እንኳን ለገና አደረሰን

አሰፋ ጫቦ January 3, 2017 ከካናዳ የደውለው የቁጫ ልጅ ነው። ቆጫ ጋሞ ውስጥ አንድ ወረዳ ነው። እኔ እስከማውቀው ዝነኛነቱ በቅቤ ነበር። አሁን ፤በዚህ “ዙሪያችሁን አጥር እጥራሩና ተካለሉ” በተባለው መሠረት ይመስለኛል “እኛ ቁጫ እንጅ ጋሞ አይደልንም!” አሉ ተባለ። ያ እንደፍጥርጥሩ! እኔ የገረመኝ አምና ይሁን ሀች አምና  ፤አዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ “ቁጫ የራሱን እድል የመወሰን መብቱ መከበር […]

ኢትዮጵያ አሁን ባለችበት አንገብጋቢ ሁኔታ ሚዛናዊና አስተዋይ አንድነትን አርቆ የሚያይ ሃይል ያስፈልጋታል። #መደማመጥና_ቀናነት ቡድን

January 3, 2017  ቆንጅት ስጦታው #መደማመጥና_ቀናነት ቡድን — እኛ በተሻለ ዓለም የምንኖር ኢትዮጵያውያን በነፃ ሀሳብን ማንሸራሸር ለድምፅ አልባ ወገኖቻችን ድምፅ መሆን እንችላለን ።የተሻለ ዕድሉ አለን።በውጭው ዓለም የምንኖር ኢትዮጵያውያን ዲሞክራሲን በተግባር ምን እንደሚመስል ከሀገር ቤቱ ወገን በበለጠ እናውቃለን የሕግ የበላይነት ምን እንደሆን እናውቃለን።ያወጣው ሕግ በማያከብረው የሕወሓት መንግሥት ሥር ሆነው ስለሕገ መንግሥት ትርጉም አልባነት በተግባር እያዩና ለዚያም […]

የአዲስ አበባ እና የጅማ 19 ሙስሊሞች ላይ በደህንነት ሚመራው የካንጋሮ ፍርድ ቤት የ5 አመት ከ6 ወር እስራት ፈረደባቸው

January 3, 2017  ቆንጅት ስጦታው ✔እነ ኡስታዝ አቡበክር አህመድን ልታስፈቱ ተንቀሳቅሳቹሃል ተብለው ተከሰው የነበሩት በከድር መሃመድ መዝገብ የተከሰሱ የአዲስ አበባ እና የጅማ 19 ሙስሊሞች ላይ በደህንነት ሚመራው የካንጋሮ ፍርድ ቤት የ5 አመት ከ6 ወር እስራት ፈረደባቸው ። ✔ሃስቢየላሁ ወኒዕመል ወኪል!! ። በዛሬው ችሎት ሁለት 2 ጋዜጠኞቹን ጨምሮ በ19 ወጣቶች ላይ 5 አመት ከ6 ወር ፍርድ […]

አዲስ አበባ በስኳርና በዘይት ሰልፎች ተጨንቃለች

By ሳተናውJanuary 3, 2017 07:09 ከሰሞኑ አዲስ የፉርኖ ዱቄት እጥረት ተከስቷል፡፡ ባለሱቆች ስኳር የሚሸጡለትን ዜጋ ሙሉ አድራሻ እንዲይዙ ተነግሯቸዋል የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት የሌላቸው ዜጎች ስኳር መግዛት አይችሉም ዋዜማ ራዲዮ- ከአውድ ዓመት መቃረብ ጋር ተያይዞ ለስኳርና ዘይት ግዢ በየወረዳው የሚገኙ የሸማች ማኅበራት ሱቆች ታይቶ የማይታወቅ ረዣዥም ሰልፎችን እያስተናገዱ ይገኛሉ፡፡ በአንዳንዶቹ የኅብረት ሱቆች ወረፋ ከሌሊት ጀምሮ […]

… አገሪቷ ወደ ብተና ማምራቷ አይቀርም – አቶ ስብሃት ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ

  January 3, 2017 አቶ ስብሃት -አዲስ ዘመን ጋዜጣ             የኢህአዴግ ጉባኤ አሰራሩ መፈተሽ እንዳለበት አቶ ስብሃት ነጋ አመለከቱ ኢህአዴግ ሙሰኞችን ካልከሰሰ አገሪቷ ወደ ብተና ማምራቷ አይቀርም ብለዋል የኢህአዴግ ጉባኤ አሰራሩ የብሄራዊ ድርጅቶችን ወቅታዊና ትክክለኛ አቋም የሚያሳይ ነው ብለው እንደማያምኑና መፈተሽ እንዳለበት አንጋፋው የኢህአዴግ ታጋይ/የህወሓት መስራች/ አቶ ስብሃት ነጋ ተናገሩ፡፡ […]

CONCERNS ABOUT LEAD EXPOSURE TOXICITY in ETHIOPIA

By W.A. Zeleke 01/03/2017               CONCERNS ABOUT LEAD EXPOSURE TOXICITY in ETHIOPIA During the US presidential campaign just ended with the election of Donald Trump, a relatively less known city in Michigan called Flint attracted the attention of the candidates and many others around the world because of unexpected poisoning […]

ፕ/ር ገብሩ ታረቀ፤ ስለ መለስ ዜናዊ እና ኃይለማርያም ደሳለኝ ይናራሉ

ፕ/ር ገብሩ ታረቀ፤ ስለ መለስ ዜናዊ እና ኃይለማርያም ደሳለኝ ይናራሉ   January 2, 2017 ፕሮፌሰር ገብሩ ታረቀ፤ ስለ የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊና የወቅቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የአገዛዝ ዘመናትና ሂደት ይናራሉ። ፕሮፌሰር ገብሩ “The Ethiopian Revolution: War in the Horn of Africa” እና “Ethiopia: Power and Protest: Peasant Revolts in the Twentieth Century” […]

ለማንነታችን መከታ ያልሆነን፣ ለመጠቃታችን ምክንያት እየሆነ ነው!

  ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ለማንነታችን መከታ ያልሆነን፣ ለመጠቃታችን ምክንያት እየሆነ ነው! January 2, 2017 መግለጫ ዛሬ በኢትዮጵያ ምድር ዘረኛው የትግሬ ወያኔ አገዛዝ በሕዝባችን ላይ፣ በተለይም በዐማራው ነገድ ላይ የሚፈጽመው የዘር ማጥፋትና የዘር ማጽዳት ወንጀል በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ በ«አርበኞች ግንቦት 7»  እያመካኘ ነው።  ለዚህም ምክንያት የሆነው አርበኞች ግንቦት ሰባት፣ በሚቆጣጠረው የብዙኃን መገናኛ ያላደረገውን አደረኩ፣ […]

ዶ/ር መረራ ጉዲና 40 ዓመታት ስለሽብር መጥፎነት አስተምሬ በሽብር ተግባር ውስጥ ልሳተፍ አልችልም አሉ

31 Dec, 2016 By ታምሩ ጽጌ   – ለተጨማሪ ምርመራ የ28 ቀናት ጊዜ ተጠየቀባቸው የአውሮፓ ፓርላማ ኅብረት ባቀረበላቸው ግብዣ ቤልጂየም ብራሰልስ ደርሰው እንደተመለሱ በተጠረጠሩበት የሽብር ተግባር ወንጀል ታስረው የሚገኙት ዶ/ር መረራ ጉዲና፣ ለ40 ዓመታት ስለሽብርተኝነት መጥፎነት ሲያስተምሩ ኖረው በሽብር ተግባር ውስጥ ሊሳተፉ እንደማይችሉ መናገራቸውን ጠበቃቸው ገለጹ፡፡ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ አንደኛ ወንጀል ችሎት […]

የኦሮሞ ሕዝብ ክብር ከፍ የሚያደርገው ሚኒሊክና ጎበና እውነተኛው ታሪክ! – ሰርጸ ደስታ

December 31, 2016 12:08   ዛሬ ላይ ወያኔና አጋሮቿ እውነተኛውን የሚኒሊክና ጎበናን ታሪክ አጠልሽታ ታሪኩንና ማንነቱን ከጀግኖች፣ ብልሕና አርቆ አሳቢ አባቶቹ ነጥላ የባዘነና ራሱን ያጣ ባደረገቸው ትውልድ እንዲህ ያለው እውነት እጅግ ያስበረግገዋል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን የወያኔና አጋሮቿ ሴራ የገባቸው ከእንቅልፋቸው ባነው ወደማንነት ክብራቸው እየተመለሱ ያለ ይመስላል፡፡ እስኪ እኔም ስለጀግኖችና አስተዋይ አባቶቼ(ይህንኑ ብቻ ማለት ስለሚቻል […]