ጉዳዩ:- የኢትዮጵያን ኅልውና አደጋ ላይ የጣሉት ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ስልጣናቸዉን ይልቀቁ!!

ጥር 19 ቀን 2013 ዓ.ም ➢ ለኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት – አዲስ አበባ ➢ ለኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር – አዲስ አበባ ለምርጫ ቦርድ (አዲስ አበባ ለፍትህ ሚኒስቴር (አዲስ አበባ) በኢፌዴሪ ፓርላማ ለህዝብ ተወካዮች (አዲስ አበባ) ➢ በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ–ዋሽንግተን ዲሲ ➢ ለሕብር ሬዲዮን ጣቢያ–ሰሜን አሜሪካ ➢ ለኢትዮ360 ሚዲያ–ሰሜን አሜሪካ ➢ ለአባይ ሚዲያ–አዲስ አበባ ➢ […]

የመሬት ወረራን ጨምሮ በኮንዶሚኒየምና የቀበሌ ቤቶች ላይ ሕገወጥ ተግባር የፈጸሙ በሕግ ሊጠየቁ ነው

የመሬት ወረራን ጨምሮ በኮንዶሚኒየምና የቀበሌ ቤቶች ላይ ሕገወጥ ተግባር የፈጸሙ በሕግ ሊጠየቁ ነው 27 January 2021 ሲሳይ ሳህሉ ከ1,300 ሔክታር በላይ መሬት ተወሯል 322 ባለቤት አልባ ሕንፃዎች ተገኝተዋል ያለ ዕጣ የተላለፉ 51,064 ኮንዶሚኒየም ቤቶች ተገኝተዋል 10,565 የቀበሌ ቤቶች በሕገወጥ መንገድ ተይዘዋል በአዲስ አበባ ከተማ ከ1,300 ሔክታር በላይ የመሬት ሲወረር፣ ከ50 ሺሕ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች […]

የብሔር ፖለቲካ ሰለባ የኾኑቱ ራስ ተፈሪያውያን አሳዘኑኝ!

ጤርጢዮስ ዘ-ቫቲካን የተጨቋኝነት ብሶት የወለደው የራስ ተፈሪያዊነት ሃይማኖታዊ ንቅናቄና ዕንግዳ የአኗኗር ዘይቤ የተጠነሰሰው በ1930ዎቹ አካባቢ  በጃማይካ ሲኾን የእምነቱ ተከታዮች “ጌታዬና አምላኬ” ብለው የሚያመልኩት ደግሞ ደርግ ንጉሣዊውን ሥርዓት በመቃወም ከዙፋናቸው ያወረዳቸውን፣ በሽምግልናቸው ለእሥር የዳረጋቸውን፣ ከሞቱ በኋላ አስከሬናቸው የት እንደተቀበረ ሳይታወቅ ቆይቶ ወታደራዊው አገዛዝ  ከወደቀ በኋላ አጽማቸው ከተቀበረበት ወጥቶ ዳግመኛ ግብዓተ መሬት የተፈጸመላቸውን ኢትዮጵያዊውን ንጉሥ፣ ቀዳማዊ ኃይለ […]

ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር የሚያወዛግባትን መሬት እንደማትለቅ አስታወቀች

ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር በሚያዋስናት ድንበር ያለውንና በቅርቡ መልሳ የወሰደችውን መሬት እንደማትለቅ አስታወቀች። የሱዳኑ ሱና ከፍተኛ የመከላከያ ኃላፊን ጠቅሶ፤ ሱዳን በምዕራባዊ ድንበሯ ላይ የሚገኘውንና ከኢትዮጵያ ጋር ያወዛግባት የነበረውን መሬት እንደማትመልስ ዘግቧል። “ሱዳን ከአልፋሻጋ ይዞታ ቅንጣት ታህል እንደማትሰጥ ሜጀር ጀነራል ሀይደር አልቲራፊ አረጋግጠዋል። ለወታደራዊ ኃይል ምልመላ እየተደረገ መሆኑንም ተናግረዋል” ይላል የመንግሥታዊው ሱና ዘገባ። ኢትዮጵያ በበኩሏ አለመግባባቱን በድርድር […]

የአቶ ጌቱ ታደሰ በሕይወት ስለመለየት አጭር የህይወት ታሪክ።

                የአቶ ጌቱ ታደሰ አጭር የህይወት ታሪክ። አቶ ጌቱ ታደሰ ከአባታቸው ከአቶ ታደሰ ውቤና ወ/ሮ መዓዛ ካብትህይመር በሲዳሞ ጠቅላይግዛት በይርጋዓለም ከተማ እ.አ. አቆጣጣር ግንቦት 5/1960 ተወለዱ።        አቶ ጌቱ እድሜአቸው ለትምህርት ሲደርስ በይርጋዓለም ከተማ በቀድሞ መጠሪያው በራስ ደስታ ዳምጠው ትምህርት ቤት በመግባት እስከ ስምንተኛ ክፍል  በመማር […]

የህወሃት ቁንጮ አቶ ስበሃት በሕይወት በጠላት እጅ ለመውድቅ ያስገደዳቸው ምን ይሆን?

ታጠቅ መ ዙርጋ 23 January 2021 በአንድ ስሙን በማላስታውሰው ከህወሃት ሚዲያ አውታሮች አንዱ ከአንዲት እንስት ጋዜጠኛ ስለትግላቸው ወቅት ሲወያዩ ‘በህይወት በጠላት እጅ ላለመውደቅ አንድም የህወሃት ታጋይ መርዝ በኪሱ ሳይዝ አይንቀሳቅስም ነበር፤ ከመማረኩ/ማረኳ በፊት መርዝ ውጠው ይሞቱ ነብር’ አሉ፡፡ ታዲያ በጀግናው መከላኬያችን ከዝንጅሮ ገደል እጅ ከወርች ከመያዛቸው በፊት ለምን መርዝ አልዋጡም? ወደ ሠፈሩበት ቦታ ሲሸሹ የመርዝ […]

ትግራይ ፡ መንግሥት በትግራይ ለ1.8 ሚሊዮን ሰዎች የሰብአዊ ድጋፍ መድረሱን ገለጸ

በትግራይ ክልል ምግብ፣ ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶችና የሕክም አቅርቦቶች የሰብዓዊ ድጋፍ ለ1.8 ሚሊዮን ሰዎች መድረሱን የሠላም ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴሩ ድጋፍ ለሚፈልጉ ሰዎች እየቀረበ ያለውን እርዳታ በተመለከተ ባወጣው መግለጫ ላይ ከተጠቀሱት ሰዎች በተጨማሪ በክልሉ 2.5 ሚሊዮን ተጠቃሚዎችን ለማስተናገድ የሚያስችል ዝግጅት መደረጉን አመልክቷል። እየቀረበ ያለው የሰብአዊ ድጋፍ ስርጭት የሚከናወነው ከአክሱም፣ ከአዲግራት፣ ከአላማጣ፣ ከመቀለ ዙሪያ፣ ከሽሬ እና መቀለ […]

ትግራይ ፡ ሶማሊያ ወታደሮቿ በኢትዮጵያ ግጭት ውስጥ አልተሳተፉም አለች

የሶማሊያ ማስታወቂያ ሚኒስትር ኦስማን አቡከር ዱቤ የሶማሊያ መንግሥት ወታደሮቹ በሰሜን ኢትዮጵያው ግጭት ተሳትፈዋል ሲሉ የወጡ ዘገባዎች ትክክል አይደሉም ሲል አስተባበለ። መንግሥት ይህንን ምላሽ የሰጠው የአገሪቱ የቀድሞ ከፍተኛ የደኅንነት ባለስልጣን ከጥቂት ወራት በፊት ኤርትራ ውስጥ ወታደራዊ ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ በመቶዎች የሚቆጠሩ የሶማሊያ ወታደሮች ኢትዮጵያ ውስጥ ተገድለዋል ካሉ በኋላ ነው። አብዲሰላም ጉሌድ የተባሉት የሶማሊያ ብሔራዊ የደኅንነትና መረጃ ተቋም […]

ህውሀት መዳረሻቸውን ሰላጠፋው የኢሕአፓ መሪዎችን አባላት ምርመራ እንዲካሄድ ተጠየቀ

Solidarity Committee for Ethiopian Political Prisoners (SOCEPP-Canada) የኢትዮጵያ ፖለቲካ እሥረኞች አንድነት ኮሚቴ በካናዳ (ኢፖእአኮ-ካናዳ) Email: socepp.can@humanrightsethiopia.com and socepp.can@sympatico.ca Web: www.humanrightsethiopia.com ጥር 7, 2013 (ጃንዋሪ  15፣ 2021) ለዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ባምቢስ ፣ ጆሞ ኬንያታ ጎዳና፣ የመልእክት ሳጥን ቁጥር 1370 አዲሰ አበባ info@eag.gov.et   ስልክ +251 11 551 5099 ክቡር ዶክተር ጌዲዮን ባለፉት ጥቂት […]