በአዲስ አበባ ኦነግ አደራጅቷቸው ከመንግሥት ጋር ለመዋጋት ሲዘጋጁ ተደርሶባቸዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች ተከሰሱ

09 Apr, 2016 By ታምሩ ጽጌ በአዲስ አበባ ኦነግ አደራጅቷቸው ከመንግሥት ጋር ለመዋጋት ሲዘጋጁ ተደርሶባቸዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች ተከሰሱ በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የወጣቶች ክንፍ ‹‹ቄሮ ቢልሱማ›› በሚባል መጠሪያ የሽብር ድርጅት ሴል አደራጅተው፣ ከመንግሥት ጋር ለመዋጋት ሲዘጋጁ ተደርሶባቸዋል የተባሉ 33 ተጠርጣሪዎች ክስ ተመሠረተባቸው፡፡ ‹‹ያለንን ገንዘብ፣ ዕውቀትና ጉልበት በማቀናጀት ከመንግሥት ጋር […]
አበረታች ንጥረ ነገር ተገኝቶባቸዋል የተባሉ አትሌቶች በደረሰባቸው ኪሳራ ባዶ እጃቸውን ቀርተዋል ተባለ

09 Apr, 2016 By ዮናስ ዓብይ ምርመራው ከአትሌቶቹ ባለፈ ወደ ማናጀሮችና አመራሮች ሄዷል አሁንም ለመቆመር የሚሞክሩ አትሌቶች መኖራቸው ተጠቆመ መንግሥት የፅዕ መመርመሪያ ላቦራቶሪ ለማቋቋም ቢፈልግም ወጪው ከአቅም በላይ ሆኖበታል የተከለከለ አበረታች ንጥረ ነገር ተገኝቶባቸዋል ተብለው ከተጠረጠሩት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች መካከል የተወሰኑት፣ ዕቀባ ለተጣለባቸው ዕፆች ባወጡት ወጪ ምክንያት ለኪሳራ በመዳረጋቸውና ገንዘብ በማጣታቸው ለችግር መጋለጣቸውን የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር […]
Eritrean forces killed, injured scores of army conscripts

By Tesfa-Alem Tekle April 8, 2016 (ADDIS ABABA) – Eritrean Security forces have allegedly killed and injured several army conscripts in the Eritrean capital, Asmara, officials of an Eritrean opposition group told Sudan Tribune on Thursday. Thousands of Eritreans have been lured from Sudanese refugee camps to Egypt’s Sinai Peninsula, where they are subject to […]
በሱማሌ ክልል በድጋሚ በደረሰ ጐርፍ፣ የ8 ሰዎች ህይወት ተቀጠፈ

Saturday, 09 April 2016 09:01 Written by አለማየሁ አንበሴ በሱማሌ ክልል በድጋሚ በደረሰ ጐርፍ፣ የ8 ሰዎች ህይወት ተቀጠፈ በኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል በአንድ ሳምንት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ በተከሰተ የጐርፍ አደጋ የ8 ሰዎችን ህይወት የቀጠፈ ሲሆን በመጀመሪያው የጐርፍ አደጋ 23 ሰዎች መሞታቸው ይታወሳል፡፡ ባለፈው ሰኞ ሌሊት ከጅግጅጋ 30 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው “ጭናቅሰን” በተባለ ስፍራ […]
ለድርቅ ተጎጂዎች ከፍተኛ እርዳታ የሰጡ 6 አገራት!

Saturday, 09 April 2016 09:31 Written by ዮሃንስ ሰ. • “የድርቅ ተጎጂዎችን ለመርዳት፣ 16 ቢ. ብር መድቤያለሁ” የኢትዮጵያ መንግስት • “የኢትዮጵያ መንግስት፣ ለድርቅ ተጎጂዎች 8 ቢ. ብር አውጥቷል” ዩኤስኤይድ በድርቅ ለተጎዱ ኢትዮጵያውያን፣ እስካለፈው ሳምንት ድረስ፣ ከውጭ አገራት የተሰጠ እርዳታ ከ940 ሚሊዮን ዶላር በላይ እንደሆነ የገለፀው የአሜሪካ መንግስት፣ አብዛኛው እርዳታ ከስድስት አገራት የመጣ መሆኑን ያመለክታል። በእርግጥ፣ […]
በአመት 44 ሺህ ኢትዮጵያውያን በካንሰር ይሞታሉ

Written by Administrator ካንሰር እያደገ የመጣ የጤና ችግር መሆኑንና በአገሪቱ በየአመቱ 44 ያህል ሺህ ሰዎች በካንሰር ሳቢያ ለሞት እንደሚዳረጉ፤ 77 ሺህ የሚደርሱ ሰዎችም በካንሰር እንደሚጠቁ “አናዶሉ ኤጀንሲ” ዘገበ፡፡በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የካንሰር መከላከልና ቁጥጥር ፕሮግራም የቴክኒክ አማካሪ ዶክተር ኩኑዝ አብደላን ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ የካንሰር ችግር በመስፋፋት ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ በአገር አቀፍ ደረጃ ከሚከሰተው የሞት መጠን […]
ቫይበርና መሰል የስልክ ጥሪ አገልግሎቶች ላይ ክፍያ ለመጣል ባለሥልጣናት እየመከሩ ነው

06 Apr, 2016 By ዮሐንስ አንበርብር ‹‹ከአፕሊኬሽን ባለቤቶች ጋር መደራደር ሌላኛው አማራጭ ነው›› አቶ አንዱዓለም አድማሴ ኢትዮ ቴሌኮምና ሌሎች የሚመለከታቸው ተቋማት ከፍተኛ ባለሥልጣናት የኢትዮ ቴሌኮምን መሠረተ ልማት በሚጠቀሙ ቫይበርና መሰል የስልክ ጥሪ አገልግሎቶች ላይ ክፍያ ለመጣል፣ ወይም ሌሎች አማራጮችን ለመጠቀም እየመከሩ ነው፡፡ በኢንተርኔት አማካይነት የድምፅና የምሥል ጥሪዎችና መልዕክቶችን የሚያስተላልፉ አፕሊኬሽኖች፣ ኢትዮ ቴሌኮም ከውጭ ጥሪዎች […]
ከመጠን ባለፈ ውፍረት የሚሠቃዩ ወጣቶች ምን መፍትሔ አላቸው?

ከመጠን ባለፈ ውፍረት የሚሠቃዩ ወጣቶች ምን መፍትሔ አላቸው? የዩናይትድ ስቴትስ የጤና እና ሰብዓዊ አገልግሎት ቢሮ እንደገለጸው ከሆነ ከ1980 እስከ 2002 ባሉት ዓመታት፣ ከመጠን ያለፈ ውፍረት ያላቸው በጉርምስና ዕድሜ ላይ የሚገኙ ወጣቶች ቁጥር በሦስት እጥፍ ያደገ ሲሆን ለዚህ ችግር የተጋለጡ ታዳጊዎች ቁጥር ደግሞ ከሁለት እጥፍ በላይ ጨምሯል። በልጅነት የሚመጣ ከመጠን ያለፈ ውፍረት ከሚያስከትላቸው የረጅም ጊዜ የጤና […]
የተመጣጠነ አመጋገብ

የተመጣጠነ አመጋገብ በዚህ ክፍል እንዴት ጤናማ እና አስፈላጊ የሆኑ ምግቦችን መብላት እንደሚችሉ እንጠቁምዎታለን፡፡ ጤናማ አበላል ከመጠነኛ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ጋር እንዴት ሕይወትዎን እና ጤናዎን ማሻሻል እንደሚቻል እናስረዳዎታለን፡፡ እነዚህን ነጥቦች ከተከተሉ በአጭር ጊዜ ውስጥ ጤናማ ተመጋቢ ሆነው ሕይወት እና በክብደት ላይ ለውጥ ማየት ይችላሉ። የተመጣጠነ አመጋገብ ጤናዎን ከመጠበቁ በላይ ለአንዳንድ በሽታዎች እንዳይጋለጡ ይረዳዎታል፡፡ የተመጣጠነ አመጋገብ ማለት ፍራፍሬዎች፣ […]
በኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ ላይ ባለፈው እሁድ ተኩስ እንደነበር ታውቋል

Posted on April 7, 2016 በኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ ላይ ባለፈው እሁድ ተኩስ እንደነበር ታውቋል በወታደራዊ ስልጠና ላይ የነበሩ ወጣቶች በወታደራዊ መኪኖች ተጭነው ያልፉ በነበረበት ወቅት አንዳንዶቹ ዘለው ለማምለጥ ሲሞክሩ የጸጥታ ሃይሎች ተኩስ እንደከፈቱባቸው ምንጮች ለአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ጠቁመዋል። ዋሽንግተን ዲሲ – በኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ ላይ ባለፈው እሁድ ተኩስ እንደነበር ታውቋል። በወታደራዊ ስልጠና ላይ የነበሩ […]