ግብጽ የገባችበት ቅርቃርና የኢትዮጰያ አበሳ

ከባጤሮ በለጠ ግብጽ ከፍተኛ የታሪክና የጥቅም ትስሥር ካላት ከኢትዮጰያ ጋር አምርራ ችግር ውስጥ ለምን ገባች በተለይም ደግሞ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ወደመጨርሻው እየደረስ በሚገኝበትና የማስቆም እድሉ እጅግ ጠባብ በሆነበት በአሁኑ ጊዜ ለምን ግብጽ ደጋግማ ጸብ መቆስቆሱን አበዛች የሚለው ሁሉንም የሚያነጋገርና የሚያስጨንቅ ጉዳይ ነው። እኔም የሚከተለውን እይታ ላካፍላችሁ። የግብጽ መንታ ውጥረቶች ግብጽ በሁለት ታላታቅ ችግሮች ተወጥራ ትገኛለች […]

“የኤርትራ ወታደሮች ከኢትዮጵያ መውጣት ጀምረዋል” ቢልለኔ ስዩም

ቢልለኔ ስዩም እና ጌዲዮን ጢሞቲዮስ በትግራይ ክልል የተከሰተውን ጦርነት ተከትሎ ወደ ኢትዮጵያ ግዛት ገብተዋል የተባሉት የኤርትራ ወታደሮች መውጣት መጀመራቸው ተገለጸ። የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ፕሬስ ሴክሬታሪያት ቢልለኔ ስዩም ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንደተናገሩት በበርካታ ወገኖች ከትግራይ ክልል እንዲወጡ ሲጠየቁ የነበሩት የኤርትራ ወታደሮች ከኢትዮጵያ ግዛት “መውጣት ጀምረዋል” ብለዋል። ሰባት ወራትን ባስቆጠረው የትግራይ ክልል ቀውስ ውስጥ ተፈጽመዋል […]

የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ እና ኬንያ ጉዞ ጀመሩ

የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጄፈሪ ፌልትማን በአራት አገራት የሚያደጉትን ጉብኝት መጀመራቸውን የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ ሚንስቴር አስታወቀ። ፌልትማን ካለፈው ሰኞ ግንቦት 23 ጀምሮ እስከ መጪው ቅዳሜ ግንቦት 29 ድረስ በሚያደርጉት ጉዞ ኳታርን፣ ሳዑዲ አረቢያን፣ የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶችን እና ኬንያን ይጎበኛሉ። የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤቱ ፌልትማን በዚህ ጉዟቸው በሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ስላሉ ጉዳዮችና እና በአፍሪካ ቀንድ […]

በታላቁ ህዳሴ ግድብ፣ የኢትዮጵያ ቀይ መስመር

አያሌው አስረስ ግብፆች ኢትዮጵያ በዓመት 935 ቢሊዮን ሜትር ኪዩብ የዝናብ ውሃ ስለምታገኝ ፊቷን ወደ ወንዞች ማዞር እንደሌለባት በድፍረት ይናገራሉ፡፡ የዝናብ ውሃ በየቦታው ባሊ ደቅና እንደምታጠራቅመው አድርገው ለዓለም ህዝብ ለማሳየት ይጥራሉ፡፡ ጥቂቱ ወደ መሬት ሊሰርግ ቢችልም እጅግ የሚበዛው የዝናብ ውሃ ጎርፍ ሆኖ አፈራችንን እየጠረገ ወደ ወንዞች እንደሚገባ፣ ከዚያም ወደ ሱዳንና ግብጽ ድረስ እንደሚወርድ ግን አይገልፁም፡፡ የኢትዮጵያ […]

ምርጫ 2013፡ የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ውሳኔ በምርጫው ላይ ጫና ይዞ ይመጣ ይሆን?

የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ግንቦት 13 በሕግ ጥላ ስር ያሉ ሰዎች በምርጫ የመወዳደር መብት አላቸው ወይስ የላቸውም በሚል ለወራት የዘለቀውን ክርክር በባለ ስምንት ገፅ ውሳኔ ዘግቶታል። በባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ አመልካችነት የቀረበውን አቤቱታም “በዕጩነት እንዳይመዘገቡ የሚከለከሉበት ሕጋዊ ምክንያት የለም” ሲልም ችሎቱ በይኗል። የፓርቲው መስራች እና ፕሬዝዳንት አቶ እስክንድር ነጋ እና የፓርቲው አባላት […]

Statement by President Joe Biden on the Crisis in Ethiopia

https://www.whitehouse.gov/ MAY 26, 2021 •  STATEMENTS AND RELEASES I am deeply concerned by the escalating violence and the hardening of regional and ethnic divisions in multiple parts of Ethiopia. The large-scale human rights abuses taking place in Tigray, including widespread sexual violence, are unacceptable and must end. Families of every background and ethnic heritage deserve to live in […]

አገራችን በውስጥና በውጭ ጠላቶች እጅግ ተወጥራ ባለችበት በዚህ ቀውጢ ግዜ እኛ እንደዜጋ ምን ማድረግ ይጠበቅብናል እንዴትስ የመፍትሄው አካል መሆን እንችላለን? ይምጡና እንወያይ አገራችንንም እንታደግ::

አገራችን በውስጥና በውጭ ጠላቶች እጅግ ተወጥራ ባለችበት በዚህ ቀውጢ ግዜ እኛ እንደዜጋ ምን ማድረግ ይጠበቅብናል እንዴትስ የመፍትሄው አካል መሆን እንችላለን? ይምጡና እንወያይ አገራችንንም እንታደግ::

አሜሪካ በውስጥ ጉዳይዋ ጣልቃ መግባቷን ከቀጠለች ግንኙነቷን ለማጤን እንደምትገደድ ኢትዮጵያ አስታወቀች

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አሜሪካ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ መግባቷን የምትቀጥል ከሆነ መንግሥት ከአገሪቱ ጋር ያለውን ግንኙነት መለስ ብሎ ለማጤን እንደሚገደድ አስታወቀ። በትግራይ ክልል ካለው ሁኔታ ጋር በተያያዘ የአሜሪካ መንግሥት በኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ላይ የቪዛ እገዳ መጣሉን ተከትሎ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ላይ ነው ይህንን ያለው። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ […]

አሜሪካ በኢትዮጵያና በኤርትራ ባለሥልጣናት ላይ የቪዛ ዕቀባ ጣለች

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ አንቶኒ ብሊንከን የአሜሪካ መንግሥት በኢትዮጵያና በኤርትራ ባለስልጣናት፣ ወታደራዊና የደኅንነት አባላት፣ እንዲሁም በአማራ ክልል ኃይሎችና በህወሓት አባላት ላይ የቪዛ ዕቀባ መጣሉን አስታወቀ። ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የወጣው መግለጫ እንዳመለከተው፤ እዚህ ውሳኔ ላይ የተደረሰው በትግራይ ክልል ውስጥ የሚካሄደው ግጭት እንዲቆምና የኤርትራ ወታደሮች ከክልሉ እንዲወጡ፣ የሰብአዊ ዕርዳታ አቅርቦት እንዲሻሻል እንዲሁም በግጭቱ ተሳታፊ የሆኑት […]