ኢትዮጵያ ውስጣዊ ችግሮቿን ውጫዊ ለማድረግ እየሞከረች ነው – የሱማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሞሃመድ
March 3, 2024 – Konjit Sitotaw የሱማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሞሃመድ ሰሞኑን ቱርክ ባስተናገደችው የዲፕሎማሲ መድረክ ላይ ላይ ባደረጉት ንግግር፣ ኢትዮጵያ ውስጣዊ ችግሮቿን ውጫዊ ለማድረግ እየሞከረች ነው በማለት ከሰዋል። ፕሬዝዳንት ሞሃመድ ከመድረኩ በተጓዳኝ ዛሬ ከቱርኩ ፕሬዝዳንት ጣይብ ኤርዶጋን ጋር ተገናኝተው በኹለትዮሽና ቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። ሱማሊያና ቱርክ ለ10 ዓመታት ይጸናል የተባለለትን የባሕር መከላከያ ስምምነት ከተፈራረሙ ወዲህ፣ ፕሬዝዳንት ሞሃመድ […]
በሰብዓዊ ቀውስና በውድመት የታጀቡ ግጭቶች በአስቸኳይ ይቁሙ!
EthiopianReporter.com በሰሜን ኢትዮጵያ በትግራይ ክልል ተጀምሮ አማራና አፋር ክልሎችን ያዳረሰው የሁለት ዓመቱ አውዳሚ ጦርነት በፕሪቶሪያ ስምምነት ቢገታም፣ ከነሐሴ ወር 2015 ዓ.ም ጀምሮ በአማራ ክልል የተጀመረው ጦርነት ግን እንደ ቀጠለ ነው፡፡ ከአማራ ክልል በተጨማሪ ኦሮሚያ ውስጥም በተለያዩ አካባቢዎች ውጊያ እየተካሄደ ነው፡፡ የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት በመቶ ሺዎች አልቀው፣ ሚሊዮኖች ተፈናቅለው፣ ቁጥራቸው የበዛ ዜጎች የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተፈጽሞባቸው፣ […]
ሃምሳ ዓመታት ያስቆጠረው አብዮትና የኢትዮጵያ ፖለቲካ ውጣ ውረድ
EthiopianReporter.com ዮናስ አማረ የኢትዮጵያ ሕዝቦች የዴሞክራሲ ለውጥ ጥያቄ የሚነሳው ከፋሺስት ኢጣሊያ ወረራ ማግሥት ጀምሮ እንደሆነ በርካታ የታሪክ መዛግብት አስፍረዋል፡፡ ለሺሕ ዓመታት የቆየውን ዘውዳዊ መንግሥት መነቅነቅ የጀመሩ የፖለቲካ ቡድኖች የተነሱት በፋሺስት ወረራ ማግሥት ነው ይባላል፡፡ በግለሰብ ደረጃ ዜጎች የፖለቲካ ለውጥ ሲጠይቁ መታየት የጀመሩት በዚሁ ወቅት መሆኑን ብዙዎች ይገልጻሉ፡፡ በተናጠል ከሚነሱ ጥያቄዎች እስከ ሥር ነቀል የፖለቲካ ለውጥ […]
ፕላስቲክን መልሶ መጠቀም እንዲያስችል የተረቀቀ ሕግ በፍጥነት ፀድቆ ሥራ ላይ እንዲውል ተጠየቀ
EthiopianReporter.com ምሕረት ሞገስ March 3, 2024 ከፕላስቲክ መልሶ መጠቀም ሊገኙ የሚችሉ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ጥቅሞችን ለማሳደግ የሚያስችሉ ረቂቅ ሕጎች፣ በፍጥነት ፀድቀው ወደ ሥራ እንዲገቡ ተጠየቀ፡፡ በየዓመቱ እስከ 380 ሺሕ ቶን የፕላስቲክ ቆሻሻ በምታመነጨው ኢትዮጵያ የፕላስቲክ ቆሻሻን በሁሉም ደረጃ መልሶ ለማስጠቀም የሚያስችሉ ሕጎች ባለመኖራቸው፣ ከዘርፉ ሊገኝ የሚችለው ጥቅም መታጣቱ ተገልጿል፡፡ የኖርዌይ ቤተ ክርስቲያን ዕርዳታ ድርጅት፣ የኢትዮጵያ አካባቢ […]
ከአርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ፍጥነት ጋር ሊራመድ የሚችል የሕግ ሥርዓት እንደሚያስፈልግ ተነገረ
EthiopianReporter.com በሲሳይ ሳህሉ March 3, 2024 ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ በፍጥነት እያደገ የመጣውን አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ (ሰው ሠራሽ አስተውሎት) ሊገዛ የሚችል የሕግ ሥርዓት እንደሚያስፈልጋት ተገለጸ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከአውሮፓ ኅብረት ጋር በጋራ የተሰናዳ የቢዝነስ ከባቢና ዲጂታል ኢትዮጵያ ኮንፈረንስ የካቲት 21 ቀን 2016 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ በውይይቱ በኢትዮጵያ የአውሮፓ ኅብረት የኢንተርኔት ኢኮኖሚ አስተዳደር ቡድን መሪ ኢዮና […]
የአበባ ምርት 60 በመቶ ለውጭ ገበያ የሚያቀርቡ የሰባት ኩባንያዎች እርሻዎች በተባይ መጠቃታቸው ተነገረ
EthiopianReporter.com በተመስገን ተጋፋው March 3, 2024 ለውጭ ገበያ 60 በመቶ የአበባ ምርት የሚልኩ የሰባት ኩባንያዎች የአበባ እርሻ በከፍተኛ የ‹‹እሳት እራት›› በተሰኘ ተባይ መጠቃቱን፣ የኢትዮጵያ ግብርና ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣኑ ይህንን ያስታወቀው ከኢትዮጵያ ሆርቲካልቸር አምራችና ላኪዎች ማኅበር ጋር በመተባበር፣ የአውሮፓ ኅብረት ያወጣውን ሕግ በተመለከተ፣ ሐሙስ የካቲት 21 ቀን 2016 ዓ.ም. ከአበባ አምራች ኩባንያዎችና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር […]
የኤርትራ መንግሥት ‹‹ወታደሮቼ በኢትዮጵያ ምድር የሉም›› አለ
EthiopianReporter.com ዜና የኤርትራ መንግሥት ‹‹ወታደሮቼ በኢትዮጵያ ምድር የሉም›› አለ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: March 3, 2024 በለንደን የሚገኘው የኤርትራ፣ የእንግሊዝና የአየርላንድ ኤምባሲ የካቲት 20 ቀን 2016 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ፣ የኤርትራ ወታደሮች በሉዓላዊ የኤርትራ ግዛቶች ውስጥ መሆናቸውንና በኢትዮጵያ ምድር አይገኙም በማለት አስታወቀ፡፡ ለመግለጽ አስቸጋሪ ባልሆኑ ምክንያቶች የተወሰኑ ተንታኞችና ‹‹የሕወሓት ቅጥረኛ ጥቅም አራማጆች›› በሰሜን ኢትዮጵያ ለሁለት ዓመታት እ.ኤ.አ. […]
በአክሲዮን አሻሻጥ ላይ የተሠሩ ወንጀሎችን ወደኋላ በመመለስ ምርምራ ይደረጋል ተባለ
EthiopianReporter.com ዜና በአክሲዮን አሻሻጥ ላይ የተሠሩ ወንጀሎችን ወደኋላ በመመለስ ምርምራ ይደረጋል ተባለ ሳሙኤል ቦጋለ ቀን: March 3, 2024 በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን አነሳሽነት የተዋቀረው በርካታ የመንግሥት ተቋማት ያሉበት የካፒታል ገበያ ተዓማኒነት ግብረ ኃይል፣ በአክሲዮን መሸጥና መግዛት ላይ የተሠሩ ወንጀሎችን ወደኋላ በመመለስ እንደሚመረምር ተገለጸ፡፡ ባለሥልጣኑ፣ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን፣ የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት፣ የፍትሕ ሚኒስቴር፣ እንዲሁም የንግድና ቀጣናዊ […]
ምርጫ ቦርድ ፓርላማው ያፀደቀለትን 304 ሚሊዮን ብር አለማግኘቱን አስታወቀ
EthiopianReporter.com ሲሳይ ሳህሉ ቀን: March 3, 2024 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በመጪው ሰኔ 2016 ዓ.ም. በአራት ክልሎች ሊያካሂደው ላቀደው ምርጫ የሚያስፈልገውን 304 ሚሊዮን ብር የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያፀደቀለት ቢሆንም እስካሁን እንዳላገኘ አስታወቀ፡፡ በ2013 ዓ.ም. በተካሄደው አገራዊ ምርጫ በቦርዱ ውሳኔ ምርጫ ባልተካሄደባቸውና በድጋሚ ምርጫ በሚደረግባቸው በቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ በአፋር፣ በሶማሌና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች፣ ሰኔ 6 ቀን […]
በአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የተፈጸመው ሕገወጥ ተግባር ምንድነው?
በዳዊት ታዬ March 3, 2024 የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የዳይሬክተሮች ቦርድ፣ በንግድ ምክር ቤቱ ታይተዋል የተባሉ ግድፈቶች ሊጠየቅ ይገባል ተብሎ፣ የንግድ ምክር ቤቱ ጽሕፈት ቤት ላይ የኦዲት ምርመራ እንዲደረግ ውሳኔ ማሳለፉ ተቆመ፡፡ የንግድ ምክር ቤቱ ጽሕፈት ቤት ከቦርዱ ዕውቅና ውጪ የተለያዩ ሕገወጥ ተግራትና ከንግድ ምክር ቤቱ የአሠራር ፖሊሲ ውጪ ሲፈጸሙ ነበር የተባሉ […]