አሜሪካ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ወደ 18ኛው ክ/ዘመን የኮንሱላር አሰራር ተመለሰ

Monday, 23 May 2016  ጉዳያችን ዜና ኤምባሲው ድረ-ገፁ ላይ የለጠፈው ጉዳዩ አስቂኝም አሳዛኝም ነው። የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በውጭ አገራት የሚመድባቸው የኤምባሲሰራተኞች መስፈርቶቹ የትምህርት ዝግጅት እና ዓለም አቀፍ ተሞክሮ  ሳይሆንካድሬ መሆን እና ለስርዓቱ ታማኝነት መሆኑ የታወቀ ነው።አንዳንዶቹ ኤምባሲዎች የቤተ ዘመድ መሰብሰብያ ከመሆናቸው የተነሳ የአንዱ ዘመድ ከሞተ አብዛኛው ሰራተኛ ጥቁር ይለብሳል እየተባሉ ይታማሉ።የኤምባሲ ሰራተኞችቢያንስ በዓለም አቀፍ ግንኙነት እና […]

ይድረስ ለመላው የአማራ ህዝብ: የአቋም መግለጫ የመጨረሻ የክተት ጥሪ!!!

 May 23, 2016 ግንቦት 14 /2008 አ/ም ይድረስ ለመላው የአማራ ህዝብ: የአቋም መግለጫ የመጨረሻ የክተት ጥሪ!!! መላው የአማራ ህዝብ የወልቃይት ህዝብ ያነሳው ፍፁም ሰላማዊ የአማራ ማንነት ይከበርልኝ ጥያቄ መላው የአማራ ህዝብ ጨዋነት በተሞላበት ሁኔታ እጃችን ሳንከት በጥሞና ስንከታተል መቆየታችን ሁላችን የምናውቀው ጉዳይ ነው።ጉዳዩ የወልቃይት ህዝብ በራሱ ያለምንም ተፅእኖ ህገ-መንግስቱ ወቅቱን በጠበቀ ሁኔታ ፈጣን ምላሽ ይሰጠዋል […]

Heading the Wrong Way: The Ever Closing Political Space in Ethiopia

BY ADOTEI AKWEI May 22, 2016 at 11:22 A   Sub-Saharan Africa is facing a growing trend of evaporating political space. Non-governmental organizations are being heavily and often violently restricted, and newspapers, bloggers and other voices of dissent or criticism are being silenced or intimidated into exile. In some countries such as Uganda, Burundi and […]

በወልቃይት ቃብቲያ በህዝቡና በትግራይ ልዩ ሃይል ፍጥጫው ዛሬ ተጠናክሯል። ከ15 ሺህ በላይ ህዝብ ስብሰባ ወጥቷል።

May 22, 2016  ቆንጅት ስጦታው በወልቃይት ቃብቲያ በህዝቡና በትግራይ ልዩ ሃይል ፍጥጫው ዛሬ ተጠናክሯል። ከ15 ሺህ በላይ ህዝብ ስብሰባ ወጥቷል። በወልቃይት ቃብቲያ በህዝቡና በትግራይ ልዩ ሃይል ፍጥጫው ዛሬ ተጠናክሯል። ከ15ሺህ በላይ ህዝብ ስብሰባ ወጥቷል። የትግራይ ልዩ ሃይል ስብሰባው ለመበተን ሞክሮ አልተሳካለትም። በህዝቡ ሃይል አፈግፍጓል። የተኩስ ድምጽ ይሰማ እንደነበረ ነዋሪዎች ተናግረዋል። ‪ በ14/9/08 የቃብቲያ ህዝብ ያካሄደዉ […]

የሶማሌላንድ ገዢ ፓርቲ ፕሬዚዳንት ኢትዮጵያን ወቀ

21 May, 2016 By ዮሐንስ አንበርብር   የሶማሌላንድ ገዢ ፓርቲ ፕሬዚዳንት ኢትዮጵያን ወቀ  ከአሥር ወራት በኋላ የሶማሌላንድ ፕሬዚዳንት ሆነው ይመረጣሉ ተብለው የሚጠበቁት የወቅቱ የአገሪቱ ገዢ ፓርቲ ሊቀመንበር፣ አገራቸው እንደ መንግሥት ዓለም አቀፍ ዕውቅና እንድታገኝ መጫወት የሚገባትን ሚና ኢትዮጵያ አልተወጣችም ሲሉ ወቀሱ፡፡ ሊቀመንበሩ ሙስቢሂ አብዲ በዋናነት ኢትዮጵያን ይውቀሱ እንጂ፣ የሶማሌላንድ ጎረቤት የሆኑት ኬንያና ጂቡቲ ብሎም ኢጋድ ሚናቸውን […]

መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ ብሎ ሞተ (ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም)

May 23, 2016  መስፍን ወልደ ማርያም መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ፣ ይቅናችሁ ማለት ነው፤ ለልማት ለሚሰማሩ ሰዎች ምርቃት ይሆናል፤ ለጥፋት ለሚሰማሩ ሰዎች እርግማን ነው፤ እርግማን ብቻም አይደለም፤ የጥፋት ምኞትም ነው፤ ሰዎች ለጦርነት ሲዘጋጁ፣ ሰዎች ሌሎች ሰዎችን ለመግደል ሲሰናዱ፣ ሰዎች እርስበርሳቸው ለመገዳደል ጦራቸውን ሲስሉ መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ ማለት ከጀግና አንደበት የሚወጣ አይደለም፤ ብዙ ሰዎች ለእንጀራ ብለው ሕይወታቸውን ወደአጥርነት […]

በኢትዮጵያ ሰላምና መረጋጋት ላይ የሚያጠሉ ሥጋቶች

18 May, 2016 By የማነ ናግሽ  በኢትዮጵያ ሰላምና መረጋጋት ላይ የሚያጠሉ ሥጋቶች  በወርኃ ግንቦት 2007 ዓ.ም. አምስተኛ ዙር ጠቅላላ ምርጫ ተከናውኖ ‹‹አዲሱ›› መንግሥት በተያዘው ዓመት የመጀመሪያ ወር (መስከረም) የመጨረሻው ሳምንት በይፋ ተቋቋመ፡፡ የፓርላማው መቀመጫዎችን ከአጋሮቹ ጋር ሙሉ በሙሉ የተቆጣጠረው ኢሕአዴግ፣ በአዲሱ መንግሥት ምሥረታ በዋናነት የዚህ ዓመት ፈተና አድርጎ የተመለከተው በኤልኒኖ ሳቢያ የተከሰተውን ድርቅ ነበር፡፡ ችግሩ […]

ከተፈጥሮ የተቀዳ ሙዚቃ

18 May, 2016 By አንባቢ  በኅርይቲ ይባልህ ከተፈጥሮ የተቀዳ ሙዚቃ ጥንታዊቷ አክሱም ካፈራቻቸው ታላላቅ ኢትዮጵያውያን አንዱ የዛሬ 1,500 ዓመት ገደማ የተወለደው ቅዱስ ያሬድ ነው፡፡ የዘር ሐረጉ የሚመዘዘው ከክርስቲያኖች በመሆኑ፣ ከልጅነቱ ጀምሮ የቤተክርስቲያን ትምህርት እንዲከታተል ተደረገ፡፡ ስኬማታ ሊሆን ግን አልቻለም፡፡ በተደጋጋሚ ማምጣት ከሚጠበቅበት ነጥብ በታች ያመጣ ጀመር፡፡ ይህም የዕድሜ እኩዮቹ መቀለጃ አደረገው፡፡ መምህራኑም እሱን እስከማባረር ደረሱ፡፡ […]

ግብፅ ከኢትዮጵያ ከ14 እጥፍ በላይ የሚበልጥ የአሌክትሪክ የማመንጨት አቅም ላይ ደረሰች

Wednesday, 18 May 2016 14:15 በ  ፀጋው መላኩ ግብፅ ከኢትዮጵያ ከ14 እጥፍ በላይ የሚበልጥ የአሌክትሪክ የማመንጨት አቅም ላይ ደረሰች እንደ አህራም ኦንላይን ዘገባ ግብፅ በ2014 የነበራት አጠቃላይ ኤሌክትሪክ ኃይል መጠን 32 ሺህ 15 የነበረ ሲሆን ሰሞኑን የተመረቁት ስምንት የኃይል ማመንጫዎች ሲደመሩ የሀገሪቱን አጠቃላይ የኤሌክትሪክ ኃይል መጠን ወደ 35 ሺህ 615 ሜጋ ዋት ከፍ አድርጎታል። ኢትዮጵያ […]

ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 14 ፓርቲዎችን ሰረዘ

Wednesday, 18 May 2016 14:11  በይርጋ አበበ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 14 ፓርቲዎችን ሰረዘ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ1997 ዓ.ም ምርጫ ጠንካራ ፉክክር ያደርግ የነበረውን የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ኅብረትን (ኢዴኃኅ) ጨምሮ 14 የፖለቲካ ፓርቲዎችን በቦርዱ ውሳኔ መሰረት ከምዝገባ መሰረዙን አስታወቀ። ከተሰረዙት ፓርቲዎች መካከል አንዳንዶቹ በሽግግር መንግስቱ ወቅት የነበሩ እና ቀሪዎቹ ደግሞ ህልውናቸውን ቀድመው የተው ፓርቲዎችም ይገኙበታል። […]