁ ጥሪ ያቀርባል ፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት ሰብአዊውን ማህበረሰብ ጨምሮ የዜጎችን ደህንነት በማረጋገጥ ረገድ ማዕከላዊ ሚና አለው ፡፡ በተጨማሪም ሁሉም የታጠቁ አካላት በአለም አቀፍ የሰብአዊነት ሕግ ግዴታቸውን መወጣት አለባቸው […]
በትግራይ የሰብአዊ እርዳታ ሰራተኞችን ግድያ በጥብቅ እናወግዛለን – የአሜሪካ ኤምባሲ
May 21, 2021 መግለጫ – በኢትዮጵያ የሰብአዊ ሠራተኞች ሞት ግንቦት 20 ቀን 2021 ዓ.ም. የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ የሚገኙ ሁሉም የታጠቁ አካላት በመላ ኢትዮጵያ የሰብአዊ ሠራተኞችን ሕይወትና እንቅስቃሴ እንዲጠብቁ ጥሪ ያቀርባል ፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት ሰብአዊውን ማህበረሰብ ጨምሮ የዜጎችን ደህንነት በማረጋገጥ ረገድ ማዕከላዊ ሚና አለው ፡፡ በተጨማሪም ሁሉም የታጠቁ አካላት በአለም አቀፍ የሰብአዊነት ሕግ ግዴታቸውን መወጣት አለባቸው […]
ባለፉት ወራት ኢትዮጵያ ውስጥ ስምንት የእርዳታ ሠራተኞች መገደላቸው ተነገረ – BBC Amharic
21 ግንቦት 2021, 10:01 EAT በዚህ ዓመት ኢትዮጵያ ውስጥ ስምንት የእርዳታ ድርጅት ሠራተኞች መገደላቸውን አዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ አስታወቀ። ኤምባሲው ባወጣው መግለጫ እንዳመለከተው ከኅዳር ወር ወዲህ ባለው ጊዜ ውስጥ ከተገደሉት የረድኤት ተቋማት ሠራተኞች ሰባቱ ግጭት ባጋጠመበት በትግራይ ክልል ውስጥ መሞታቸው ሲታወቅ አንደኛው ግን በሌላ የአገሪቱ ክፍል ውስጥ መገደሉን ገልጿል። የተገደሉት የእርዳታ ሠራተኞች ለችግር የተጋለጡ […]
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝበ ውሳኔ አጠቃላይ ምርጫው ከሚካሄድበት ቀን ጋር አንድ ላይ እንደሚካሄድ ተገለጸ
May 21, 2021 የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የኮሚኒኬሽን ኃላፊ ወ/ሪት ሶሊያና ሽመልስ ፥ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝበ ውሳኔ ለማካሄድ አብዛኛው የዝግጅት ስራዎች መጠናቀቃቸውን አሳወቁ። ሕዝበ ውሳኔው አጠቃላይ ምርጫው ከሚካሄድበት ቀን ጋር አንድ ላይ እንደሚካሄድ ገልፀዋል። ለአጠቃላይ ምርጫውና ለሕዝበ ውሳኔው አንድ የምርጫ መዝገብ የተዘጋጀ ሲሆን ፤ መራጮች ለምርጫውም ለሕዝበ ውሳኔውም አንድ ላይ ድምጽ ይሰጣሉ ብለዋል። በዞኖቹና […]
የኢትዮጵያን ሉዐላዊነት እና ነጻነት ባከበረ መልኩ አሜሪካ እንድትንቀሳቀስ የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጎች ምክር ቤት ጠይቋል፡፡
May 21, 2021 አሜሪካ ኢትዮጵያን በተመለከተ ከኢትዮጵያ ህዝብ እና መንግስት ጋር በመሆን ገንቢ ሚናዋን እንድትወጣ የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጎች ምክር ቤት ጠይቋል፡፡ ምክር ቤቱ ለአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በጻፈው ደብዳቤ፣ የኢትዮጵያን ሉዐላዊነት እና ነጻነት ባከበረ መልኩ አሜሪካ እንድትንቀሳቀስ ጠይቋል፡፡ በኢትዮጵያ የተካሄደው የህግ ማስከበር እና የህልውና ዘመቻ በሀገሪቱ መከላከያ ሠራዊት ላይ የተቃጣ ጥቃትን ለመቀልበስ የተካሄደ መሆኑን የጠቀሰው […]
Ethiopia says Eritrean troops killed civilians in Tigray
By Afp Published: 13:25 EDT, 21 May 2021 330 shares +1 The Tigray conflict erupted in early November Ethiopia on Friday for the first time accused troops from neighbouring Eritrea of killing 110 civilians in a massacre in the war-hit Tigray region. The attorney general’s office sharply contradicted law enforcement officials who claimed earlier this […]
Ethiopian doctor who fled Tigray faces deportation – Daily Nation 09:10
Friday, May 21, 2021 By Aggrey Mutambo Senior Diplomatic Writer Nation Media Group What you need to know: Dr Goitom Aregawi, an the Ethiopian radiologist and activist, arrived in Kenya on April 30 but his lawyer says he has been unable to secure asylum after the Interior Ministry stopped processing newcomers. A medical doctor who […]
Sudan to hold joint war games with Egypt amid dispute over Nile dam project – The National 16:41
Military branches from both nations will join forces this month Hamza Hendawi May 22, 2021 Sudan’s military on Friday said it would hold war games with Egypt next week, the latest in a series of joint operations by the two allies that coincide with rising tension with Ethiopia over the construction of the Grand Ethiopian […]
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 Reported Cases in Ethiopia (21 May 2021)
Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, May 21, 2021 Daily:Laboratory Test: 5,095Cases: 485Severe Cases: 512New Deaths: 12Recovery: 1,487 Total:Laboratory Test: 2,677,195Active Cases: 38,978Total Cases: 268,520Total Deaths: 4,060Total Recovery: 225,480Total Vaccinated: 1,584,156