በካናዳ የቀድሞ ትምህርት ቤት የ215 ህፃናት አፅም በጅምላ መቃብር ተገኘ ፟ ቢቢሲ አማርኛ

30 ግንቦት 2021, 08:49 EAT በካናዳ 215 ህፃናት የተቀበሩበት የጅምላ መቃብር ተገኝቷል። ስፍራው የቀድሞ ትምህርት ቤት ሲሆን የካናዳ ቀደምት ህዝቦችን ወደ ነጭ ባህል ለማላመድ በሚል የተመሰረተ ነው። ካምሎፕስ ኢንዲያን ሬዚደንሻል ትምህርት ቤት የሚል መጠሪያ በተሰጠው ትምህርት ቤት ይማሩ የነበሩ ህፃናት ናቸው አፅማቸው የተገኘው። ትምህርት ቤቱ በአውሮፓውያኑ 1978 ተዘግቷል። የህፃናቱ በጅምላ መቀበር ያሳወቁት የቴኬኤምሉስፕ ቴ ሴክዌፑምክ […]

US diplomat: ‘There is an absence of political will’ in Nile River dam dispute

A State Department official told the Senate on Thursday that the Biden administration supports a “two-stage process” to diplomatically resolve the Grand Ethiopian Renaissance Dam dispute between Ethiopia, Egypt and Sudan. TONY KARUMBA/AFP via Getty Images Adam Lucente@Adam_Lucente Water Issues May 28, 2021 A State Department official updated the Senate on Thursday on the dispute […]

ፑቲን በጋዜጠኛው መታሰር ምዕራባውያን መቆጣታቸውን አጣጣሉ

29 ግንቦት 2021 የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን አንድ የራያንኤር አውሮፕላን ወደ ቤላሩስ ዋና ከተማ እንዲያመራ ተገዶ አንድ ተቃዋሚ እና የሴት ጓደኛው በመያዛቸው ምዕራባውያን ያሰሙትን ቁጣ ውድቅ አደረጉ፡፡ በሩሲያ የመዝናኛ ከተማ ሶቺ ባደረጉት ውይይት ፑቲን እና የቤላሩስ አቻቸው አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ስለ “ስሜታዊ መገንፈል” ተናግረዋል፡፡ የአውሮፓ ሕብረት ይህን ተከትሎ መቀመጫቸውን አውሮፓ ያደረጉ አየር መንገዶች የቤላሩስን አየር ክልል […]

ለኢትዮጵያ የሚጠቅማት በዲፕሎማሲ የታሸ ብልኃት ነው!

May 29, 2021 ለኢትዮጵያ የሚጠቅማት በዲፕሎማሲ የታሸ ብልኃት ነው! በ ሪፓርተር ጋዜጣ አገር ችግር ሲገጥማት ትዕግሥት፣ ብስለት፣ ብልኃትና ፅናት መጎናፀፍ ተገቢ ነው፡፡ የአሜሪካ መንግሥት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እያሳየ ያለው ጣልቃ ገብነትና ሰሞኑን ያስተላለፈው የጭካኔ ውሳኔ በጣም አሳዛኝ ቢሆንም፣ በኢትዮጵያ በኩል ግን በሳልና ብልኃተኛ መሆን ይጠቅማል፡፡ ውሳኔው የሁለቱን አገሮች ከአንድ መቶ ዓመታት በላይ የተሻገረ ግንኙነትን ከማሻከር አልፎ፣ […]

ኮሮናቫይረስ፡ ኮቪድ-19 ‘የተወለደው’ በቻይና ቤተ ሙከራ ውስጥ በተፈጠረ ስህተት ይሆን? -ቢቢሲ አማርኛ

29 ግንቦት 2021, 08:04 EAT እነሆ ዓመት ተኩል! ኮቪድ ዓለምን ካመሰቃቀለ ዓመት ከመንፈቅ ነው። ጊዜው እንዴት ይነጉዳል? በሰውና በተህዋሲው መካከል ጦርነቱ አሁንም ቀጥሏል። ኮቪድ-19 እየረታም እየተረታም ይገኛል። እስከ አሁን በጦርነቱ ከ3 ሚሊዮን በላይ ሙት፣ በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠሩትን ደግሞ ቁስለኛ አድርጓል። አንድ በዓይን የማይታይ ተህዋሲ፣ ከሰማይ ይዝነብ ከምድር ይፍለቅ የማይታወቅ፣ እዚህ ግባ የማይባል ደቃቃ ተህዋሲ የሰው […]

በኢትዮጵያ ጉዳይ የተለያየ አስተያየት የሰጡ የአሜሪካ ም/ቤት አባላት

May 29, 2021 – Konjit Sitotaw VOA – የኒውጀርሲው ዴሞክራት ሴነተር ባብ መንዴዝ እና የተወካዮች ምክር ቤቱ አባል ግሬጎሪ ሚክስ ባወጡት የጋራ መግለጫቸው፣ የአሜሪካ መንግሥት ሰሞኑን ከጣለው የቪዛ ማዕቀብ ጥሩ ጅምር ቢሆንም ሌሎች ተጨማሪ ጠንካራ እርምጃዎች ያስፈልጋሉ፣ አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ መሬት የያዘ ውሳኔ ማሳለፍ ይርኖበታል” ሲሉ ማሳሳባቸው ተመልክቷል፡፡ የኦክላሆማ ሪፐብሊካን ሴናተር ጀምስ ማውንቲን ኢንሆፍ፣ ደግሞ፣ […]

ችግሮቻችንን ሁሉ ውጫዊ ከማድረግ ይልቅ የውስጥ ጉዳዮቻችንን በማየት ማስተካከል ላይ ማተኮር ያስፈልጋል – አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ

May 29, 2021 – Konjit Sitotaw (ኢዜአ) “ችግሮቻችንን ሁሉ ውጫዊ ከማድረግ ይልቅ የውስጥ ጉዳዮቻችንን በማየት ማስተካከል ላይ ማተኮር አለብን” ሲል አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ ተናገረ። በሩጫው የበርካታ የዓለም ሪከርዶች ባለቤትና በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች የተሰማራው አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ በኢትዮጵያ ላይ ያንዣበቡትን ጫናዎች አስመልክቶ ከኢዜአ ጋር ቆይታ አድርጓል። ኢትዮጵያ በዘመናት የተለያዩ ጫናዎች ውስጥ ያለፈች ቢሆንም፤ አሁን […]

Hearing on Tigray Conflict in Ethiopia

The Senate Foreign Relations Committee holds a hearing on the Tigray Conflict in Ethiopia and the U.S. response to it.Report Video Issuehttps://imasdk.googleapis.com/js/core/bridge3.462.0_en.html#goog_896472465 1:36:18 POINTS OF INTEREST Sen. Menendez: “I see echoes of Darfur” Godec: “Alarm Bells are Ringing in Ethiopia” https://www.c-span.org/video/?512141-1/hearing–tigray–conflict–ethiopia 6:25:302 days ago · The Senate Foreign Relations Committee holds a hearing on the Tigray Conflict […]

US senator describes TPLF as ‘regional terrorist group’ that initiated Tigray crisis Sudans Post08:16

Senator Jim Inhofe (Republican) of Oklahoma said the United States government should not treat the federal government of Ethiopia and the insurgent TPLF group equally because the former is democratically elected while the later initiated the conflict because it was no longer in power. By STAFF WRITER May 29, 2021 JUBA – A United States […]

Sudan’s foreign minister holds talks in Nigeria, Ghana over GERD dispute – Sudan Tribune 03:34

May 28, 2021 (KHARTOUM) – Foreign Minister Maryam al-Mahdi discussed Sudan’s position on the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) with senior officials in Nigeria and Ghana. Al-Mahdi on Thursday was in Abuja and Friday in Accra as part of a regional tour in West Africa including Nigeria, Ghana, Niger and Senegal. In two separate statements, […]