የቡራዩ ግድያና የአምቦ ቦምብ ውርወራ የተፈጸመው በኦነግ ሸኔ መሆኑን ክልሉ አስታወቀ

ፖለቲካ የቡራዩ ግድያና የአምቦ ቦምብ ውርወራ የተፈጸመው በኦነግ ሸኔ መሆኑን ክልሉ አስታወቀ 26 February 2020 ታምሩ ጽጌ ስድስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውም ተገልጿል ዓርብ የካቲት 13 ቀን 2012 ዓ.ም. ከረፋዱ አምስት ሰዓት አካባቢ በኦሮሚያ ክልል የቡራዩ ከተማ ፖሊስ አዛዥን የገደለውና እሑድ የካቲት 15 ቀን 2012 ዓ.ም. በአምቦ ከተማ ውስጥ ለድጋፍ ሰላማዊ ሠልፍ በወጡ ነዋሪዎች ላይ […]
በተለያዩ ምክንያቶች ክስ የተመሠረተባቸው 63 ግለሰቦች ክሳቸው ተቋርጦ ተፈቱ

ፖለቲካ በተለያዩ ምክንያቶች ክስ የተመሠረተባቸው 63 ግለሰቦች ክሳቸው ተቋርጦ ተፈቱ 26 February 2020 ታምሩ ጽጌ በተለያዩ የወንጀል ድርጊቶች ተጠርጥረው ክስ ተመሥርቶባቸው የነበሩ 63 ተከሳሾች ክስ፣ በመንግሥት ውሳኔ እንዲቋረጥ በመደረጉ ከእስር ተፈቱ፡፡ ተከሳሾቹ ክሳቸው እንዲቋረጥ የተደረገው ተፈጽሟል በተባለው የወንጀል ድርጊት ውስጥ ሊኖራቸው የሚችለውን ሚና ከግንዛቤ ውስጥ በማስገባት መሆኑን፣ የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ማክሰኞ የካቲት 17 ቀን […]
የእስረኞች መፈታትና የአቶ ዮሐንስ ቧያለው ሹመት ዜና!!!

ሰሞኑን ጎንደር ካሉ ገዳማት ባንዱ የነበሩ ቅዱስ ጽኑ መናኝ አባቴ ከሐምሳ ዓመት በላይ ዘግተው ሲጋደሉ ከነበሩበት የተጋድሎ ሕይዎት በማረፋቸው ሔጀ ለ13 ቀናት ያህል ከብዙኃን መገናኛዎች መረጃ ውጭ ሆኘ ቆይቸ ስለነበር ትናንት ስመለስ የብዙኃን መገናኛዎች ስልሳ ሦስት እስረኞች “የፖለቲካ ምኅዳሩን ለማስፋት!” በሚል ብልጣብልጥ የሽፋን ምክንያት መፈታታቸውን ሲዘግቡ፣ ዮሐንስ ቧያለው የመለስ አመራር አካዳሚ ፋውንዴሽን ፕሬዚደንት ሆኖ መሾሙን […]
‹‹ወደ ፓርቲ ፖለቲካ የገፋኝ ጠ/ሚኒስትሩ ነው››

ሰላም ገረመው – ኢህአዴግን መቀመቅ ከከተቱት ሰዎች አንዱ ነኝ – ተቃውሞ የማደርገው ሽግግሩን ለማሳካት ነው – በምርጫው ማንም ያሸንፍ ከሁሉም ጋ አብሮ ለመስራት ዝግጁ ነን – ህወኃት ቢሄድም የኢህአዴግ ስርዓት ቀጥሏል ለበርካታ አመታት በአገሪቱ የነበረውን ስርዓት በመቃወም ከፍተኛ ትችቶችን በማህበራዊ ሚዲያ ሲሰነዝር ቆይቷል፡፡ በዚህም ምክንያት በሽብርተኝነት እስከ መፈረጅ ደርሷል፡፡ ለውጡን ተከትሎ ወደ አገሩ የተመለሰው አክቲቪስት […]
በአወዳይ በመንግሥት ደጋፊዎች እና ተቃዋሚዎች መካከል ግጭት ተፈጠረ

አወዳይ በኦሮሚያ ክልል በድሬ ዳዋ እና ሐረር ከተሞች መካከል ትገኛለች። በአወዳይ ከተማ በመንግሥት እና በተቃዋሚ ፓርቲ ደጋፊዎች መካከል ግጭት መከሰቱን የከተማዋ ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። ዛሬ ጠዋት የጠቅላይ ሚንስርት ዐብይ መንግሥት እና ፓርቲን ለመደገፍ የከተማዋ ነዋሪዎች አደባባይ የወጡ ሲሆን፤ በተቃራኒው ደግሞ የጠቅላይ ሚንስትሩን መንግሥት በመቃወም መፈክር እየሰሙ የወጡ ሰዎች እንደነበሩ ነዋሪዎቹ ተናግረዋል። አንድ ስሙ እንዳይገለጽ የፈለገ […]
የህዳሴ ግድብ ተደራዳሪዎች ጫና እንደነበረባቸው በውይይት መድረክ ላይ ገለጹ

ፖለቲካ 19 February 2020 ዮሐንስ አንበርብር የህዳሴ ግድብ የውኃ አሞላልና አለቃቀቅን በተመለከተ እየተደረገ በሚገኘው ድርድር ጫና እንደ ደረሰባቸው ኢትዮጵያን ወክለው የሚደራደሩት የሕግና የቴክኒክ ባለሙያዎች፣ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በበተደረገ የውይይት መድረክ ላይ ገለጹ። ሰኞ የካቲት 9 ቀን 2012 ዓ.ም. በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አዳራሽ በተካሄደው የውይይት መድረክ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ ተደራዳሪ ቡድን አባላት፣ በአሜሪካና በዓለም […]
ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮን ተቀብለው ሲያነጋግሩ

ፖለቲካ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ያበሳጨው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቀባበል 19 February 2020 በጋዜጣዉ ሪፓርተር የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ የኢትዮጵያንና የአሜሪካን ግንኙነት ለማጠናከር፣ በቀጣይ የትብብር አቅጣጫዎች እንዲሁም በቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ለመወያየት ሰኞ የካቲት 9 ቀን 2012 ዓ.ም. አዲስ አበባ የገቡ ሲሆን፣ ሚኒስትሩ በነበራቸው ቆይታ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት […]
“ትግራይ ላይ ያለው ጥላቻ ይስተካከል፤ ካልሆነ ትግራይ ራስዋን የቻለች አገር ናት ብላችሁ አውጁ” ዶ/ር ደብረፅዮን

‘በኢትዮጵያ እየተከሰተ ያለው ጣልቃ ገብነት እንዲሁም በትግራይ ላይ ያለው ጥላቻ የማይስተካከል ከሆነ ትግራይ ራስዋን የቻለች አገር ናት ብላችሁ ልታውጁ ይገባል” ሲሉ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል መልዕክት አስተላለፉ። ይህንን መልዕክት ያስተላለፉት ህወሓት የተመሰረተበትን 45ኛውን ዓመት አስመልክቶ በዛሬው ዕለት በመቀሌ ስታዲየም ለታደሙ ሰዎች ባደረጉት ንግግር ነው። ከማዕከላዊ ስልጣን የተገፋው ህወሓት ከዬት ወደዬት? ኢትዮጵያዊቷ […]
ኢሳያስ አፈጨርቂ Feb 9 -2020 ከኢትዮጵያ ጋር በተዛመደ የተናገሩትን በተመለከተ…… ታጠቅ መ ዙርጋ

Feb 19-2020 ኢሳያስ አፈጨርቂ Feb 9/2020 ከ(B B C)ወኪሎች በትግርኛ በተደረገላቸው ቃለመጠይቆች ከሰጥዋቸውን መልሶቻቸው ፤ከኢትዮጵያ ጋር በተዛመደ ከሰነዘርዋቸው አስተያየቶች ከዚህ ቀጥሎ ባሉትን ጥቂቶች ላይ ያለኝን እይታ ላጋራችሁ፦ 1 . ‘በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል በተደረገ ጦርነት የውጭ ሃይሎች ገብተው አወሳሰቡት ፤ ‘የአረቦች ፣ የአሜሪካንና የምዕራባውያን መንግሥታት እጆች ነበረበት’ አሉ። ይህንን ሊነግሩን የሞከሩት ከምን አንጻር ይሆን ? የኢትየጵያ […]
የህዳሴው ግድብ ድርድር ትኩረቱን ስቶ የውሃ ድርሻ ክፍፍል ላይ ሆኗል ተባለ

በሱዳን በግብጽና በኢትዮጵያ መካከል ሲደረግ የቆየው የህዳሴ ግድብ ድርድር ትኩረቱን ስቶ ወደ ውሃ ድርሻ ክፍፍል ላይ መሄዱን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጭ ለቢቢሲ ተናገሩ። እኚህ ምንጫችን ሱዳን የአቋም ለውጥ አድርጋ ከግብጽ ጋር መወገኗን እንዲሁም አሜሪካ እና የዓለም ባንክ ለግብጽ መወገናቸውን በመጠቆም አሁን ላይ ጉዳዩ “4 ለ 1″ ሆኗል በማለት ኢትዮጵያ ላይ ከፍተኛ ጫና እየተደረገ መሆኑን ተናግረዋል። […]