የማይገቡኝ ብዙ ነገሮች አሉ !

ሄኖክ የሺጥላ May 28, 2016 እውቀት ምንድን ነው ? መማር ማለት ከድንቁርና በመውጣቱ ፥ ተፈጥሮንና በአካባቢዋ ያሉትን ነገር በመረዳቱ ፥ ነፍሱ ከጨለማ የወጣ ሰው ፥ ወይም ብርሃንን ያይ ዘንድ የተማረ ማለት ይሆናል ። የትምህርት ጥቅምስ ምንድን ነው ? ተቀጣሪ አገልጋይ እና ቀጣሪ ደሞዝ ባልነበረበት ፥ እውቀት እንደ ቅዳሴ እና አዛን ከመንፈስ ጅረት ውስጥ ሿ ብሎ […]

ግደይ ዘርዓጽዮን፤ የቀድሞው የሕወሓት ፖሊት ቢሮ አባል ስለ ድርጅቱ ታሪክ ይናገራሉ

May 28, 2016 ኢንጂነር ግደይ ዘርዓጽዮን፤ መሥራችና የቀድሞው የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ፖሊት ቢሮ አባል ስለ ድርጅቱ አመሰራረት፣ የትግል እንቅስቃሴ ታሪክና ሚናዎች ይናገራሉ። SBS (Australia) Amharic “የትግራይን የብሔር እኩልነት እስከመገንጠል ድረስ፤ የራሱንም ሪፐብሊክ ለመመሥረት ይታገላል የሚል በፕሮግራሙ ነበር። Sensitivity አልነበረንም ለዛ።” – ኢንጂነር ግደይ ዘርዓጽዮን    

የኤርትራ ህዝብ በሃያ አምስት አመቱ ውስጥ ከህዝብነት ወደ ቡድንነት አነሰ እንዴ

 ሄኖክ የሺጥላ May 28, 2016 የኤርትራ ህዝብ 25 ኛ አመት የናፅነት በኣሉን አከበረ የሚል ነገር ሰማሁ ልበል ? የዜናው መንፈስ መጥፎ አይደለም ። እንኳን በባርነት ስር ነበርን ብሎ የሚያምን አካል ፥ እዳሪውን የሚከውንበት አጥቶ ፥ ግምኛው ያፋጠጠው ሰው ፥ ሰዋራ ስፍራ ሲያገኝ እና ቆሻሻውን ሲገላገል የሚሰማው እፎይታ ይኽ ነው የሚባል አይደለም ። ግን ደሞ ነፃ […]

ይድረስ ለመላው የአማራ ህዝብ ! የህወሃትን ወረራ በፋሽስት ጣሊያን ሚዛን መዝነው !

May 27, 2016 ይድረስ ለመላው የአማራ ህዝብ ! የህወሃትን ወረራ በፋሽስት ጣሊያን ሚዛን መዝነው ! ፋሽቱና ወራሪው የጣሊያን መንግስት በ1888 ዓ.ም እና በ1928 ዓ.ም እየተመላለሰ የቋመጠላትን ወድ ሃገራችንን እጅ ሊያደርግ ባህር ተሻግሮ ወደ ግዛታችን ሲመጣ ከመደበኛ ጦሩ በተጨማሪ ለወረራ ያሰለፋቸውን በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ወዶ ዘማች ወጣቶች “ጠይሟና ውቧ የአቢሲኒያ ልጃገረድ ከማይጠገበው የለምለሚቱ ኢትዮጵያ ፀሃያማና ነፋሻ […]

Aid and Policy Sudan & Eritrea crackdown on migrants

May 25, 2016 ADDIS ABABA (HAN) May 25.2016. Public Diplomacy & Regional Security News. Authorities in Sudan have launched a crackdown on Eritrean migrants – arresting those living in the capital, Khartoum, and intercepting hundreds travelling north through the country towards Libya, the launching point for smugglers’ boats heading for Europe. Reports that 900 Eritreans […]

Ellene Mocria- Distinguished Lady of Ethiopian Radio and TV

Arefayné Fantahun Ellene Mocria  Recently, I have had the chance to interview the venerable journalist Ellene Mocria whom I have known for some years. We met at Sidra International Hotel located close to her home twice, on each occasion the interview run for hours. During our meetings, Ellene was charming, open, direct, and communicative all […]

Regional Politics: Is OPEC A U.S. National Security Threat?

May 25, 2016 Djibouti (HAN) May 25.2016. Public Diplomacy & Regional Security News. Somalia Prospective (2016 Oil and Gas Trends – Strategy): Creating a powerful emerging-market strategy has moved to the top of the growth agendas of many multinational companies, and for good reason: in 15 years’   Republican Kevin Cramer from North Dakota is cosponsoring […]

“በኢህአዴግ ውስጥ ፖለቲካዊ ነጻነት አልተረጋገጠም፣ አሁንም በራሳቸው የሚወስኑ ሚኒስትሮች እና የክልል መስተዳድሮች አልተፈጠሩም” በረከት ስምኦን

May 26, 2016  ቆንጅት ስጦታው 25ኛ ዓመት የስልጣን ዘመኑን በማክበር ላይ ያለው ኢህአዴግ፣ ከፍተኛ አመራሮቹን ይዞ ግምገማ በማድረግ ላይ ነው። (ESAT TV ) በግምገማው ኢህአዴግ ባለፉት 25 አመታት የተጓዘባቸው መንገዶች እና ያጋጠሙት ችግሮች በነባር አመራሮቹ ውይይት ተደርጎባቸዋል። ከአቶ መለስ ዜናዊ ሞት በሁዋላ የኢህአዴግን የርእዮት አለም አቅጣጫ በማብራራት ግንባር ቀደም ሆነው የወጡት በሁዋላም ከጤና ጋር በተያያዘ […]

ቀረፋን የመመገብ የጤና ጥቅሞች

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) 1. በአንቲ ኦክሲደንት የበለፀገ ነው ቀረፋ በውስጡ ያዘው አንቲ ኦክሲደንት መጠን ቶሎ የማርጀትን ሁኔታ አንደሚያዘገይ ጥናቶች ያሳያሉ፡፡ 2. ለልብን ጤናማነት ጥናቶች እንደሚሳዩት ከሆነ ቀረፋ ለልብ ሕመም ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ሆኑታዎችን ይቀንሳል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የኮሌስትሮል መጠን እንዳይጨምርም የመከላከል አቅም አለው፡፡ 3. ስኳር ሕመም ቀረፋ የስኳር ሕመምን የመከላከል አቅም ስለአለው በደም ውስጥ የሚገኘውን የስኳር […]

የጀርባ ሕመምዎን ለማስታገስ የሚረዱ ጠቃሚ ምክሮች

በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር To Read This Article in English Click Here – http://honeliat.com/?p=1310 ✔ አቋምዎን ያስተካክሉ የጀርባ ሕመም የሚያሰቃይዎት ከሆነ በመጀመሪያ አቀማመጥዎን እና ከባድ ዕቃን የሚይዙበትን ሁኔታ ያስተካክሉ፡፡ ለብዙ ሰዓት ተቀምጠው የሚሠሩ ከሆነ ለወገብዎ መደገፊያ ማዘጋጀት ይኖርብዎታል፡፡ ከመቀመጫዎ ሲነሱ ቀጥ ብለው መነሳት እና ክብደት ያላቸውን ዕቃዎች በሚያነሱበት ጊዜ ከጉልበትዎ በርከክ ብለው ጀርባዎን ቀጥ በማድረግ […]