Cash dominance a barrier to M-Pesa uptake in Ethiopia – The East African 07:04
SUNDAY MARCH 10 2024 An M-Pesa shop on a street in Eldoret town, Uasin Gishu County, Kenya. PHOTO | JARED NYATAYA | NMG By KEPHA MUIRURI Dominance of cash, especially for small value transaction, continues to stand in the way of Safaricom Ethiopia’s payments business using its M-Pesa platform, says the telco. “Banking penetration in […]
Special Envoy for Sudan Perriello Travels to Uganda, Ethiopia, Djibouti, Kenya, Egypt, Saudi Arabia, and the United Arab Emirates
Press Releases MEDIA NOTE OFFICE OF THE SPOKESPERSON MARCH 9, 2024 Special Envoy for Sudan Tom Perriello will travel to Africa and the Middle East March 11-23, demonstrating the priority the Administration places on ending the Sudan conflict, meeting the immediate and dire humanitarian needs of the Sudanese people, and charting a path toward civilian, […]
በረመዳን የፆም ወቅት የትኞቹን ዓይነት ምግቦች መመገብ፣ የትኞቹንስ መተው አለብን?
10 መጋቢት 2024 ሙስሊም ማኅበረሰብ በእስላማዊ የቀን አቆጣጠር ትልቅ ክብር የሚሰጠውን የረመዳን ፆም ሊጀምር ነው። የረመዳን ወር የእስልምና ቅዱስ መጽሐፍ የሆነው ቁርዓን ለነብዩ መሐመድ የተገለጠበትን ጊዜ የሚዘክር ነው። በእስልምና አምስት አምዶች አንዱ የሆነው የረመዳን ወር በፆም እና በፀሎት የሚታሰብ ሲሆን፣ ሕዝበ ሙስሊሙ ይህን ወር የእምነቱን ሥርዓት ጠብቆ እንዲያሳልፈው ይጠበቃል። የረመዳንን ወር በፆም ፀሎት የሚያስቡ ሙስሊሞች […]
“ሕዝብን በድሮን መትተን አናውቅም” ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
ከ 6 ሰአት በፊት የኢትዮጵያ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ውስጥ እየተካሄዱ ባሉት ግጭቶች ውስጥ ሠራዊታቸው ነዋሪዎች ላይ በሰው አልባ አውሮፕላኖች ጥቃት ፈጽሞ እንደማያውቅ ተናገሩ። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ይህንን ያሉት ከብሔራዊው የቴሌቭዥን ጣቢያ ጋር ከሁለት ሰዓት በላይ በቆየ ቃለ ምልልስ ላይ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች […]
ሩሲያዊው ተማሪ የዋይፋይ መለያ ስያሜውን ዩክሬንን በሚደግፍ መፈክር በመቀየሩ እስር ተፈረደበት
ከ 7 ሰአት በፊት አንድ ሩሲያዊ የዩኒቨርስቲ ተማሪ የሚጠቀምበትን የዋይፋይ መለያ ዩክሬንን በሚደግፍ መፈክር በመቀየሩ የአስር ቀናት እስር ተፈረደበት። በዋና ከተማዋ ሞስኮ ስቴት ዩኒቨርስቲ ውስጥ የሚማረው ተማሪ የዋይፋይ ኔትወርክ መለያውን በሩሲያ ቋንቋ “ስላቫ ዩክሬኒ” ወይም “ክብር ለዩክሬን” ብሎ ቀይሮ በመገኘቱ ነው ለእስር የተዳረገው ተብሏል። ጉዳዩን ሐሙስ ዕለት የተመለከተው የሞስኮ ፍርድ ቤት “የጽንፈኛ ድርጅቶችን መለያዎችን” በማሳየት […]
በናይጄሪያ ተጨማሪ ተማሪዎች ቅዳሜ ዕለት በታጣቂዎች ተጠልፈው ተወሰዱ
ከ 9 ሰአት በፊት በናይጄሪያ ከቀናት በፊት በመቶዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች በታጣቂዎች ከታገቱ በኋላ ቅዳሜ ዕለት ተጨማሪ በርካታ ተማሪዎች ተጠልፈው መወሰዳቸው ተዘገበ። በአገሪቱ በተባባሰው የእገታ ድርጊት ሶኮቶ በተባለው ግዛት ውስጥ ከሚገኝ ጋዳ ከተባለ ትምህርት ቤት ወደ 20 የሚጠጉ ተማሪዎች እና ሴቶች ታግተው ተወስደዋል። የአካባቢው ምክር ቤት አባል የሆኑት ኡስማን ጎራው ለቢቢሲ እንደተናገሩት ከታገቱት ውስጥ 15ቱ ቅዳሜ […]
የዳንስ መድረኮችን እያንቀጠቀጡ ያሉት ኢራናውያኑ ሴት ዲጄዎች
10 መጋቢት 2024 በኢራን ወንድ እና ሴቶች በአንድነት የሚታደሙባቸው ማናቸውም ዓይንት የሙዚቃ ዝግጅቶች ሕገወጥ ናቸው። በተለይማ የምሽት ክበቦች የሚታሰቡ አይደለም። ነገር ግን ኢራን የሕዝቡን በተለይም የሴቶችን የአደባባይ ውሎ እቆጣጠራለሁ በሚል ካቋቋመችው የሥነ ምግባር ፖሊሶች ዕይታ በራቀ መልኩ ምሥጢራዊ የዳንስ የምሽት ክበቦች ተበራክተዋል። በእነዚህም ፓርቲዎች ላይ መንግሥት የጣለባቸውን ዕገዳ እና በማኅበረሰቡ ነውር ተብሎ የሚታየውን ልማድ በመጣስ […]
የእርዳታ መርከብ ከቆጵሮስ ወደ ጋዛ ሊጓዝ መሆኑን የአሜሪካ እርዳታ ድርጅት አስታወቀ
March 9, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በረመዳን ወቅት በሱዳን ሰላም እንዲሰፍን ተመድ ጠየቀ
March 9, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ዉጥረት በአማራ ክልል
March 9, 2024 – DW Amharic ሰሞኑን በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የነበሩ ብርቱ ውጊያዎች ጋብ ማለታቸው ተገለጠ ። በባሕርዳር ከተማ ትናንት ምሽት ቦንብ ፈንድቶ የተኩስ ድምፅም ለተወሰኑ ደቂቃዎች ይሰማ እንደነበር ታውቋል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ