Guard killed as Ethiopian fighters storm border

Guard killed as Ethiopian fighters storm border post By Liban Golicha and Ali Abdi Updated Sunday, May 31st 2015 at 00:00 GMT +3 Share this story: A Kenyan guard was killed and Moyale District Hospital stormed when Ethiopian forces and members of the Oromo Liberation Front (OLF) exchanged fire at the border point near the […]
ይህ ሕዝብ የዋዛ አይመሰላችሁ … (ለራስ ያልተፃፈ ደብዳቤ ቁ.3)

May 31, 2015 ይሕ ሕዝብ፡- አፄ ቴዎድሮስን ወልዶ የበላ፤ የአፄ ዮሐንስን አንገት ያስቆረጠ፤ በእምዬ ምንሊክ ሐውልት ላይ ቁማር የሚጫወት፤ አባባ ጃንሆይን (ሥዩመ-እግዚአብሔር) አንግሶ ያዋረደ፤ ቆራጡን መሪ ጓድ መንግሥቱ ኃይለማሪያምን አንቆራጦ ያባረረ (በቁሙ አስቀምጦ ቲያትር የሚያሳይ)፤ ታጋይ መለስ ዜናዊን ያስደነገጠ (አስደንግጦ የገደለ የሚሉም አሉ)፤እንደሠራ አይገድል! መሪዎቹን የሚፈራ- መሪዎቹን የሚጠላ መሪዎቹ የሚፈሩት-መሪዎቹ የማይወዱት ፡፡ (No love […]
በሀገራችን ኢትዮጵያ ስላለው ሁለንተናዊ ቀውስ በመወያየት ሁሉን አቀፍ የአማራጭ ኃይል የሚቋቋምበትን ሂደት ለመምከር ከጁላይ 2-3 በዋሽንግተን ዲሲ የሀገር አድን ጉባዔ በጋራ ይዘጋጃል

May 31st, 2015 የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ፤ የኢትዮጵያ ወጣቶች ብሄራዊ ንቅናቄና የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሰላማዊ ንቅናቄ ደጋፊዎች ኅብረት ጋር በተደረጉ ተከታታይ የሁለትዮሽ ውይይቶችና ስምምነቶች፡ ህዝባችን ላለፉት 24 ዓመታት ያለነፃነት በህወሓት የግፍ አገዛዝ ሥር ፍዳውን […]
Ethiopia finds 3.5 million years old human fossils

The scientists found upper and lower jaws and teeth from at least three individuals, but no other remains. World Bulletin / News Desk Jaw and teeth fossils found on the silty clay surface of Ethiopia’s Afar region represent a previously unknown member of humankind’s family tree that lived 3.3 to 3.5 million years ago alongside […]
Ethiopian politician calls for probing ‘poll fraud’

Veteran Ethiopian politician Merera Gudina said election votes were rigged and ballots “stolen”. World Bulletin / News Desk Veteran Ethiopian politician Merera Gudina has called for launching an inquiry into alleged irregularities during the latest elections. Speaking on Saturday, Merera, chairman of the Oromo Federalist Party – which is a member of the opposition Medrek […]
መድረክ የምርጫው ውጤት በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ጠየቀ

31 MAY 2015 ተጻፈ በ ነአምን አሸናፊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ግንቦት 16 ቀን 2007 ዓ.ም. የተከናወነው አምስተኛው ጠቅላላ ምርጫ መሠረታዊ የሆኑ ሕገ መንግሥታዊና ሌሎች የምርጫ ሕጎችን በጣሰ ሁኔታ የተከናወነ በመሆኑ፣ ይኼንን የሕግ ጥሰት የሚያጣራ ገለልተኛ የሆነ አጣሪ አካል እንዲቋቋም ጠየቀ፡፡ ፓርቲው ይህን ጥያቄ ያቀረበው ግንቦት 19 ቀን 2007 ዓ.ም. ስድስት ኪሎ አካባቢ […]
ዋናዎቹ ተቃዋሚዎች የምርጫ ውጤቱን አንቀበለውም አሉ

Saturday, 30 May 2015 11:45 Written by አለማየሁ አንበሴ ምርጫ ቦርድ የተቃዋሚዎች ውንጀላ መሰረተቢስ ነው ብሏል ባለፈው እሁድ በተከናወነው 5ኛው አገር አቀፍ ምርጫ የተወዳደሩ ዋና ዋናዎቹ ተቃዋሚ ፓርቲዎች፣የምርጫውን ፍትሃዊነት ጥያቄ ውስጥ የሚከቱ ግድፈቶችና የህግ ጥሰቶች መፈጸማቸውን ጠቅሰው የምርጫውን ውጤት እንደማይቀበሉ አስታወቁ፡፡ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በ442 የምርጫ ክልሎች ኢህአዴግ ሙሉ በሙሉ እንዳሸነፈ መግለጹን ተክትሎ መድረክ፣ ሰማያዊ፣ […]
ጤናችንን በምግባችን

Wednesday, 27 May 2015 17:47 በ መስከረም አያሌው መልክ ያለው ሆድ ውስጥ ነው ይባላል። የሰው ልጅ መልክም ሆነ ጤንነት ከሚመገበው ምግብ እንደሚመነጭ ነው ይሄ አባባል የሚጠቁመን። በተለይ በታዳጊ ሀገራት ያለን ሰዎች የምንመገባቸው ምግቦች ረሀባችንን ከማስታገስ በዘለለ የሚሰጡን የጤና ጠቀሜታ ምን ያህል እንደሆነ የመገንዘብ እድሉ ብዙም የለንም። በዛሬው ጤና አምዳችን በአካባቢያችን በቀላሉ የምናገኛቸው እና […]
እግዚአብሒር ያጥናሽ እማማዪ

ለማድመጥ ይህን ተጫኑት እግዚአብሒር ያጥናሽ እማማዪ
ኢሕአዴግና አጋሮቹ በጊዜያዊ ውጤት ሙሉ በሙሉ ማሸነፋቸው በመድበለ ፓርቲ ሥርዓቱ ላይ ጥያቄ አስነሳ

31 MAY 2015 ተጻፈ በ ዘካርያስ ስንታየሁ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ይፋ ካደረገው የ442 የፓርላማ መቀመጫ ውጤት ውስጥ ኢሕአዴግና አጋር ድርጅቶቹ ሙሉ ለሙሉ አሸነፉ፡፡ በቦርዱ ጊዜያዊ የውጤት መግለጫ መሠረት፣ በምርጫው የተወዳደሩ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አንድም የፓርላማ ወንበር አላገኙም፡፡ ይህም ውጤት በመድበለ ፓርቲ ሥርዓቱ ላይ ጥያቄ አስነስቷል፡፡ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ይህንን ጊዜያዊ ውጤት ግንቦት 19 ቀን 2007 […]