የባቡር ፕሮጀክቶቹ ሰነድ ከቻይንኛ ወደ እንግሊዝኛ አለመተርጎሙ ችግር ፈጥሯል

Saturday, 13 June 2015 14:38 የባቡር ፕሮጀክቶቹ ሰነድ ከቻይንኛ ወደ እንግሊዝኛ አለመተርጎሙ ችግር ፈጥሯል Written by  መታሰቢያ ካሳዬ በሜኤሶ ደዋሌ የባቡር መስመር የእሳተ ጐሞራ ሥጋት አለ በኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን እየተተገበሩ ያሉት የሃዲድ መስመር ዝርጋታዎች በውሉ መሰረት እየተከናወኑ መሆናቸውን ለማረጋገጥና የጥራት ደረጃቸውን ለመከታተል የሚያስፈልጉ ሰነዶችን ተቋራጮቹ ከቻይንኛ ወደ እንግሊዝኛ አስተርጉመው ለማቅረብ ባለመፈለጋቸው በሥራው ላይ እንቅፋት […]

ሃሳቤን ተዘርፌያለሁ ያሉት ዶ/ር ዳኛቸው ክስ ሊመሠርቱ ነው

Saturday, 13 June 2015 14:35 ሃሳቤን ተዘርፌያለሁ ያሉት ዶ/ር ዳኛቸው ክስ ሊመሠርቱ ነው Written by  አዲስ አድማስ መኖሪያ ቤታቸውን በ15 ቀን ውስጥ እንዲለቁ ታዘዋል “እኔ ሣላውቅ በስሜ በታተመ መፅሃፍ ሃሳቤን ተዘርፌያለው” ያሉት የፍልስፍና ምሁሩ ዶ/ር ዳኛቸው አሠፋ፤ መብቴን ለማስከበር በፍ/ቤት ክስ እመሰርታለሁ አሉ፡፡ መሐመድ ሀሰን በተባለ ፀሐፊ አማካኝነት “የዳኛቸው ሃሳቦች” በሚል ርዕስ ታትሞ በ80 ብር […]

የዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ “አዲሱ መለዮ” መነሻው ምንድን ነው?

Wednesday, 17 June 2015 16:14 በ  ፋኑኤል ክንፉ      “ሕጉ አለ ብለን እንቅልፍ እንዲወስደን ነበር፣ ነገር ግን ሕጉ ጥበቃ ሊያደርግልን አልቻለም። ምክንያቱም ከሰዋዊ ሥልጣን አልተላቀቅንም መሆንም አልቻለም። በሕግ መመራት ሳይሆን የተወሰኑ ሰዎች ሕግ እያወጡ ተከተለኝ የሚሉት የሰው አመራር ነው ያለው” ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ በአንድ ወቅት በመኢአድ ጽ/ቤት ያደረጉት ንግግር     ባሳለፍነው ሳምንት “የዳኛቸው ሐሳቦች” […]

“ግድያው ከፖለቲካ አቋሙ ጋር የሚገናኝ አይደለም”

የሰማያዊ ፓርቲ አባሉን ገድለዋል ከተባሉ ተጠርጣሪዎች አንዱ በቁጥጥር ስር ዋለ Wednesday, 17 June 2015 12:50 በ  አሸናፊ ደምሴ “ግድያው ከፖለቲካ አቋሙ ጋር የሚገናኝ አይደለም”      የአማራ ክልል መንግሥት     በደብረማርቆስ ከተማ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰማያዊ ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ የነበረው አቶ ሳሙኤል አወቀ በደረሰበት ድብደባ ከትናንት በስቲያ ሰኔ 8 ቀን 2007 ዓ.ም ምሽት ህይወቱ […]

‹‹ኢትዮጵያዊው›› የሜዴትራኒያን ባህር ማፊያ

17 JUNE 2015 ተጻፈ በ  በጋዜጣው ሪፖርተር ከአፍሪካ ወደ አውሮፓ በሚደረገው ስደት በሽዎች ለሚቆጠሩት የሞት ምክንያት የሆነው የየብሱ ሐሩር ወይም የሜዴትራኒያን ባህር ማዕበል፣ ወይም ከልክ በላይ የጫኑ ጀልባዎች መስመጥ ብቻ አይደለም፡፡ ይልቁንም በሕገወጥ ስደትና በሜዴትራኒያን ባህር ዙሪያ በተቀነባበረ መንገድ የሚካሄደው የማፊያ ወይም የሽፍቶች ወንጀል ጭምር ነው፡፡ እ.ኤ.አ. በ2014 ወደተለያዩ አገሮች ከተሰደዱ 350 ሺሕ ስደተኞች፣ 207 […]

ጤፍ በዓለም አቀፍ ገበያ

17 JUNE 2015 ተጻፈ በ  ጥበበስላሴ ጥጋቡ ጤፍ በዓለም አቀፍ ገበያ በኢትዮጵያና በመካከለኛው ደቡብ አሜሪካ በምትገኘው ቦሊቪያ ያለው ርቀት 12,398 ኪሎ ሜትር ገደማ ነው፡፡ ከአዲስ አበባ እስከ ቦሊቪያ ዋና ከተማ ላፓዝ አድካሚ በሆነ የአውሮፕላን ጉዞ 15 ሰዓታትና 32 ደቂቃ ይፈጃል፡፡ እነዚህ አገሮች በታሪካቸው ጠንካራ የሚባል የዲፕሎማሲ ግንኙነት የሌላቸው ሲሆን፣ በቅርብ ዓመታት ወዲህ ግን በተለያዩ ዓለም […]

ቋሚ ሲኖዶስ ለሰንበት ት/ቤቶች የመልካም አስተዳደር እና የዕቅበተ እምነት ጥያቄዎች ውሳኔ እንደሚሰጥ አስታወቀ

June 17, 2015 1 Comment (ሰንደቅ፤ ፲ኛ ዓመት ቁጥር ፭፻፲፤ ረቡዕ ሰኔ ፲ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም.) የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አብያተ ክርስቲያናት ሰንበት ት/ቤቶች ሙስና እና ብልሹ አሠራር እንዲወገድ፣ መልካም አስተዳደር እና ፍትሕ እንዲሰፍን፣ አስተምህሮ እና ሥርዐት እንዲጠበቅ ላቀረቧቸው ጥያቄዎች ውሳኔ እንደሚሰጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ አስታወቀ፡፡ የሰንበት ት/ቤቶቹ፣ በአማሳኝ የአስተዳደር ሓላፊዎች […]

Zuma assured AU al-Bashir would not be arrested – Mugabe

2015-06-16 09:38 Zimbabwean president Robert Mugabe stands next to South African president Jacob Zuma during a photo op at the AU summit in Johannesburg. (Shiraaz Mohamed, AP) Related Links   SA violates international law once, twice, three times – analyst SALC considering contempt proceedings against govt in Bashir case Govt given a week to look […]

U.N. denies peacekeepers held hostage as Sudan’s Bashir left South Africa

World | Tue Jun 16, 2015 11:57am EDT Related: WORLD, UNITED NATIONS, AFRICA UNITED NATIONS Sudanese President Omar al-Bashir (C) waves to his supporters at the airport in the capital Khartoum, Sudan, June 15, 2015, on arrival after attending an African Union conference in Johannesburg South Africa. REUTERS/MOHAMED NURELDIN ABDALLAH The United Nations on Tuesday […]

ሳሙኤል አወቀ በኢህአዴግ “ጥቁር ሽብር” ከመገደሉ በፊት እንዲህ ብሎ ነበር

  June 16, 2015 –  (ኢ.ኤም.ኤፍ) በመንግስት የተደገፈው ጥቁር ሽብር በኢትዮጵያ እየተስፋፋ ነው። አሁን ደግሞ… የሰማያዊ ፓርቲ አባል የሆነውን ወጣት ሳሙኤል አወቀን በመግደል፤ ኢህአዴግ ራሱን ወደለየለት አምባገነን ስርአት ተቀይሯል።ሳሙኤል በምስራቅ ጎጃም ለፓርላማ እጩ ተወዳዳሪ ሆኖ በቅርቡ ምርጫ ውስጥ ከተሳተፈ በኋላ፤ “እንገድልሃለን” የሚሉ ማስፈራሪያዎች ደርሰውት ነበር። ስለዚሁ ጉዳይ በቅርቡ ይህን ብሎነበር – ሳሙኤል አወቀ።የሳሙኤል አወቀ የአደራ […]