Man escorted from easyJet flight after passenger said she did not feel safe

News  Martin Evans, crime correspondent 6 APRIL 2016 • 6:17PM Aman from London was escorted off a Gatwick bound easyJetflight by armed police after another passenger told crew she did not feel safe travelling with him. Mehary Yemane-Tesfagiorgis, who is of Eritrean heritage, was coming home from a trip to Rome when the captain informed […]

Sudan’s Bashir says he will step down by 2020

April 7, 2016 KHARTOUM (HAN) April 7. 2016. Public Diplomacy & Regional Security News. Sudanese President Omer al-Bashir Wednesday said he will step down by 2020 and won’t run for office again. In an interview with the BBC Arabic Service, Bashir said he is not worried about the accusations of the International Criminal Court (ICC), pointing that the […]

Visiting Jailed Journalist Woubshet Taye in Zeway Prison

April 7, 2016  Visiting Jailed Journalist Woubshet Taye in Ziway Prison NAIROBI (HAN) April 7. 2016. Public Diplomacy & Regional Security News. By BefeKadu Z. Hailu. Ethiopian journalist Woubshet Taye was arrested in June 2011 and has been held behind bars since then. For doing his job as a journalist, he was sentenced 14 years on anti-state charges. Zone 9 Blogger BefeKadu Z. Hailu, who […]

ኢትዮጵያና የአስር ዓመታት የኢንተርኔት አፈና

ምንጭ፡ ዓለማቀፍ የቴሌኮሙኒኬሽን ሕብረት (International Telecommunication Union) ኢትዮጵያና የአስር ዓመታት የኢንተርኔት አፈና አዘጋጅ Zone 9 በአጥናፉ ብርሃኔና በዘላለም ክብረት ሐሙስ ጠዋት ግንቦት 10፣ 1998 መንግስታዊው የቴሌኮም ድርጅት የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኤጀንሲ በጊዜው አሉኝ ካላቸው አንድ መቶ አስራ ሶስት ሽህ የኢንተርኔት ደንበኞቹ መካከል ጥቂቶቹ ከምርጫ 97 ማግስት የግል ጋዜጦችና መፅሄቶች ላይ በተወሰደው አፈና ምክንያት አማራጭ እየሆኑ ከመጡት […]

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ ተመስገን ደሳለኝና ውብሸት ታዬ ለምስክርነት ተጠሩ

Wednesday, 06 April 2016 12:10 በይርጋ አበበ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ ተመስገን ደሳለኝና ውብሸት ታዬ ለምስክርነት ተጠሩ በእስር ላይ የሚገኙት ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ ተመስገን ደሳለኝና ውብሸት ታዬ በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ሁለተኛ ወንጀል ችሎት “ግዙፍ ያልሆነ አመጽ የማነሳሳት ተግባር በመፈጸም” ክስ ተመስርቶባቸው ጉዳያቸውን እየተከታተሉ ባሉት በእነ ኤልያስ ገብሩ ጉዳይ ምስክር ሆነው እንዲቀርቡ ፍርድ ቤቱ […]

ኢህአዴግ ከብሔራዊ መግባባት ይልቅ ብሔራዊ መምታታት እየሰራ ነው

 በይርጋ አበበ Wednesday, 06 April 2016 ኢህአዴግ ከብሔራዊ መግባባት ይልቅ ብሔራዊ መምታታት እየሰራ ነው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንደነት መድረክ (መድረክ) “አገሪቱ በዚህ መንግስት የአገዛዝ ስርዓት የፖለቲካ ቀውስ ውስጥ ገብታለች” በማለት በጽ/ቤቱ ለአገር ውስጥና ለውጭ አገር መገናኛ ብዙሃን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ። የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች በሰጡት በዚሁ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ በአሁኑ ወቅት በሁሉም የአገሪቱ ክፍል በሚያስብል መልኩ የሰብአዊና […]

ከ118 ዓመታት በኋላ በርበራ ወደብን ለመጠቀም፣ በደብረዘይት ፊረማ ኖረ

Wednesday, 06 April 2016 12:23 በ  ፋኑኤል ክንፉ ከ118 ዓመታት በኋላ በርበራ ወደብን ለመጠቀም፣ በደብረዘይት ፊረማ ኖረ   በኢትዮጵያ እና በሶማሌላንድ መካከል የወደብ አገልግሎት አጠቃቀም ስምምነት ማርች 31 ቀን 2016 በቢሾፍቱ ከተማ ተፈርሟል። በዚህ የስምምነት ፊርማ ላይ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያቤት እና በአዲስ አበባ የሶማሌ ላንድ ሚሲዮን በታዛቢነት ታድመው ነበር። እንዲሁም ሌሎች ዲፕሎማቶች በፊርማ […]

የአውሮፓ ኅብረት ፓርላማ አባላት ከጠቅላይ ሚኒስትሩና ከተቃዋሚዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መከሩ

06 Apr, 2016 By ነአምን አሸናፊ  የአውሮፓ ኅብረት ፓርላማ አባላት ከጠቅላይ ሚኒስትሩና ከተቃዋሚዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መከሩ   በአውሮፓ ኅብረት ፓርላማ የሶሻሊስት ዴሞክራት ጥምረት አባላት የልዑካን ቡድን ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ጋር በሕገወጥ የሰዎች ዝውውር፣ በሰብዓዊ መብት አያያዝ፣ በዴሞክራሲያዊ ጉዳዮችና በመገናኛ ብዙኃን ነፃነት ላይ ሲወያዩ፣ በፖለቲካ ምኅዳር ዙሪያ ተቃዋሚ ፓርቲዎችንም አነጋግረዋል፡፡ የልዑካን ቡድኑ […]

ህገ ወጥ ደላሎች በአደገኛ ስልት እየተንቀሳቀሱ ነው

Monday, 04 April 2016 07:35 ህገ ወጥ ደላሎች በአደገኛ ስልት እየተንቀሳቀሱ ነው Written by  አለማየሁ አንበሴ • ያለምንም ወጪ ሊቢያ ድረስ አስኮብልለው በእገታ ገንዘብ ይቀበላሉ • ወላጆች የታገቱ ልጆቻቸውን ለማስለቀቅ ንብረታቸውን እየሸጡ ነው ህገ ወጥ ሰው አዘዋዋሪ ደላሎች፤ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን በአዲስ የማታለያ ስልት ከሀገር  በማስወጣት ለእንግልት እየዳረጓቸው ሲሆን በተለይ ሊቢያ ከደረሱ በኋላ ገንዘብ ከቤተሰቦቻቸው እንዲያስልኩ […]

Ethiopian Regime Has a 25-Years-Long Bloody Legacy

Ethiopian Regime Has a 25-Years-Long Bloody Legacy April 5, 2016 News, Politics US collaboration with the TPLF, a party that has expelled all opposition and is dedicated to a reign of pure terror, has a long history — Obama and three of his predecessors have visited. By Degeufe Hailu | “Nations cannot realize the full […]