ህወሃት አዜብ መስፍን አገደ፤ ሊቀመንበሩን ሻረ፤ ግምገማው ቀጥሏል

Posted on November 27, 2017 የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር ሕወሃት በግምገማ “መሞሻለቅ” ከጀመረ ሰነባብቷል። ይኽ “የከረረ” የተባለ ግምገማ ተከትሎ የሃሳብ መለያየት የታየበት፣  መቧደን የተስተዋለበት፣ ስብሰባ ረግጦ መውጣት የተደረሰበት፣ “አሞኛል” በሚል ሰበብ አንዳንዶች መደበቅ የመረጡበት እንደነበር ከመቀሌ መረጃዎች አስቀደምመው ሲደመጡ ነበር። ዛሬ ራሱ ህወሃት ለመንግስት መገናኛዎች ባሰራጨው መረጃ በከፍተኛ አመራሮች ላይ እርምጃ እንደተወሰደ ይፋ አድርጓል። በዚሁ መሰረት […]

አዜብ ያለቀሰችው ለመለስ ነው ወይስ ለስብሓት? – ናትናኤል አስመላሽ

November 28, 2017  አዜብ መለስ የሞተ ጊዜ ያሳየችው የለቅሶ አይነት እና የእምባ ብዛት የሚገርም ነበር፣ እውን አዜብ ያኔ ለመለስ ነበር ያለቀሰችው? መልሱ አይደለም ነው። አዜብ ካንጀትዋ ያስለቀሳት የመለስ መሞት ሳይሆን የስብሓትን በሂወት መኖር እና የመለስ አዜብ ቡዱን ስልጣን በስብሓት ቡድንን መነጠቅን ያሳስባት ስለ ነበር ብቻ ነው። በመለስ እና በሳሞራ ከሁሉም ስልጣኖች የተገለለው ስብሓት ነጋ ቂሙን […]

የስብሓት ነጋ እንደራሴነት: ኣቦይ ስብሓት የታላቅ ወንድማቸው ልጅ ሊቀመንበር ኣድርገው ሊያስመርጡ – አምዶም ገብረስላሴ

November 28, 2017  ኣቦይ ስብሓት የታላቅ ወንድማቸው ልጅ ሊቀመንበር ኣድርገው ሊያስመርጡ መሆናቸው እየተነገረ ነው። ፈትለወርቅ ገብረዝጋብሄር(መንጆሪኖ) በህወሓት ሊቀመንበር ቦታ ላይ ሊያስቀምጧት እንደሆነ ወሬ እየተናፈሰ ነው። ይህ ነገር ስብሓት ከ30 ዓመት በኋላ ተመልሶ የህወሓት ሊቀመንበር ሆነ ማለት ነው። ኣባይ ፀሓየም የድሮ ሚስቱናትና ጠጋጠጋ…… አምዶም ገብረስላሴ

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በፌስቡክ በሚወጡ ዘገባዎችና ፅሁፎች ላይ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል።

November 28, 2017   ቆንጅት ስጦታው ፍርድ ቤቱ በፌስቡክ በሚወጡ ዘገባዎችና ፅሁፎች ላይ  የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ጦማሪ ማህሌት ፋንታሁን “አክላቸው ወንድወሰን” በተባለ የፌስቡክ አድራሻ የዳኛ ስም ተጠቅሶ የተፃፈ የፍርድ ቤቱን ክብር የሚነካ ፅሁፍ አጋርተሻል በሚል ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል። አሚር በፌስቡክ የተፃፈ ፅሁፍ ስር አስተያየት እንደሚሰጥ፣ እንዲሁም እኔ (ጌታቸው ሺፈራው) የምፈልገውን የፍርድ […]

በቦረና ዞን በሦስት ወረዳዎች የተካሄዱ የተቃውሞ ሰልፎች

November 27, 2017 – VOA Amharic News በኦሮምያ ክልል የቦረና ዞን ሦስት የተለያዩ ወረዳዎች ነዋሪዎች በትላንት እና በዛሬው ዕለት የተቃውሞ ሰልፎችን ማካሄዳቸው ተዘገበ።   ► ሙሉውን ለማየት እዚህ ላይ ይጫኑ

የህወሃት ሽኩቻ አላባራም! “ሃፍታም ምሆነው ሕወሃት ሲለቅቀኝ ነው!”  አዜብ መስፍን – ክንፉ አሰፋ

November 28, 2017 From left to right: Azeb Mesfin, Abay Woldu, Beyene ክንፉ አሰፋ “ሃፍታም  የምትሆነው ህወሃት ወይንም ኤፈርት ሲለቅቀኝ ብቻ ነው!” ብላ ከነገረችን ገና መንፈቅ እንኳ አልሞላም። ከጥልቅ ተሃድሶ እና ከመተካካት ቀጥሎ የተመሰከረለት የአዜብ ጎላ መሪ ቃል ነበረች። የመልቀቁን ጨዋታ ለኛ ተየት አድርጊያትና መሪርዋን ጽዋ ተጎንጪ ሲሉ እነሆ መርዶውን ነግረዋታል። ሂስዋን አልውጥም ብላ ከመቀሌ […]

ሕወሓት የቀድሞ ቀዳማዊት እመቤት አዜብ መስፍንን አገደ

27 November 2017 በጋዜጣዉ ሪፓርተር   ሕወሓት የቀድሞ ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ አዜብ መስፍንን ከማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት በጊዜያዊነት ማገዱን ዛሬ ኅዳር 18 ቀን 2010 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ አስታወቀ፡፡ሕወሓት ባወጣው መግለጫ የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንትና  የሕወሓት ሊቀመንበር የሆኑትን አቶ አባይ ወልዱን ከሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልነት ወደ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነትዝቅ ብለው እንዲሠሩ ወስኗል፡፡ በተመሳሳይም ሕወሓት የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል የነበሩትን አቶ በየነ ምክሩን ወደ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት ዝቅ ብለው እንዲሠሩ መወሰኑን በመግለጫው አስታውቋል፡፡ ኢትዮጵያ አሁን ላለችበት ፖለቲካዊ ችግር የፓርቲው ስብሰባ መፍትሔ ያመጣል ተብሎ ተስፋ ስለተጣለበት፣ የስብሰባው ውጤት በበርካቶች ሲጠበቅ ነበረ፡፡

መቋጫ ያልተገኘለት የኦሮሚያ ሶማሌ ጉዳይ-BBC

28 ኖቬምበር 2017 አቶ ቢዱ ዳደቻ በአሬሮ ወረዳ ተከስቶ በነበረው ግጭት ጉዳት ከደረሰባቸው ሰዎች መካከል አንዱ ናቸው። አሁን ላይ ያቤሎ በሚገኝ ሆስፒታል ውስጥ የሕክምና እርዳታ በማግኘት ላይ ናቸው። በሆስፒታሉ ውስጥ የሕክምና እርዳታ እያገኙ ያሉ ሰዎችን በበጎ ፈቃደኝነት ሲያገለግል ያገኘነው ተማሪ ዲዳ ጋዮ “ቤተሰቦቻችን አርብቶ አደሮች ናቸው። የውጊያ ልምድ የላቸውም። በአንድ በኩል ድርቅ በሌላ በኩል ደግሞ […]

ለግምቦት ሰባት ትግል ማለት ሬንጀር አልብሶ ፎቶ ማስነሳት ነው! ( ሄኖክ የሺጥላ )

November 26, 2017  ቆንጅት ስጦታው ይኽንን ቢያንስ ለ 6 አመታት አድርገውታል። ባንድ ወቅት ዘመነ ካሴ ላውንቸር ይዞ ፤ ኮስሞስ [ ቴዲ ] ከበስተኋላው ሆኖ የሚያሳይ አንድ ፎቶ ተለቆ ነበር ። በግንቦት ሰባት በኩል። የሚገርመው ነገር በዚያ ፎቶ ላይ ከሚታዩት ውስጥ አንዳቸውም ዛሬ ከድርጅቱ ጋ አይደሉም! አሁንም እንዲህ ያለውን ወራዳ ነገር በመለጠፍ፥ የአዲስ አበባ ወጣቶችን አማሎ […]

የኢትዮጵያ እስከ መገንጠል መብት ለጎረቤት ሀገሮችም ስጋት ሆኗል – ቻላቸው ታደሰ

November 26, 2017 22:32  የራስን ዕድል በራስ መወሰን እስከመገንጠል የሚፈቅደውን የኢትዮጵያ ህገመንግስት በርካታ ሰዎች እጅግ በስጋት እነደሚመለከቱት ይታወቃል። ጊዜ የሚጠብቅ ፈንጂ የሚሉትም አሉ። ጎረቤት ሀገሮችም ይህን የኢትዮጵያ ህገ መንግስት አንቀፅ በስጋት ይመለከቱታል። ጦሱ ለነሱም እንደሚተርፍ ከወዲሁ የሚያስጠነቅቁም አሉ።  ቻላቸው ታደሰ የሚከተለውን ፅፏል፣ በድምፅ የተሰናዳውንም ግርጌ ላይ ያገኙታል ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ በህገ መንግስቷ የብሄሮችንና ብሄረሰቦችን የራስን […]