Ethiopian journalist: ‘I was jailed and tortured’

PRESS FREEDOM He is one of Ethiopia’s most critical journalists. Muluken Tesfaw is in Europe and too scared to return. He doesn’t want to share his location, but talked to DW about press freedom declining dramatically in his country. According to a report by the Committee to Protect Journalists (CPJ), released late last year, the […]

“የአዲስ አበባ ልጅ” – አድናቆት እየተቸረው ነው

Saturday, 14 May 2016 14:02 Written by  በይትባረክ ዋለልኝ (yetebarek@yahoo.com) “የአዲስ አበባ ልጅ” – አድናቆት እየተቸረው ነው ውብ ሃሳብ ከድንቅ የጥበብ ስራ ጋር የተሞሸሩበት አውደ ርዕይ • “መዝገቡ በዲሲፕሊን ተግቶ የሚሰራ ሰዓሊ ነው” – ረ/ፕሮፌሰር በቀለ መኮንን“እንዲህ አይነት “እንዲህ አይነት ሰዓሊ  ስንት አንድ ነው የሚገኘው” – ሰዓሊ እሸቱ ጥሩነህ የዝነኛው ሰዓሊ መዝገቡ ተሰማ “የአዲስ አበባ […]

ክፍሉ ታደሰ፤ የኢሕአፓ መሥራች ስለ ድርጅቱ አመሰራረት፣ የትግል እንቅስቃሴ ታሪክና ሚናዎች ይናገራሉ

 May 15, 2016 – ቃለ ምልልስ ክፍሉ ታደሰ፤ መሥራችና የቀድሞው የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ስለ ድርጅቱ አመሰራረት፣ የትግል እንቅስቃሴ ታሪክና ሚናዎች ይናገራሉ። “የኢሕአፓ ነባር መሪዎች ለሕዝብ፣ ለኢሕአፓ፣ ለታሪኩ፣ ለባሕሉ፣ የወደቁትን ካሰቡ፤ ሥልጣናቸውን ለቅቀው፤ ሌሎች ወጣቶችን በቦታቸው ተክተው፤ ኢሕአፓን ሊያንቀሳቅሱ የሚችሉበትን ሁኔታ መፍጠር ነው ያለባቸው። ይህን ካላደረጉ ግን እነሱም ከሌሎቹ በአምባገነንነት ከሚከሰሱት የሚለዩ መስሎ አይታየኝም።” […]

Ethiopia says foiled Eritrea-backed terror attack

By Tesfa-Alem Tekle May 12, 2016 (ADDIS ABABA) — Ethiopian authorities said Thursday that they foiled what they described as a “plot” by Eritrean mercenaries to stage a terror attack in the country. Eritrea, which borders Sudan and Ethiopia, has been dubbed the North Korea of Africa (HRW) The National Intelligence and Security Service and […]

“በትግል የቆረብኩ ባህታዊ ነኝ”

Saturday, 14 May 2016 12:03                                                             “በትግል የቆረብኩ ባህታዊ ነኝ” Written by  ናፍቆት ዮሴፍ የመጣሁት ከትግል እንጂ ከሽርሽር አይደለም ይላሉ ዳንኤል ሺበሺ የቀድሞው አንድት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ […]

የስኳር ፕሮጀክቶች እንዳልተሳኩና አገሪቱን ለእዳ እንደዳረጉ በይፋ ተነገረ

Saturday, 14 May 2016 12:11 Written by  ዮሐንስ ሰ.  የስኳር ፕሮጀክቶች እንዳልተሳኩና አገሪቱን ለእዳ እንደዳረጉ በይፋ ተነገረ 2   ቢሊዮን ዶላር የውጭ እዳ፤ ከ40 ቢሊዮን ብር በላይ የአገር ውስጥ እዳየስኳር ኮርፖሬሽን ሃላፊዎች፤ የብረታ ብረት ኮርፖሬሽን ተጠያቂ አድርገዋል – ክፍያ ወስዶ የፋብሪካ ግንባታዎችን በእንጥልጥል አስቀርቷል በማለት ከአምስት ዓመት በፊት ደግሞ፤ የስኳር ኮርፖሬሽንን ኃላፊዎች ለከሰምና ለተንዳሆ ግድቦች መጓተት የፌደራል […]

ዘንድሮ 1.5 ሚ. ኢትዮጵያውያን ለድንገተኛ አደጋዎች ይጋለጣሉ ተባለ

Saturday, 14 May 2016 11:56 አዲስ አድማስ ዘንድሮ 1.5 ሚ. ኢትዮጵያውያን ለድንገተኛ አደጋዎች ይጋለጣሉ ተባለ  መነሻውን ከምስራቃዊው የአገሪቴ ክፍል ባደረገውና በቀጣይነት መላውን የአገሪቱን አካባቢዎች ያዳርሳል በተባለው የጎርፍና ሌሎች ቅፅበታዊ የተፈጥሮ አደጋዎች ከ1.5 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን ተጋላጭ ናቸው ተባለ። በተከሰተው የተፈጥሮ አደጋ እስካን ከ100 በላይ ዜጎች ህይወታቸው አልፏል፡፡ የአማራ ክልል፣ ደቡብ ክልል፣ ኦሮሚያ፣ አፋርና ትግራይ ክልሎች […]

ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ አሁን ባለው ሁኔታ እድልም ስጋትም ሊሆን ይችላል

Wednesday, 11 May 2016 12:31 ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ አሁን ባለው ሁኔታ እድልም ስጋትም ሊሆን ይችላል በአሁኑ ሰዓት በከፍተኛ ደረጃ እየጣለ ያለው ዝናብ በቀጣይ ወደ ጎርፍ የሚቀየርበት ሁኔታ እንደሚኖር የሜትሮሎጂ ትንበያዎች አመልክተዋል። ያለፈው አመት የዝናብ ሁኔታ ከሚጠበቀው መጠን በላይ ያነሰ በመሆኑ በርካታ ዜጎች ለድርቅ ተጋልጠው የመንግስትንና የረድኤት ድርጅቶችን እጅ መጠበቅ ግድ ሆኖባቸው ቆይተዋል። የተዘራው ዘር በሀሩር […]

አፍሪካ ከሁለት አሥርት በፊት ከነበረችበት ድህነት የባሰ ደህይታለች ተባለ

11 May, 2016 By ብርሃኑ ፈቃደ   አፍሪካ ከሁለት አሥርት በፊት ከነበረችበት ድህነት የባሰ ደህይታለች ተባለ በደቡብ አፍሪካ ሲካሄድ የቆየውን ስብሰባ መነሻ በማድረግ፣ አዲስ አበባ የሚገኘው አፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ያሰራጨው አስገራሚ መግለጫ አፍሪካ ከሁለት አሥርት በፊት ከነበረችበት ይልቅ አሁን ደህይታለች ብሏል፡፡ የኮሚሽኑ መግለጫ ይፋ እንዳደረገው በሌላው ዓለም ያሉ ለውጦች እንደሚያሳዩት ባለፉት 20 ዓመታት ውስጥ የድህነት ደረጃዎች […]