የትግራይ ክልል 52 በመቶ የእርሻ መሬቱ በአማራና በኤርትራ ኃይሎች መያዙን አስታወቀ

EthiopianReporter.com  ዜና የትግራይ ክልል 52 በመቶ የእርሻ መሬቱ በአማራና በኤርትራ ኃይሎች መያዙን አስታወቀ ተመስገን ተጋፋው ቀን: February 11, 2024 የትግራይ ክልል ግብርና ቢሮ የክልሉ 52 በመቶ የእርሻ መሬት በአማራና በኤርትራ ሠራዊት ኃይሎች በመያዙ ምክንያት የታቀደውን ያህል ምርት ማምረት አለመቻሉን አስታወቀ፡፡ የትግራይ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ዓለም ብርሃን ሀሪፈዮ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ መንግሥት የፕሪቶሪያ ስምምነቱን […]

‹‹ከእውነት የራቀ›› የአክሲዮን ሽያጭ ማስታወቂያዎች ላይ ቁጥጥር ማድረግ ተጀመረ

 EthiopianReporter.com ዜና ‹‹ከእውነት የራቀ›› የአክሲዮን ሽያጭ ማስታወቂያዎች ላይ ቁጥጥር ማድረግ ተጀመረ ሳሙኤል ቦጋለ ቀን: February 11, 2024 የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃንና የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣኖች በተለያዩ መገናኛ ብዙኃን እየተበራከቱ የመጡትንና ‹‹ከእውነት የራቁ ማስታወቂዎችን›› እያስነገሩ ያሉ የአክሲዮን ሻጮች ላይ፣ ጥብቅ ቁጥጥር ማድረግ መጀመራቸው ታወቀ፡፡ ከተቋቋመ ከአንድ ዓመት በላይ ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን፣ ካሉበት አንደኛውና ዋነኛው ኃላፊነቶቹ […]

ፋብሪካው ከተሸጠ በኋላ የተገነባበት ቦታ ለአሥር ዓመታት ያከራከረው ጉዳይ የመጨረሻ ፍርድ አገኘ

EthiopianReporter.com  ለአሥር ዓመታት ያከራከረው ፋብሪካ ዜና ፋብሪካው ከተሸጠ በኋላ የተገነባበት ቦታ ለአሥር ዓመታት ያከራከረው ጉዳይ የመጨረሻ ፍርድ አገኘ ፋብሪካው ከተሸጠ በኋላ የተገነባበት ቦታ ለአሥር ዓመታት ያከራከረው ጉዳይ የመጨረሻ ፍርድ አገኘ ታምሩ ጽጌ ቀን: February 11, 2024 ከአሥር ዓመታት በፊት ኅዳር 18 ቀን 2005 ዓ.ም. በተደረገ የሽያጭ ውልና ውሉን ተከትሎ ታኅሳስ 16 ቀን 2005 ዓ.ም. የአክሲዮን […]

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስንብትና የሚያገኟቸው ጥቅማ ጥቅሞች

EthiopianReporter.com  ዜና የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስንብትና የሚያገኟቸው ጥቅማ ጥቅሞች ዮሐንስ አንበርብር ቀን: February 11, 2024 በተለያዩ የመንግሥት ኃላፊነቶች ኢትዮጵያን ላለፉት 32 ዓመታት፣ ከዚህ ውስጥም ከአሥር ዓመታት በላይ የሚሆነውን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርነት ያገለገሉት አቶ ደመቀ መኮንን፣ ጥር 30 ቀን 2016 ዓ.ም. ሐሙስ ከመንግሥት ኃላፊነታቸው ተሰናብተው በምሥጋና ተሸኝተዋል።  ተሰናባቹ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ […]

የሁሉም ባንኮች ተቀማጭ ገንዘብ 2.3 ትሪሊዮን ብር ደረሰ

EthiopianReporter.com  በዳዊት ታዬ February 11, 2024 ሁሉም ባንኮች በ2016 ግማሽ የሒሳብ ዓመት ከ124.2 ቢሊዮን ብር በላይ አዲስ ተቀማጭ ገንዘብ በማሰባሰብ አጠቃላይ የተቀማጭ ገንዘብ መጠናቸውን ከ2.29 ትሪሊዮን ብር በላይ መድረሳቸው ታወቀ፡፡ የአገሪቱ ባንኮች የ2016 ግማሽ ዓመት አፈጻጸማቸውን የሚያመለክቱ መረጃዎች እንደሚያሳዩት፣ ባንኮች አሁንም ከሌላው የኢኮኖሚ ዘርፍ በተለየ ዕድገታቸው የቀጠለ መሆኑን ነው፡፡ የባንኮች አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘብ በ2015 ግማሽ […]

‹‹ሰው ሲራብ ቆሞ መመልከት የሞራልና የፖለቲካ ኪሳራ ነው›› ኦክስፋም ኢንተርናሽናል

 EthiopianReporter.com  ዜና ‹‹ሰው ሲራብ ቆሞ መመልከት የሞራልና የፖለቲካ ኪሳራ ነው›› ኦክስፋም ኢንተርናሽናል ሲሳይ ሳህሉ ቀን: February 11, 2024 ኦክስፋም ኢንተርናሽናል በትግራይ ክልል ጦርነትና የዝናብ እጥረት ያስከተለውን የከፋ የሰብዓዊ ቀውስ ጠቅሶ፣ ‹‹ሰው ሲራብ ቆሞ መመልከት የሞራልና የፖለቲካ ኪሳራ ነው፤›› ሲል አስታወቀ፡፡ ኦክስፋም ጥር 30 ቀን 2016 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ፣ በረሃብ የተጠቁ ቤተሰቦች ችግሩን ለማምለጥና በሕይወት ለመትረፍ […]

Pretoria Agreement, referendum proposals reanimate tensions between Fed and Tigray Admin

By Nardos Yoseph February 10, 2024 The terms of the Pretoria Agreement, particularly those outlining disputed territories, are the subject of renewed tensions between the federal government and the Tigray Interim Administration. The issue was a priority during discussions between the federal government and the Tigray Interim Administration convened by PM Abiy Ahmed (PhD) on […]