Lest we make the same mistake; The international community’s response to current situation in Ethiopia

Solidarity Committee for Ethiopian Political Prisoners (SOCEPP-Canada) የኢትዮጵያ ፖለቲካ እሥረኞች አንድነት ኮሚቴ (ኢፖእአኮ–ካናዳ) Email: socepp.can@humanrightsethiopia.com and socepp.can@sympatico.ca Web: www.humanrightsethiopia.com Lest we make the same mistake; The international community’s response to current situation in Ethiopia March 9, 2021 On October 10, 1990, Nayrah; the fifteen (15) year old Kuwaiti girl provides the US Congressional Human Rights […]

የኢትዮጵያ ምርጫ 2013፡ ኦነግ ከምርጫው መውጣቱን ሲያሳውቅ ሌሎች አመራሮች ደግሞ የመሳተፍ ፍላጎት አለን አሉ

ከ 7 ሰአት በፊት የፎቶው ባለመብት, GETTY IMAGES በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ከጥቂት ወራት በኋላ በሚካሄደው ምርጫ እንደማይሳተፍ ባወጣው መግለጫ አሳወቀ። በሌላ በኩል በአቶ አራርሶ ቢቂላ የሚመራው ሌላኛው የግንባሩ ቡድን ግን በምርጫው ለመሳተፍ ፍላጎት እንዳለው ቢገልፅም ዕጩ ስለማስመዝገቡ ግን ምንም ያለው ነገር የለም። በአቶ ዳውድ የሚመራው የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ባወጣው መግለጫ […]

በመተከል ዞን የተፈጠረው የፀጥታ ችግር ለአምስት ዓመታት ዝግጅት የተደረገበት ነው ተባለ

በመተከል ዞን የተፈጠረው የፀጥታ ችግር ለአምስት ዓመታት ዝግጅት የተደረገበት ነው ተባለ 7 march 2021 በጋዜጣዉ ሪፓርተር ሰፋፊ የእርሻ መሬቶችን የወሰዱ ግለሰቦች የጉሙዝ ወጣቶችን በማሠልጠን ለዕኩይ ተልዕኮ ማዘጋጀታቸው ተጠቁሟል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ በመተከል ዞን ተከስቶ የነበረው የፀጥታ ችግር ለአምስት ዓመታት ዝግጅት ሲደረገብት መቆየቱን፣ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጉዳዩን እንዲከታተል የተቋቋመው ኮሚቴ ገለጸ። በመተከልና ሌሎች አካባቢዎች የተፈጠሩ የፀጥታ […]

የኢትዮጵያ ምርጫ 2013፡ የፖለቲካ ፓርቲዎችና ያልተመለሰው የሴቶች አካታችነት ጥያቄ

በአስርት አመታት ውስጥ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲ ጉባኤዎችን፣ ክርክሮችን፣ ቅስቀሳዎችን ለተከታተለ አንድ ጎልቶ የሚንፀባረቅ ጉዳይ አለ። የአንበሳ ድርሻውን የሚይዙት ወንዶች ከመሆናቸው በተጨማሪ በማዕከላዊ እና በስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልነታቸው የሴቶች ቁጥር የተመናመነ ወይም በአንዳንድ ፓርቲዎች እንደሚታየው የሉም ማለት ይቻላል። በኢትዮጵያ ውስጥ በምርጫ ቦርድ እውቅና ያገኙ ከ60 በላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች ቢኖሩም ሁሉም በሚባል ሁኔታ አመራሮች ወንዶች መሆናቸው በአገሪቱ […]

ስደተኞች፡ በየመን ኢትዮጵያውያን በሚበዙበት መጠለያ ውስጥ በተነሳ እሳት በርካቶች ሞቱ

በየመኗ ዋና ከተማ ሰንዓ በርካታ ኢትዮጵያውያን በነበሩበት አንድ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ውስጥ በተነሳ እሳት በርካቶች መሞታቸው ተነገረ። በርካታ ከአፍሪካ ቀንድ በተለይም ከኢትዮጵያ የሄዱ ስደተኞች በተጠለሉበት በዚህ ስፍራ የተነሳው እሳት 30 ሰዎችን ሲገድል 170 ሰዎች ደግሞ ተጎድተዋል ሲል ዓለም አቀፉ የስደተኞች ተቋም (አይኦኤም} ገልጿል። የእሳት አደጋው የተነሳው የሁቲ ታጣቂዎች በሚሳዔልና ድሮን ሳዑዲ አራቢያ ውስጥ ያለ የነዳጅ […]

የመጣ ሳይመጣ የውሃ ቦይ ጥረግ

ከክርስቶስ ልደት በፊት በሶስተኛው ክፍለ ዘመን የነበረ ኩንግ ሲ የተባለ አንድ ንጉስ በቻይና ይኖር ነበር፡፡ ንጉስ አሳ በጣም ይወድ የነበረ መሪ ነበር ይባላል፡፡ የአገሩ ህዝብ በሞላ አሳ ይገዛና እጅ መንሻ ያቀርብለታል፡፡ ንጉሱ ኩንግ ሲዩ ግን ስጦታውን አልቀበልም፤ ይላል፡፡ ይህንን ያየው ታናሽ ወንድሙ ወደ ንጉሱ ይመጣና፤ “ያለጥርጥር አሳ በጣም እንደምትወድአውቃለሁ፡፡ ስለምን ነው የአሳ ስጦታቸውን አልቀበልም ያልከው?” […]

ትግራይ፡ የቢቢሲ ዘጋቢ በኢትዮጵያ ሠራዊት በቁጥጥር ስር ዋለ

ግጭት በተካሄደበት የሰሜናዊ ኢትዮጵያዋ የትግራይ ክልል የቢቢሲ ዘጋቢ የሆነው ግርማይ ገብሩ በአገሪቱ ወታደሮች ቁጥጥር ስር ውሏል። ለቢቢሲ የትግርኛ ቋንቋ አገልግሎት የሚሰራው ግርማይ ገብሩ የተያዘው በክልሉ ዋና ከተማ መቀለ ውስጥ በሚገኝ ካፍቴሪያ ውስጥ ከሌሎች አራት ሰዎች ጋር ነው። የዓይን እማኞች ለቢቢሲ እንደተናገሩት አምሰቱ ሰዎች የተያዙት ወታደራዊ የደንብ ልብስ በለበሱ ወታደሮች ሲሆን፤ በሁለት የወታደር ተሽከርካሪዎች በታጀበ መኪና […]

ከ ኢሕአፓ የአዲስ አበባ ክፍለ ከተማ እጩ ተወዳዳሪ ዶ/ር ሲሳይ

የኢሕአፓ የኢንዱስትሪ ክፍለ ኢኮኖሚ ፖሊሲ መሰረታዊ ነጥቦች ! 1.የኢንዱስትሪው ክፍለ ኢኮኖሚ በነፃ ገበያ ኢኮኖሚ መርህ እንዲንቀሳቀስ ማድረግ ! 2.የግል ባለሀብቶች ስላልተሰማሩባቸዉና ለሀገሪቱ ብሔራዊ ጥቅም እጅግ በጣም አስፈላጊ ስለሆኑ በመንግሥት ቁጥጥር ና አስተዳደር ስር እንዲዉሉ ከተደረጉት በስተቀር በኢንዱስትሪው ክፍለ ኢኮኖሚ የግል ባለንብረትነት መብት እንዲከበር ማድረግ ! 3.የሀገር ዉስጥ ባለሀብቶች የኢንዱስትሪ መስክ ተሳትፎ እንዲያድግ የተጠና ድጋፍ ማድረግ […]