አቶ አህመድ ሽዴ አቶ ተክለወልድ አጥናፉን ተክተዋል።

February 13, 2024 – Konjit Sitotaw  አቶ አህመድ ሽዴ አቶ ተክለወልድ አጥናፉን ተክተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴን በተክለወልድ አጥናፉ ምትክ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ሾሙ፣ Abiy Ahmed (PhD) has appointed Ahmed Shide, minister of Finance, as the new chair of the Board of the Commercial Bank of Ethiopia (CBE), succeeding Teklewold […]

19 ሺህ 590 ሰዎች የአስተዳደር በደል አቤቱታ በግማሽ ዓመት ውስጥ ለተቋሙ ማቅረባቸው ተገለጸ

February 13, 2024 – Konjit Sitotaw  19 ሺህ 590 ሰዎች የአስተዳደር በደል አቤቱታ በግማሽ ዓመት ውስጥ ለተቋሙ ማቅረባቸው ተገለጸ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም በ6 ወራት ውስጥ በ938 አቤቱታ ዓይነቶች ስር 19 ሺህ 590 ሰዎች የአስተዳደር በደል ተፈፅሞብናል በማለት ለተቋሙ አቤቱታቸውን ማቅረባቸውን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም በ2016 በጀት ዓመት 6 ወራት ስራዎች በስራ አስፈፃሚዎች በገመገመበት […]

የሶማሌላንድ ፕሬዝዳንት ሙሴ ቢሂ ከጠ/ሚ ዐቢይ ጋር ለመወያየት ወደ ጅግጅጋ ማቅናት

February 13, 2024 – Konjit Sitotaw  የሶማሌላንድ ፕሬዝዳንት ሙሴ ቢሂ፣ ከጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ጋር ለመወያየት ወደ ጅግጅጋ እንደሚያቀኑ የሱማሊያ ዜና ምንጮች ዘግበዋል። ፕሬዝዳንት ቢሂ ከዐቢይ ጋር የሚወያዩት፣ ኢትዮጵያና ሶማሊላንድ በተፈራረሙት የባሕር በር የመግባቢያ ስምምነት ዙሪያ እንደኾነ ዘገባዎቹ አመልክተዋል። ዐቢይ፣ ትናንት ወደ ሶማሌ ክልል አቅንተው አዲሱን የጎዴ አውሮፕላን ማረፊያ የመረቁ ሲኾን፣ ቢሂ ጅግጅጋ ስለመግባታቸው ግን የወጣ ኹነኛ መረጃ […]

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ከማኅበረ ቅዱሳን አመራሮች ጋር ተወያዩ

February 13, 2024  ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ከማኅበረ ቅዱሳን አመራሮች ጋር በወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ሁኔታ ላይ ተወያዩ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ፣ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ፣ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ዛሬ የካቲት 5 ቀን 2016 ዓ.ም ከማኅበረ ቅዱሳን አመራሮች ጋር በወቅታዊ የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሁኔታና ቀጣይ የቤት ሥራዎች […]

የሽግግር ፍትሕ የፖሊሲ ሠነድ ያዘጋጀው የባለሙያዎች ቡድን ሥራውን አጠናቀቀ

February 13, 2024 – DW Amharic  የሽግግር ፍትሕ የፖሊሲ ሠነድ ሲያዘጋጅ የቆየው 13 አባላት ያሉት የባለሙያዎች ቡድን ሥራውን አጠናቆ መበተኑ ተገለፀ። ሥራውን ሕዳር 2015 ዓ.ም የጀመረው የባለሙያዎች ቡድን የፖሊሲ ረቂቅ ሰነዱን የመጨረሻ ውጤት ታኅሣሥ 19 ቀን 2016 ዓ.ም ይፋ አድርጎ ነበር። ቅድሚያ ሥራው አማራጭ ሰነድ አዘጋጅቶ ወደ ሥራ መግባት እንደነበርም ያስታውሳሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]

በማዕድን ቁፋሮ አፈር የተናደባቸዉ ከ20 በላይ ሰዎች እስካሁን አለመገኘታቸዉ

February 13, 2024 – DW Amharic  በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ወገል ጤና ከተማ አቅራቢያ በባህላዊ ማዕድን ቁፋሮ ላይ የነበሩ ከ20 እስከ 30 የሚደርሱ ወጣቶች ባለፈው ሐሙስ ሌሊት ናዳ ተደርምሶ ጥልቅ ጉድጓድ ውስጥ በመግባታቸው የወጣቶቹ ህይወት ምን ላይ እንዳለ እንደማይታወቅ የአካባቢው ነዋሪዎች አመለከቱ፡፡ ወጣቶቹን በማሽን በታገዘ ቁፋሮ ማውጥት እንዳልተቻለም።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ዳግም የጀርመንን ምርጫ ያስተናገደችዉ በርሊን ከተማ

February 13, 2024 – DW Amharic  በርሊን ላይ በአንዳንድ አካባቢዎች በ 2021 ዓመት ተካሄዶ የነበረዉ ምርጫ በድጋሚ ተካሄደ። ወደ 500 ሺህ ግድም መራጮች የተሳተፉበት ይህ ምርጫ ዳግም የተካሄደዉ፤ በ 2021 ዓመት በተካሄደዉ ምርጫ አንዳንድ ድርጊቶች ሳይሟሉ በመቅረታቸዉ የተጓደለ ምርጫ ተካሄዷል… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ