ሕንድ ሙስሊሞችን ያገለለ የስደተኞች ሕግን ተግባራዊ ልታደርግ ነው
12 መጋቢት 2024, 07:49 EAT የሕንድ መንግሥት ፀረ ሙስሊም ተብሎ የተተቸውን አወዛጋቢ የዜግነት ማሻሻያ ሕግ ተግባራዊ ለማድረግ ማቀዱን አስታወቀ። የዜግነት ማሻሻያ ሕግ (ሲኤኤ) የተባለው ሕግ ከፓኪስታን፣ ከባንግላዴሽ እና ከአፍጋኒስታን የሚመጡ ሙስሊም ያልሆኑ የሌላ አናሳ ሃይማኖቶች ተከታዮች ዜግነት እንዲጠይቁ የሚያስችል ነው። ይህም ለግዞት የተዳረጉ ሰዎችን እንደሚረዳ ባለሥልጣናቱ ተናግረዋል። ሕጉ በአውሮፓውያኑ 2019 ሲጸድቅ በርካታ ሰዎች ሕይወታቸው ያለፈበት […]
በሊቀ ጳጳስ ፍራንሲስ ንግግር “የተከፋችው” ዩክሬን የቫቲካን ተወካይዋን ጠራች
12 መጋቢት 2024, 09:23 EAT የካቶሊክ ቤተ-ክርስትያን ሊቀ-ጳጳስ ፍራንሲስ ዩክሬን “ነጭ ባንዲራ የማንሳት ድፍረት ሊኖራት ይገባል” ማለታቸውን ተከትሎ ኪዬቭ የቫቲካን ተወካይዋን ጠርታለች። የዩክሬን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፤ ሊቀ-ጳጳሱ በሰጡት አስተያየት ኪዬቭ “መከፋቷን” ለተወካዩ ኑንሲዮ ቮሎድሚር ኩልቦካስ ነግረናቸዋል ብሏል። በተያያዘ ዜና ፕሬዝደንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ ዩክሬን ከሰሞኑ ከገጠማት ሽንፈት “አገግማ አሁን መረጋጋት ላይ ትገኛለች” ብለዋል። ነገር ግን የዩክሬን […]
የቦይንግን ምስጢር ያጋለጠው ግለሰብ መኪናው ውስጥ ሞቶ ተገኘ
12 መጋቢት 2024, 08:02 EAT ቦይንግ የተሰኘው አውሮፕላን አምራች ኩባንያ የቀድሞ ሠራተኛ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ሞቶ ተገኝቷል። የቀድሞው ሠራተኛው የድርጅቱን ምስጢር በማጋለጥ ይታወቅ ነበር። ጆን ባርኔት ለቦይንግ ፋብሪካ ለ32 ዓመታት የሠራ ሲሆን በአውሮፓውያኑ 2017 ነበር ጡረታ የወጣው። ከመሞቱ በፊት ባሉት ቀናት ቦይንግ በተመሠረተበት ክስ ላይ ምስጢር አሾላኪ ሆኖ ቀርቦ ምስክርነቱን እየሰጠ ነበር። ቦይንግ በቀድሞው ሠራተኛው […]
በመርከብ የሚጓዙ ሸቀጦች በመደናቀፋቸው የረመዳን ምግብ ዋጋ እየናረ ነው
12 መጋቢት 2024, 07:16 EAT አዋድ ኦማር በሞምባሳ ኦልድ ታውን ገበያ አነስተኛ ሱቅ ዘርግቷል። ከሳዑዲ አረቢያ የሚመጣ ጣፋጭ ቴምር እና ከየመን እና ከጀርመን የሚገባ ማር ይሸጣል። የአዋድ ትልቁ የገበያ ወቅት አሁን ነው። የረመዳን ወር። ለፆመ ረመዳን ብዙ ሲዘጋጅ ቢከርምም ቀይ ባሕር ላይ ያለው ነገር አሳስቦታል። ለዚህ ነው ከሌላው ጊዜ ቀደም ብሎ ከውጭ አገር ምርቶች ለሚያመጡለት […]
6 ANC comrades aren’t returning to Parliament, reveals Mbalula – The South African 08:07
ANC stalwart Nkosazana Dlamini-Zuma, who is retiring from politics, became the first woman to chair the African Union Commission. By Gcina Ntsaluba 11-03-2024 14:00 in Elections 2024 ANC’s Dr Nkosazana Zuma is one of the MPs who won’t be returning to Parliament after the elections in May 2024. Image: SABC News ANC secretary-general Fikile Mbalula has […]
NBE pursues actuarial capacity to enhance insurance sector – Capital 04:18
News March 11, 2024By admin By Muluken Yewondwossen In an effort to close the gap in the insurance sector, the National Bank of Ethiopia (NBE) is searching for the establishment of actuarial capability domestically. Upgrading the industry has been advised by starting domestic capacity. As of right now, Ethiopia does not have any qualified actuaries […]
ዝክረ-አብዮት 50ኛው ዓመት: ትሩፋት ወይስ ትኩሳት?
የሀሳብ ገበታ-Buffet of Ideas
ኦነግ ሸኔ ከተሞችን ተቆጣጠረ፣ እንግሊዝ ዜጎቿ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይሄዱ አገደች፣ በውጭ የአማራ ማህበራትን እያነጋገርን ነው ሽማግሌዎች፣11/03/24
Zewdu Show Media
Ethiopia፦ ለህወሓት በአውሮፕላን የገባው መሳሪያ፣ አዲሱ የዘረፋ ስልት፣ የኤርትራው ደህንነት ያወጣው መረጃ
Tekeze Media
Anchor Media የፕሪቶሪያው ስምምነት ግምገማ በአዲስ አበባ፥ የጠሚ/ሩና የፊልድ ማርሻሉ መግለጫ፥ የአማራ ህዝብ ተጋድሎ፥ የጨረቃ ወደቡ መጨረሻ
Mesay Mekonnen