Over 700 Ethiopian rebels overpower Eritrean forces, enter Ethiopia in peace

Over 700 Ethiopian rebels overpower Eritrean forces, enter Ethiopia in peace By Ethiomedia September 13, 2015 In military fatigues, TPDM leader Mollas Asgedom with his troops after crossing Ethiopian border via the Sudan. HUMERA, Northern Ethiopia – Over 700 Ethiopian rebels who were based in Eritrea routed Eritrean government forces in clashes near the […]
የአቶ ሞላ መጥፋት በህወሀት፣ሱዳን እና ሻቢያ መሃከል የሚፈጥረው አዲስ የፖለቲካ ትኩሳት እና አሰላለፍ (የጉዳያችን ጡመራ አጭር ማስታወሻ)

”አቶ ሞላ አስገዶም ሱዳን ውስጥ ወደ አልታወቀ ስፍራ ተወስደዋል።አብረውት የነበሩት ታጣቂዎች ትጥቅ ፈትተው ከሰላ ውስጥ ናቸው” ሱዳን ትሪቡን ጋዜጣ ”ሞላ ከታጣቂዎቹ ጋር ኢትዮጵያ ገብቷል የሱዳን መንግስትን እናመሰግናለን” ፋና ራድዮ ። የትግራይ ሕዝብ ንቅናቄ ድርጅት (ትህዴን) ሊቀመንበር አቶ ሞላ አስገዶም ከነበሩበት ኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ ማምለጣቸውን አርብ ምሽት ላይ በኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቭዥን ተዘግቧል።ይህንኑ ዜና መስከረም 2/2008 ዓም […]
Addis Ababa praises Sudan for repatriating Ethiopian rebels

August 13, 2015 (ADDIS ABABA) – The Ethiopian security service on Sunday announced the return of a dissident Ethiopian general to the country with 800 rebel fighters, and praised the neighbouring Sudan for securing their repatriation to the country. Undated footage photo of Mola Asgedom (YouTube) The official Ethiopian TV broadcast a statement welcoming the […]
የማያበራው የፋና ብሮድካስቲንግ ቅጥፈት (አቡ ዳውድ ኡስማን )

September 13, 2015 – ምኒሊክ ሳልሳዊ — የማያበራው የፋና ብሮድካስቲንግ ቅጥፈት …………… በምህረት እንዲፈቱ የተወሰነላቸው ኡስታዞቻችን እና ወንድሞቻችን በሰሩት ጀብድ ይኮራሉ እንጂ አይፀፀቱም !!! ……………….. አቡ ዳውድ ኡስማን ……………………… ጳጉሜ 6 ቀን 2007 ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በድህረገፁ የፌደራል ማረሚያ ቤቶች እና ፍትህ ሚኒስተር ለ 238 የሚሆኑ እስረኞች ምህረት መደረጉን መዘገቡ ይታወሳል፡፡ ከነዚህም ውስጥ 6 የሚሆኑት […]
Ethiopian renegade general flees to Sudan: report

September 12, 2015 (KHARTOUM) – A well placed Sudanese source revealed today that a dissident Ethiopian general fled to Sudan on Friday evening along with his soldiers after clashes with the Eritrean army. The source who spoke to the Turkey-based Anadolu news agency on condition of anonymity said that General Mola Asgedom who heads the […]
የዴምህቱ መሪ ሞላ አስገዶም ከትናንት በስቲያ እስከ ዛሬ !!

September 12, 2015 – Demis Belete ከጋዜጠኛ ደምስ በለጠ ኢትዮጵያ ውስጥ አዲሱን የ2008 ዓ.ም አመት ለመቀበል ሁሉም በየቤቱ እንደአቅሙ ሽር ጉድ እያለ ነው ። በመላ ሃገሪቷ ሜዳና ሸንተረር ፤ ሸለቆና ሜዳ ፤ አደይ አበባው ፈንድቷል ። ለጥቅምት የሚሆነውን ማር ንቦች ለመቅሰም በነፃነት ካንዱ አደይ አበባ ወደሌላው ውር ውር ይላሉ ። አገር ምድሩ እንዳቅሙና እንደተለመደው በአሉን […]
የዴምህት ሊቀመንበር አቶ ሞላ አስግዶም ለምን ከዱ? (ECADF)

September 12, 2015 (ECADF) – የትግራይ ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ዴምህት) ከአርበኞች ግንቦት7፣ ከአፋር ድርጅቶች የጋራ ንቅናቄ እና ከአማራ ዲሞክራሲያዊ ኃይሎች ንቅናቄ ጋር ጥምረት መመስረቱን ባወጀበት ማግስት የጥምረቱ ምክትል ሊቀመንበር ሆነው የተሾሙትና ዴምህትን ለዓመታት ሲመሩ የኖሩት አቶ ሞላ አስግዶም መክዳታቸው ታውቋል። ኢሳት በአጭር ሰበር ዜና ዘገባው እንደገለጸው ከሆነ አቶ ሞላ አስግዶም ድርጅታቸው ጥምረት እንዲመሰርት ፍላጎት […]
ፌስቡክ ተቃዋሚዎች ኣብዮታዊ እርምጃ ይወሰድባቸዋል…!

September 10th, 2015 by Satenaw አምዶም ገብረስላሴ የትግራይ ፌስቡክ ተጠቃሚዎች ኣብዮታዊ እርምጃ ሊወሰድባቸው መሆኑ በኣባይ ወልዱ የሚመራው የህወሓት ኣንጃ ኣሳወቀ። ኣንጃው ይህ ኣብዮታዊ እርምጃ እንደሚ ወስድ ያሳወቀው “12ተኛ ጉባኤ እንዴት ኣለፈ…?” የሚል ኣጀንዳ በየመንግስት መስርያ ቤቶች፣ ከመቐለ ከተማ ኑዋሪዎች፣ የክፍለ ከተሞችና ወረዳዎች ካድሬዎችና ኑዋሪዎች ውይይት እየተካሄደ ነው። በመቐለ ማዘጋጃ ቤት ማክሰኞ 3/ 13/ 2007 ዓ/ም […]
የትግራይ ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ እንቅስቃሴ ሊቀመንበር መክዳት በትጥቅ ትግሉ ላይ ጥርጣሬዎች በድርጅቱ ውስጥ ድንጋጤን ፈጥሯል::(ምንሊክ ሳልሳዊ)

September 12, 2015 – ምኒሊክ ሳልሳዊ — የየትግራይ ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ እንቅስቃሴ ሊቀመንበር መክዳት በትጥቅ ትግሉ ላይ ጥርጣሬዎች በድርጅቱ ውስጥ ድንጋጤን ፈጥሯል: የትጥቅ ትግሉን ሂደት ከፍተኛ የሰነድ ምስጢሮችን በመያዝ እና አስቸኳይ ወረራ በወያኔ ላይ መጀመር አለበት የሚለው አቋማቸው ሻእቢያ ጥርስ ወስጥ እንደከተታቸው በደረሳቸው መረጃ መሰረት የትግራይ ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ እንቅስቃሴ (ደምሕት)ሊቀመንበር አቶ(ታጋይ) ሞላ አስገዶም 600 ወታደሮቻቸውን ይዘው […]
የ 2008ዓ/ም አዲሰ ዓመት የመልካም ምኞት መግለጫ…

ዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ለሉእላዊነት የ 2007 ዓ/ም ዘመነ ሉቃስ ተገባዶ ወደ 2008 ዓ/ም ዘመነ ዮሃንስ እንካን በሰላም አሸጋገረን በማለት አዲሱ ዘመን የሰላም ‘የደስታና የብልፅግና ኣመት እንዲሆንል በማለት ለመላ የኢትዮåያ ህዝቦች የመልካም ምኞት መግለጫውን ያቀርባል ፡፡ ኣዲሱ ኣመት የሰላም ‘የደስታና የብልፅግና ኣመት እንዲሆንልን ማደረግ በኛው ኢትዮåያውያን ዜጎች እጅ ነው፡፡ አዲሱ ዓመት የሰላም ፣ የደስታና የብልፅግና ዓመት […]