“ከገደሉኝም ትግሌን አደራ፣ በተለይ የኔ ትውልድ አደራ!”

“ከገደሉኝም ትግሌን አደራ፣ በተለይ የኔ ትውልድ አደራ!” በወጣቱ የነጻነት ታጋይ ሳሙኤል አወቀ ላይ የህወሃት የደህንነት አባላት የፈጸሙት ግድያ የስርአቱን ቀቢጸ ተስፋነት ዳግም አጉልቶ የሚያሳይ ወንጀል ነው። የሳሙኤል ሞት ሌላ አስቸኳይ የትግል ጥሪ ደወል ነው። ከዚህ በፊት ከፍተኛ ሰቆቃና ድብደባ ተፈጽሞበት የነበረው ሳሙኤል ህወሃቶች ሊገድሉት እንደሚችሉ ግልጽ ሆኖለት ነበር። ይህ ወጣት የነጻነት ሰማዕት ከመገደሉ ጥቂት ቀናት […]
The Observer view on Eritrea

Observer editorial Europe must help the desperate refugees from Isaias Afwerki’s regime and other blighted countries Over one thousand migrants rescued off the Strait of Sicily Migrants from Syria, Eritrea and Somalia prepare to disembark at the harbour in Palermo after having been saved by the Italian coastguard. Photograph: Antonio Melita/ Demotix/Corbis Saturday 13 June […]
The Guardian view on the international criminal court: no turning back on Omar al-Bashir Editori

Surprise moves to detain Sudan’s leader in South Africa make this a test case for international law which the ICC cannot afford to lose Sudan’s President Omar al-Bashir Detained in South Africa: Sudan’s President Omar al-Bashir. Photograph: Reuters Sunday 14 June 2015 14.33 EDT Last modified on Sunday 14 June 2015 14.36 EDT As surprises […]
Sudan president barred from leaving South Africa

Human rights groups call on South Africa’s government to comply with the ICC arrest warrant for Omar al-Bashir, but the ANC calls the court unfit for purpose Sudan’s president Omar al-Bashir The high court in Pretoria has issued an interim order preventing Omar al-Bashir from leaving South Africa. Photograph: Simon Maina/AFP/Getty Images Owen Bowcott and […]
Dazzling jewels from an Ethiopian grave reveal 2,000-year-old link to Rome

British archaeology team uncovers stunning Aksumite and Roman artefacts Grave in Ethiopia The grave in Ethiopia where the woman dubbed ‘Sleeping Beauty’ was discovered. Photograph: Graeme Laidlaw Dalya Alberge Saturday 6 June 2015 19.04 EDT Spectacular 2,000-year-old treasures from the Roman empire and the Aksumite kingdom, which ruled parts of north-east Africa for several centuries […]
Ethiopia’s crackdown on dissent drives opposition to push for ‘freedom first’

Thursday 11 June 2015 04.00 Guardian Global development is supported by: About this content William Davison Government’s critics weigh options after ruling party landslide leads to loss of faith in ballot box while case of Zone 9 bloggers discourages free speech Ethiopian people read newspapers a day before the country goes into a general election […]
የኑሮ ውድነት አንገብጋቢ ሆኗል!

ዋና ዜና 10 JUNE 2015 ተጻፈ በ በጋዜጣው ሪፖርተር በተወሰነ ደረጃም ቢሆን በአንፃራዊ ሁኔታ ጋብ ብሎ የነበረው የዋጋ ግሽበት እንደገና እያገረሸበት ነው፡፡ በዚህም ምክንያት ምግብ ነክና ምግብ ያልሆኑ መሠረታዊ የፍጆታ ሸቀጦች በየዕለቱ ዋጋቸው አልቀመስ እያለ ነው፡፡ የኑሮ ውድነቱ የሕዝቡን የዕለት ተዕለት ሕይወት እየተፈታተነ ነው፡፡ ማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ ሰሞኑን ያወጣው የዋጋ ግሽበት መረጃ በራሱ የሚናገረው አለው፡፡ […]
ተመድ በኤርትራ ላይ ያወጣው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ሪፖርት

ዋና ዜና 10 JUNE 2015 ተጻፈ በ የማነ ናግሽ ከሁለት ዓመት በፊት በገጠማቸው የጤና እክል ምክንያት ከመንግሥት ሚዲያና ሕዝብ ከሚሰበሰብባቸው ሥፍራዎች ለረዥም ጊዜ ርቀው ነበር፡፡ አልፎ አልፎ ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጡም ቢሆን፣ ሕመሙ የፈጠረባቸው መጎሳቆል በግልጽ ይታይ ነበር፡፡ ዘንድሮ ግን በአስመራ ስታድየም በተሰበሰበው ሕዝብ መሃል የተገኙት ለመጀመርያ ጊዜ ሙሉ ልብስ በመልበስ ነበር፡፡ ፊታቸው ላይ ደስታ ቢጤ […]
ምርጫ 2007 እና የአገሪቱ ቀጣይ ጉዞ

Wednesday, 10 June 2015 11:17 በይርጋ አበበ በየሳምንቱ እለተ ቅዳሜ ብቸኛው የአገሪቱ ቴሌቪዥን ጣቢያ የፖለቲካ ፓርቲዎች በፖሊሲ አማራጮቻቸው ዙሪያ የሚያደርጉትን የፖለቲካ ክርክር በቀጥታ ያስተላልፋል። ሶስት የተቃዋሚ ፓርቲዎች እና ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ ክርክራቸውን ያደርጋሉ። ገዥውን ፓርቲ ወክለው የፓርቲያቸውን ፖሊሲና የፖለቲካ አማራጮች ከሚያቀርቡት የኢህአዴግ የስራ ኃላፊዎች መካከል የሁለቱ ተጎራባች ክልሎች (ኦሮሚያና ደቡብ ክልል) ፕሬዚዳንት የነበሩት […]
ድምጸ-ተዓቅቦ እና ምልክት አልባ ድምፆች፣ የተቃውሞ ድምፆች አድርጎ መውሰድ ይቻል ይሆን?

Wednesday, 10 June 2015 11:15 በ ፋኑኤል ክንፉ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች 1 ነጥብ 14 ሚሊዮን የሚሆኑት በምርጫው ተሳትፈዋል፣ ከ400ሺ በላይ ኢሕአዴግ አልመረጡም፣ 260ሺ ነዋሪዎች ድምጸ ተአቅቦ አድርገዋል፣ በ2007 ዓ.ም በተካሄደው ሀገር አቀፍ ምርጫ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ባስቀመጠው ጊዜያዊ የምርጫ ውጤት መሰረት፣ ገዢው ፓርቲ ኢሕአዴግ 442 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወንበር በማሸነፉ ቀጣዩን […]