ከኢትዮጵያ ባንክና ፋይናንስ ዘርፍ አሰራር ውስጥ የብልፅግና ፖለቲካ ጣልቃገብነት ያብቃ!!!
published:May 19, 2021 ኢትዮጵያ በኤቲኤም ማሽኖች ስርጭትና ድርሻ ከዓለም 179 አገራቶች 178ኛ ደረጃ አገኘች !!! (ክፍል ሁለት) ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY ለዲጂታል ባንኪንግ ፀሓይ ወጣች! The Sun Is Rising on Digital Banking in Ethiopian በኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ለሚገኙ አስተማሪዎችና ተማሪዎች ለውይይት የቀረበ ቁንፅል መነሻ ጥናት የመንግሥት የፖለቲካ ጣልቃገብነት ከባንክ አሰራር ውስጥ ይውጣ!!! ኢትዮጵያ46 (ከአንድ […]
በአጣዬ ጠብአጫሪ ኃይሎች ማህበረሰቡ ወደ ጦርነት እንዲገባ እየሰሩ ነው

May 18, 2021 በሰሜን ሸዋ ዞን በአጣዬ ከተማና አካባቢው ተከስቶ የነበረው ግጭት ተረጋግቶ አንጻራዊ ሰላም ቢፈጠርም ጠብአጫሪ ኃይሎች ማህበረሰቡ ወደ ጦርነት እንዲገባ እየሰሩ መሆኑ ተገለፀ፡፡በአካባቢው የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት ከሰሜን ሸዋ ዞን እና ከኦሮሞ ማህበረሰብ አስተዳደር ዞን አመራሮች ጋር በመሆን የሰላምና ደህንነት እቅድ አፈፃፀሙን እየገመገመ ነው፡፡በዚህም በአካባቢው ግጭት ከተከሰተ በኋላ ኮማንድ ፖስቱ የሕግ የበላይነትን ለማስከበርና ዳግም […]
ሦስተኛ ፓትርያርክ እንዳይመጣ እፈራለሁ…!!! (መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ)

18/05/2021 ሦስተኛ ፓትርያርክ እንዳይመጣ እፈራለሁ…!!! መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ https://www.facebook.com/109009352795285/posts/1394798597549681/
መሬት በመስጠት ላይ የተመሰረተው የኢትዮ ሱዳን ዲፕሎማሲ (ጌጥዬ ያለው)
18/05/2021 መሬት በመስጠት ላይ የተመሰረተው የኢትዮ ሱዳን ዲፕሎማሲ ጌጥዬ ያለው የሱዳን ታጣቂ ቡድን ጓንግ (ሱዳኖች አትባራ ይሉታል) ወንዝን ተሻግሮ የኢትጵያ ግዛት ውስጥ ከገባ አንድ አመት አልፏል፡፡ ይህ ሜካናይዝድ የሆነ ጦር በኢትዮጵያ ግዛት ላይ ምሽግ መሽጓል፡፡ ኮረዲም፣ ምድሪያ፣ ግራር ውሃ የተባሉ ቦታዎችን ባለፈው አመት ተቆጣጥሮ ነበር፡፡ ዘንድሮ ደግሞ በሌላኛወሸ አቅጣጫ እስከ 5ዐ ኪሎ ሜትር ድረስ የኢትዮጵያን […]
“አልሞትኩም ብዬ አልዋሽም” (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ – ከአዲስ አበባ)
18/05/2021 “አልሞትኩም ብዬ አልዋሽም” ዳግማዊ ጉዱ ካሣ (ከአዲስ አበባ ) ma74085@gmail.com ራስ ቢትወደድ እንዳልካቸው መኮንን ከአፄ ኃይለ ሥላሤ የካቢኔ አባላት አንዱ የነበሩና በርከት ያሉ ልቦለድ ድርሰቶችን የጻፉ ታላቅ ሰው ናቸው፡፡ ፀሐይ መስፍን፣ ያይኔ አበባ፣ አርሙኝ፣ አልሞትኩም ብዬ አልዋሽም፣ የድሆች ከተማ፣ ዦሮ ጠቢና የህልም ሩጫ የሚሰኙ ድርሰቶች ከኚህ በየዣነሩ በርካታ የልቦለድና የኢልቦለድ ጽሑፎችን ካበረከቱ የቀድሞ ደራሲና ከፍተኛ […]
የምዕራባዊያን ውትወታ፤ ከህውሃት ጋር ተደራደሩ – የሞኝ ፈሊጥ…!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)
18/05/2021 የምዕራባዊያን ውትወታ፤ ከህውሃት ጋር ተደራደሩ – የሞኝ ፈሊጥ…!!! ያሬድ ሀይለማርያም ህውሃት በከፍተኛ እና በአለም አቀፍ የሰቆቃ (atrocity) ወንጀሎች መጠየቅ ካለባቸው እኩይ ቡድኖች አንዱ ነው። ለረዥም ዓመታት ህውታት ከነተባባሪዎቹ የፈጸሟቸው የመብት ጥሰቶች በአግባቡ ተሰንደዋል። የተጠያቂነት ባህል በአገር ደረጃ ማስፈን ባለመቻሉ ነው እንጂ ህውሃት ድሮ ነበር እንደ ድርጅትም፤ አመራሮቹም እንደ ግለሰብ ለፍርድ መቅረብ የነበረባቸው። ይህን ክፍተት […]
ወልቃይት፣ ጠገዴ እና ራያን የመሳሰሉ ግዛቶችን በተመለከተ ያለኝ የማይናወጽ አቋም…!!! (ኤርሚያስ ለገሰ)
18/05/2021 ወልቃይት፣ ጠገዴ እና ራያን የመሳሰሉ ግዛቶችን በተመለከተ ያለኝ የማይናወጽ አቋም…!!! ኤርሚያስ ለገሰ ላለፉት አስር አመታት በዚህ አጀንዳ ላይ የማይናወጥ በመርህ ላይ የቆመ እምነቴን ሳራምድ ቆይቻለሁ። ዛሬም የተለወጠ አመለካከትም ሆነ የመፍትሔ ሐሳብ የለኝም። እኔ እንዲህ ነው የማስበው፣አንደኛ ፡– የዜግነትና የነፃነት መብት የሰጠችኝን አሜሪካ ጨምሮ የትኛውም የውጪ ኃይል በዚህ ጉዳይ አያገባውም። ይህ የአንዲትን ሉአላዊት አገር መብት […]
አይ የብልጽግና ወንጌላውያን ነገር….iii (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)
18/05/2021 አይ የብልጽግና ወንጌላውያን ነገር….iii ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው *… የኢትዮጵያ ጥንታዊ ታሪክ በአዲሱ የፓለቲካ ሴራ ከአብዮታዊ ዴሞክራሲ ወደ መደመርና ብልጽግና ወንጌል መናፍቃንን ለየት የሚያደርጋቸው ነገር ጭንቅላታቸው የእግዚአብሔርን ቃል ሐሳብ፣ መልእክትና ምሥጢር መረዳት የማይችል በመሆናቸውና ጥቅስን ያለቦታው በመጥቀሳቸው ነው!!! በዚህ ሶፊያ ሽባባው በጠቀሰችው ጥቅስ ቅዱስ ጳውሎስ የሚናገረው በእምነት ለሚመስሉንና ሕግና ሥርዓትን ጠብቀው ለሚያስተዳድሩ ባለሥልጣናት ነው እንጅ “ተገዙላቸው […]
አዲስ ለሚመሰረተው 11ኛ የደቡብ ምዕራብ ክልል መተዳደሪያ ረቂቅ ህገ መንግሥት ተዘጋጀ
May 18, 2021 በደቡብ ክልል ለሚመሰረተው 11ኛ የደቡብ ምዕራብ ክልል መተዳደሪያ ረቂቅ ህገ መንግሥት መዘጋጀቱን የውሳኔ ህዝብ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ፀጋዬ ማሞ ለቪኦኤ አስታወቀ። ክልሉ ከተመሰረተ ከአንድ በላይ ማዕከላት ሊኖረው እንደሚችልም የውሳኔ ህዝብ አስፈፃሚ ኮሚቴ እና የፕሮጀክት ፅ/ቤት የጋራ ምክክር ማድረጋቸውን ተናግረዋል። የክልሉ መመስረተ በራሱ የመጨረሻ ግብ ባይሆንም የአከባቢው ህዝቦች አጥተነው የነበረውን […]
መንግሥት ከህወሓት ጋር “የተደራደሩ” ጥያቄን በፍጹም እንደማይቀበል በድጋሚ አስታወቀ
18 ግንቦት 2021, 11:28 EAT የኢትዮጵያ መንግሥት ከአጋር አገራት እየቀረበለት ያለውን ‘ከህወሓት ጋር ተደራደሩ’ የሚሉ ምክረ ሐሳቦች በፍጹም እንደማይቀበል በድጋሚ አስታወቀ። ይህ የተገለጸው የኢፌድሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ትናንት አመሻሽ ላይ ባወጣው መግለጫ ነው። ሚኒስቴሩ ከአጋር አገራት ጋር በቅርብ መሥራቱን እንደሚቀጥል በመግለጫው አረጋግጦ ሆኖም ግን፤ እጅ ለመጠምዘዝ የሚሞክሩ ያላቸውን መንግሥታትን ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡና የአገሪቱን ሉዓላዊነት እንዲያከብሩ አስጠንቅቋል። […]