የምርጫ ዋዜማ ወጋ ወጐች

Written by ኤልያስ “አሜሪካ – ሆሊዉድ ህንድ – ቦሊውድ ናይጄሪያ – ኖሊውድ ኢትዮጵያ – ኑሮውድ!!” እንግዲህ ወግም አይደለ…እስቲ 10 ዓመት ወደኋላ ተጉዘን ምርጫ 97 ላይ አረፍ እንበል፡፡ አይዟችሁ ምርጫውን ለመገምገም አይደለም፡፡ (ያኔ አልፏል!) ለመተቸትም እንዳይመስላችሁ፡፡ ለጨዋታ ነው፤ ለወጋ ወግ፡፡ እናላችሁ… ምርጫ 97 ከተጠናቀቀ ከጥቂት ወራት በኋላ (እስር፣ ስደት፣ ሞት፣ ወከባ መኖሩ ሳይረሳ ነው!) የቀድሞውን ጠ/ሚኒስትር […]
አሰቃቂው የስደት ጉዞና የኢትዮጵያውያን ስደተኞች መከራ

Saturday, 16 May 2015 10:20 Written by መታሰቢያ ካሳዬ “እዚህም ሞት እዚያም ሞት፤ ሁሉም ያው ነው” “ኢትዮጵያውያን በአደገኛ ሁኔታ የሚደረገውን የስደት ጉዞ ይደፍራሉ” (ሂዩማን ራይትስ ዎች) በየመን የባህር ዳርቻዎች በውሃ ተገፍተው የሚወጡ አስከሬኖችን የሚቀብር ድርጅት ተቋቁሟል፡፡ ከሟቾቹ ውስጥ ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዙት ኢትዮጵያውን ናቸው ከእጅ ወደ አፍ የሆነው የቤተሰቦቹ ኑሮ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሽቆለቆለ መሄዱ ተስፋ […]
በ2007 ዓ.ም ሀገር አቀፍ ምርጫ፤ ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች እንዴት አሸናፊ ሊሆኑ ይችላሉ?

Wednesday, 20 May 2015 12:54 በሳምሶን ደሳለኝ አምስተኛው ዙር ሀገር አቀፍ ምርጫ የፊታችን ግንቦት 16 ቀን 2007 ዓ.ም ይካሄዳል። የምርጫ ቦርድ መረጃ እንሚያሳያው 58 የፖለቲካ ፓርቲዎች ተመዝግበው ወደ ሀገር አቀፍ ምርጫ ውስጥ ገብተዋል። እነዚህ የፖለቲካ ፓርቲዎች በአጠቃላይ 5 ሺህ 783 ለፌዴራል ፓርላማ እና ለክልል ም/ቤቶች ተወዳዳሪ ዕጩዎችን አስመዝግበው ለእሁዱ ምርጫ የህዝቡን ውሳኔ በመጠባብቅ ላይ […]
በደቡብ አፍሪካ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ ጥቃቱ በተደራጀ መንገድ መቀጠሉ ተሰማ

ዋና ዜና 20 MAY 2015 ተጻፈ በ ጥበበስላሴ ጥጋቡ በደቡብ አፍሪካ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ ጥቃቱ በተደራጀ መንገድ መቀጠሉ ተሰማ በደቡብ አፍሪካ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ እየተፈጸመ የነበረው ጥቃት ጋብ ብሎ የነበረው ቢሆንም፣ በተደራጀ መንገድ እንደገና መጀመሩን በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡ ለበርካታ አፍሪካውያን ሕይወት መጥፋትና ንብረት መውደም ምክንያት የሆነውን ‘ዜኖፎብያ’ (የዘረኝነት ጥቃት) የደቡብ አፍሪካ መንግሥት […]
የአረና ትግራይ አባላት በትግራይ እያለፉት ያለ መከራ

May 21, 2015 – ዜና የህወሓት አምባገነንነት በአጽቢ!!!!! =========================== የአረና-መድረክ የምርጫ ቅስቀሳ ቡዱን ገና ከጅምሩ በውቅሮ ከተማ ፖሊሶች በፓትሮል አግተው ለተወሰነ ሰአታት ካጉላሉን ብኃላ በአጽቢ ወንበርታ በማይክሮፎን ይንቀሳቀሱ ወደ ነበሩት የአረና-መድረክ የአከባቢው ተወላጆች አባላት መንገድ መንገድ እየቀሰቀስን ሄድን።ይህ የሆነበት በ 11/09 07 ሲሆን አረና-መድረክ በህዝብ ዘንድ ያለው ድጋፍ እንኳን ለኛው ለአረና አባልት ለተከራየናት መኪና […]
በትግራይ – ማይጨው ተወጥራ ዋለች!

May 21, 2015 – (ኢ.ኤም.ኤፍ) ለመጀመሪያ ግዜ የትግራይ ምርጫ ጣቢያዎች ውጥረት ነግሶባቸዋል። ከዚህ በፊት በነበረው ምርጫ የትግራይ ህዝብ የህወሃት ተወካዮችን ብቻ ለሚመርጥ ብዙም የሚያጨንቅ ጉዳይ አልነበረውም። የዘንድሮው ምርጫ ግን ከሌላው ግዜ ለየት ያለ ነው። ዓረና የተባለው ትግራይ በቀል የወያኔ ተቃዋሚ ድርጅት ህወሃትን እያጨነቀው ይገኛል። በዚህም ምክንያት ማይጨው ጭምር ውጥረት ነግሷል። ከስፍራአው የደረሰን ዘገባ እንደሚያመለክተው፤ የህወሓት […]
ፖሊስ ኢህአዲግን የማይደግፉ ወጣቶችን ማፈሱን ቀጥሏል

May 21, 2015 – (ኢ.ኤም.ኤፍ) ትላንት በጬርቆስ እና በመገናኛ አካባቢ የነበረው አፈሳ ዛሬም ቀጥልሏል። በሸጎሌ መንደር ነዋሪዎችና በቀበሌ 31 አዲሱ ሚካኤል ነዋሪዎች በትላንትናው እለት የሰማያዊን ፓፍሌት በመቀበላቸው ለሊቱን በፖሊስ ቁም ስቅላቸውን ሲያዩ ያደሩ ሲሆን ከ20 በላይ የሆኑ ወጣቶችም በለሊት ታፍሰው ተወስደዋል።በትላንትናው ዕለት የሰማያዊ ቀስቃሾች በአካባቢው ቅስቀሳ ያካሄዱ ሲሆን በወቅቱ የተበተነውን ሰማያዊ ፓርቲን የሚያስተዋውቅ ፓንፍሌት […]
American Citizens should Stop the US Government Funding of Repressive Regimes

Dr. Aklog Birara May 19, 2015 “If the dignity of the individual is upheld across Africa… Americans will be freer as well… I believe that none of us are fully free when others in the human family remain shackled by poverty or disease or oppression.” President Obama, June 30, 2013 This is true in my country […]
ከሜካፕ እና ከዴኩሬሽን አስተሳሰብ ይበልጣል

Bayush Abebe 5/19/15 ሜካፕ ተቀቢ፤ ፋሽን ልበሺ አትበሉኝ፡፡ ፌስ ቡክ ላይ ልወዳደር አልመጣሁም፡፡ የአስተሳሰብ ለውጥ እንዲመጣ የበኩሌን ሸር ላድርግ ብዬ ነው፡፡ እሱም ብዙ ነገሮች እራሴንም ሰለነኩኝ ነው፡፡ ምንአልባት እራስ ያልተነካ ሌላውን ለመረዳት አዳጋች ሊሆን ይችላል፡፡ እምነትን ሰው ቢመሰክርልህ የምታየው የመስካሪውን ስራ ስለሆነ አትቀበልም፡፡ ግን የእምነቱ ባለቤት የሆነው እግዚአብሄር መኖሩን እንዲመሰክርልህ ተመኝ፡፡ በአገራችን የኢንፎርሜሽን ሁኔታ […]
As Ethiopia votes, what’s ‘free and fair’ got to do with it?

TODAY: 5/19/2015, 3:22:40 PM May 18, 2015 By Terrence Lyons Ethiopia, Washington’s security partner and Africa’s second most populous country, is scheduled to hold national elections on May 24. The ruling Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front (EPRDF) and its allied parties won 99.6 percent of the seats in the last round of elections in 2010. […]