በትግራይ ክልል ያለበቂ ሥልጠና ፖሊስን የተቀላቀሉ የቀድሞ ታጣቂዎች ለእስረኞች ሥጋት መሆናቸው ተገለጸ

ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) ዜና በትግራይ ክልል ያለበቂ ሥልጠና ፖሊስን የተቀላቀሉ የቀድሞ ታጣቂዎች ለእስረኞች ሥጋት መሆናቸው ተገለጸ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: February 21, 2024 በትግራይ ክልል የቀድሞ ታጣቂዎች መደበኛ ፖሊስንና የማረሚያ ቤት ተቋማትን ሲቀላቀሉ ያለ በቂ ሥልጠና በመሆኑ፣ በእስር ላይ ባሉ ዜጎች ላይ አደጋ መደቀኑን፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ በትግራይ ክልል አምስት ዞኖች […]

ቱርክ እና ሶማሊያ የተፈራረሙት ወታደራዊ ስምምነት ዋነኛ ትኩረቱ ምንድን ነው?

21 የካቲት 2024, 15:56 EAT የሶማሊያ ፓርላማ ከሳምንት በፊት ከቱርክ ጋር የተፈረመውን የመከላከያ እና የምጣኔ ሃብት ስምምነትን አጽድቋል። የዚህ ስምምነት ሙሉው ዝርዝር ይፋ ባይደረግም በተለይ በመከላከያ ዘርፍ ቱርክ የሶማሊያን ባሕር ኃይልን ለማጠናከር እና የአገሪቱን የባሕር ጠረፍ በጋራ ለመጠበቅ ከስምምነት መደረሱ ተነግሯል። ቱርክ አንካራ ውስጥ የሁለቱ አገራት የመከላከያ ሚኒስትሮች ስምምነቱን የተፈራረሙት ኢትዮጵያ ነጻነቷን ካወጀችው ሶማሊላንድ ጋር […]

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ በደረሰ የድሮን ጥቃት 30 የሚሆኑ ሰዎች መገደላቸውን የዐይን እማኞች ተናገሩ

21 የካቲት 2024 በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሞጃ እና ወደራ ወረዳ ሰኞ የካቲት 11/2016 ዓ.ም በአንድ አይሱዙ የጭነት ተሽከርካሪ ላይ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት በርካታ ሰዎች መገደላቸውን የዐይን እማኞች እና የአካባቢው ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። ከወረዳው ዋና ከተማ ሰላ ድንጋይ ወጣ ብላ ከምትገኝ ሳሲት ከተባለች አነስተኛ ከተማ የተነሳው ተሽከርካሪው ጋውና መውረጃ ልዩ ስሙ ፈላ መገንጠያ በተባለ […]

በኢትዮጵያ የቤት ሰራተኞች የሕግ ከለላ እንዲያገኙ ዘመቻ ተጀመረ

February 21, 2024 – Konjit Sitotaw  የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌደሬሽን (ኢሠማኮ) “ኮንቬንሽን 189″፣ “190”፣ “97” እና”143″ የተባሉትን ዓለማቀፍ ድንጋጌዎች ኢትዮጵያ እንድታጸድቅ ዛሬ አገር ዓቀፍ ዘመቻ ጀምሯል። አራቱ የቤት ሠራተኞችን፣ ፍልሰተኛ ሠራተኞችንና በሥራ ላይ የሚፈጸሙ ጾታዊ ጥቃቶችን የሚመለከቱት ድንጋጌዎች፣ የዓለም የሥራ ድርጅት ያወጣቸው ድንጋጌዎች ናቸው። “ኮንቬንሽን 189” የተሰኘው ድንጋጌ የቤት ሠራተኞችን መሠረታዊ መብቶች የሚመለከት ሲኾን፣ የኢትዮጵያ መንግሥት በ2011 […]

የፖለቲካ ፓርቲዎች አብይ አሕመድ የፈረመውን የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ሕግ እንዳይፀድቅ ተቃወሙ

February 21, 2024 – Konjit Sitotaw እናት ፓርቲ፣ መኢአድ፣ ኢሕአፓና አንድ ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተመሳሳይ ጾታ ግንኙነትን ያበረታታል የተባለውንና የአፍሪካ፣ ካሪቢያንና ፓሲፊክ አገራት ከአውሮፓ ኅብረት ጋር የተፈራረሙት የሳሞአ የንግድና ኢኮኖሚ ትብብር ስምምነት እንዳያጸድቅ ዛሬ ባወጡት መግለጫ ጠይቀዋል። ፓርቲዎቹ፣ ኢትዮጵያ የፈረመችውን ይሄንኑ ስምምነት “ትውልድ አምካኝ” እና “አገር እና ማንነትን አጥፊ” ብለውታል። ምክር ቤቱ የስምምነቱን […]