የሰማያዊ ፓርቲ ኦዲትና ኢንስፔክሽን ኮሚቴ በአመራሮች ዕገዳ ላይ ውሳኔ ሊሰጥ ነው

30 Mar, 2016 By ነአምን አሸናፊ  የሰማያዊ ፓርቲ ኦዲትና ኢንስፔክሽን ኮሚቴ በአመራሮች ዕገዳ ላይ ውሳኔ ሊሰጥ ነው የሰማያዊ ፓርቲ የሥነ ሥርዓት ኮሚቴ በወሰደው አምስት የፓርቲውን ከፍተኛ አመራሮች የማሰናበትና የማገድ ውሳኔን በተመለከተ፣ የፓርቲው የኦዲትና የኢንስፔክሽን ኮሚቴ የመጨረሻውን ውሳኔ ረቡዕ መጋቢት 21 ቀን 2008 ዓ.ም. እንደሚሰጥ፣ የኮሚቴው ሰብሳቢ አቶ አበራ ገብሩ ለሪፖርተር አስታወቁ፡፡ የሥነ ሥርዓት ኮሚቴው ያሳለፈው […]

የሰማያዊ ፓርቲ ውዝግብ ቀጥሏል::ፓርቲውን ለማፍረስ የታቀደ ሴራ ነው::

የሰማያዊ ፓርቲ ውዝግብ ቀጥሏል::  ፓርቲውን ለማፍረስ የታቀደ ሴራ ነው:: March 29, 2016  የሰማያዊ ፓርቲ ውዝግብ ቀጥሏል::ፓርቲውን ለማፍረስ የታቀደ ሴራ ነው:: የስነ ስርዓት ኮሚቴው ምክትል ሰብሳቢ የሆኑት ሻምበል ካሳሁን እንዳሉት … ምንም አይነት የተጭበረበረ ገንዘብ እንደሌለና ነገር ግን ሆን ተብሎ ፓርቲውን ለማፍረስ የታቀደ ሴራ ነው ሲሉ ተናግረዋል::..የፓርቲው የስነስርኣት ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ ሆኜ ሳለ ከየት እንደመጡ የማላውቃቸው […]

የኖርዌይ መንግሥት 800 ኢትዮጵያውያን እና 60 ሕፃናትን ወደ ኢትዮጵያ ሊመልስ ነው

የኖርዌይ ባንዴራ ዜና የኖርዌይ መንግሥት 800 ኢትዮጵያውያን እና 60 ሕፃናትን ወደ ኢትዮጵያ ሊመልስ ነው የኖርዌይ ከለላ ጠያቂዎች ድርጅት ከፍተኛ አማካሪና የሕግ ባለሞያ በፖለቲካ ውስጥ ተሳትፎ ያላቸው ስደተኞች ስጋታቸው ተገቢ ነው ይላሉ። ተዛማጅ ፅሁፎች  የኤርትራ ስደተኞች በአውሮፓ ባሕር  ዓለምአቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ዕቅዱን አደሰ  የፓሪስ ጥቃት ስደተኞችን ላለመርዳት ምክንያት እንዳይሆን ተባለ  የፓሪስ የሽብር ጥቃት በስደተኞች ጉዳይ ላይ […]

የጾሙ ማዕድ

25 Mar, 2016 By ምሕረተሥላሴ መኰንን   የጾሙ ማዕድ ዓቢይ ጾም ከተጀመረ ሁለት ሳምንታት ተቆጥረዋል፡፡ በአጽዋማት ወቅት ደንበኞች ከሚበዙበት ቦታዎች አንዱ በሆነው አትክልት ተራ የተገኘነው ማልደን ነበር፡፡ ለወትሮውም በሸማቾች ተጨናንቆ መተላለፊያ እንኳን ለማግኘት የሚያስቸግረው የአትክልት ተራ ጐዳና በልዩ ልዩ አትክልትና ፍራፍሬዎች ተሞልቷል፡፡ በመጋዘኖቻቸው ምርቶቹን ያቀረቡ፣ በችርቻሮ መንገድ ላይ የሚሸጡትም ገዢዎችን ይሻማሉ፡፡ ከአዲስ አበባ የአትክልትና ፍራፍሬ ተቀዳሚ […]

የፖለቲካ ፓርቲዎች ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር በተደረገው ውይይት ላይ የተለያዩ አቋሞች ይዘዋል

26 Mar, 2016 By ነአምን አሸናፊ   የፖለቲካ ፓርቲዎች ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር በተደረገው ውይይት ላይ የተለያዩ አቋሞች ይዘዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ከፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባል ፓርቲዎች ጋር የጋራ ምክር ቤቱን በማጠናከር፣ የምርጫ ሕጎችና አዋጆች በሚሻሻሉበትና በብሔራዊ መግባባት አጀንዳዎች ላይ መጋቢት 14 ቀን 2008 ዓ.ም. በጽሕፈት ቤታቸው ተወያዩ፡፡ የጋራ ምክር ቤቱ አባል የሆኑም […]

All That Garbage – Disgruntled Collectors Leave City on Edge

 All That Garbage – Disgruntled Collectors Leave City on Edge   Addis Abeba had its name derived from the Amharic phrase Addis Abeba, literally meaning ‘New Flower’. But this proved a paradox when Forbes magazine released a ‘standard of living’ index worked out by Mercer Llc, which ranked Addis as the sixth dirtiest city in […]

ፓርቲውን በጊዜያዊነት የኦዲትና ኢንስፔክሽን ይመራዋል

ፓርቲውን በጊዜያዊነት የኦዲትና ኢንስፔክሽን ይመራዋል ለወራት የዘለቀው የሰማያዊ ፓርቲ የዲሲፕሊን ኮሚቴና የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች ውዝግብ በዲሲፕሊን ኮሚቴው የማባረርና የእግድ እርምጃ መቋጨቱን ከፓርቲው አካባቢ የተሰራጩ መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡በሰባት የፓርቲው አባላት የሚመራውን የዲሲፕሊን ኮሚቴ ወይዘሪት ሐና ዋለልኝ ትመራዋለች፡፡ በፓርቲው የመተዳደሪያ ደንብ መሰረትም የዲሲፕሊን ኮሚቴው ተጠሪነቱ ለጠቅላላ ጉባኤው ቢሆንም በተቀመጠለት መመሪያ መሰረት ከፍተኛ የስነ ምግባር ጉድለት ታይቶባቸዋል ያላቸውን አባላት […]

Aba Dula , Driba Kuma restricted and under surveillance

By Dimetros Birku March 28, 2016 House Speaker Abadula Gemeda under TPLF security surveillance (borkena) – Speaker of the House of representative, Aba Dula Gemeda, and Addis Ababa mayor Driba Kuma are reportedly restricted in their movement and subject to surveillance. Golgul, online Amharic News, published a narrative that Aba Dula and Driba are already […]

ኢትዮጵያ – ከአምባገነን ወደ ዴሞክራሲያዊ ስርአት እንዴት? በዲሲ የነገይቱ ኢትዮጵያ ኮንፈረንስ የቀረበ

Published: Saturday, 26 March 2016 17:42     የሽንጎው እይታና ራዕይ የኢትዮጵያ እውነታዎች አሁን በስልጣን ላይ ያለው በህወሓት የበላይነት የሚመራው ቡድን በተለያዩ የውጭ ሃይሎች ድጋፍና በመሳርያ ሃይል ሀገሪቱን ከመቆጣጠሩ በፊት፣ ለሀገሪቱ ሁለንትናዊ ችግር ምንጭ የብሄር ጭቆና መሆኑንና ብቸኛውና ዋናው መፍትሄ ደግሞ በዋናነት በዚህ ችግር ላይያተኮረ መሆን እንዳለበት ሲያቀነቅን፣ በርዕዮተ-ዓለም ደረጃም የአልባንያን ሶሽያሊዝም  እንደመርህ ይዞ  ሁለገብ […]