ስለ አዲሶቹ ተሿሚዎች አቶ ተመስገን እና ዲፕሎማቱ አምባሳደር ታዬ የምናውቀው
ከ 3 ሰአት በፊት በቅርቡ ከሥልጣን የተሰናበቱትን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንን በመተካት አቶ ተመስገን ጥሩነህ እና አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ ተሾሙ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ሐሙስ ጥር 30/2016 ዓ.ም. ባደረገው 15ኛ መደበኛ ስብሰባው የአቶ ተመስገን ጥሩነህ የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርነት ሹመትን አጽድቋል። በሌላ በኩል በዛሬው የምክር ቤት ውሎ አምባሳደር ታዬ […]
ኢትዮጵያ አባል የሆነችበት ብሪክስ ተግባራዊ ማድረግ የሚፈልገው ምንድን ነው?
ከ 6 ሰአት በፊት ኢትዮጵያ፣ ግብፅ፣ ኢራን፣ ሳዑዲ አረቢያ እና ዩናይትድ አረብ ኤምረትስ ዋነኛ ከሚባሉት የዓለማችን የአገራት ስብስብ መካከል አንዱ የሆነውን፣ የአምስት መሥራች አገራት ጥምረቱን ብሪክስን እንደሚቀላቀሉ ባለፈው ዓመት ታውቋል። በዚህም አዲሶቹ የብሪክስ አባል አገራት በተጀመረው የአውሮፓውያኑ 2024 በይፋ የጥምረቱ አባል መሆናቸው የተገለጸ ቢሆንም፣ የሳዑዲ አባልነት በዚህ ወቅት መጀመሩ እስካሁንም አልተረጋገጠም። ብራዚል፣ ሩሲያ፣ ሕንድ፣ ቻይና […]
ፍቅረኛውን የገደለው አሜሪካዊ ታዳኝ ከኬንያ የፖሊስ ቁጥጥር ስር አመለጠ
ከ 20 ደቂቃዎች በፊት ፍቅረኛውን ገድሎ ከአሜሪካ ሸሽቶ በኬንያ በቁጥጥር ስር ውሎ የነበረው ግለሰብ ምስጢራዊ በሆነ ሁኔታ ከፖሊስ ይዞታ ማምለጡ ተነገረ። የ41 ዓመቱ ኬልቪን ካንጌቴ በመዲናዋ ናይሮቢ ከሚገኝ አንድ የምሽት ክበብ ሲወጣም ነበር ባለፈው ሳምንት በቁጥጥር ስር የዋለው። የኬንያ እና የአሜሪካ ፖሊሶችም በጥምረት ለወራትም ሲፈልጉት ከቆየም በኋላ ነው የተያዘው። የኬንያ ፍርድ ቤት ግለሰቡ ለአሜሪካ ተላልፎ […]
ማዳጋስካር ለአካለ መጠን ያልደረሱ ህጻናትን የሚደፍሩ ወንዶች ብልት እንዲሰለብ ሕግ አወጣች
ከ 5 ሰአት በፊት ማዳጋስካር ለአካለ መጠን ያልደረሱ ህጻናትን በመድፈር ጥፋተኛ የተባሉ ወንዶች ብልት እንዲሰለብ ያወጣችው ሕግ እንዲሻር ተጠየቀ። አገሪቷ ህጻናትን በመድፈር ጥፋተኛ ሆነው የተገኙ ግለሰቦች በኬሚካል እና ቀዶ ህክምና ብልታቸው እንዲሰለብ ሕግ ማውጣቷ ተቀባይነት እንደሌለው ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋም አምነስቲ አስታውቋል። ሕጉንም “ኢ ሰብዓዊነትን የተላበሰ፣ ጭካኔ የተሞላበት እና የሰውን ልጅ የሚያዋርድ ነው” […]
የአፍሪካ ዋንጫ፡ አይቮሪ ኮስት እና ናይጄሪያ ለፍጻሜ አለፉ
ከ 5 ሰአት በፊት ትናንት ምሽት በተደረጉት ሁለት የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታዎች የውድድሩ አዘጋጅ ሀገር አይቮሪ ኮስት እንዲሁም ናይጄሪያ ለፍጻሜ መድረሳቸውን አረጋግጠዋል። ቀደም ብሎ የተካሄደው የናይጄሪያ እና የደቡብ አፍሪካ ጨዋታ ሲሆን ‘ሱፐር ኤግሎች’ ባፋና ባፋናዎችን ከተጨማሪ ሰዓት በኋላ በተደረገ የመለያ ምት 4 ለ 2 በሆነ ውጤት ረተዋቸዋል። የናይጄሪያው አጥቂ ኬሊቺ ኢንሄንቾ የመጨረሻውን የማሸነፊያ ምት በማስቆጠር ሀገሩን […]
ኔታንያሁ ሐማስ ያቀረበውን የተኩስ አቁም ስምምነት ቅድመ ሁኔታ ውድቅ አደረጉ
ከ 4 ሰአት በፊት የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ሐማስ ያቀረበውን የተኩስ አቁም ስምምነት ሃሳብ በወራት ውስጥ በጋዛ “ሙሉ ድል መቀዳጀት” ይቻላል በማለት ሳይቀበሉት ቀሩ። ኔታንያሁ ይህን ያሉት አዲስ ለቀረበው የተኩስ አቁም ስምምነት ምላሽ ለመስጠት ሐማስ ጥያቄዎች ማቅረቡን ተከትሎ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከቡድኑ ጋር የሚካሄድ ድርድር “የትም አይደርስም” ያሉ ሲሆን ሐማስ ያቀረበውን ጥያቄም “አስገራሚ” ብለውታል። […]
” የየካቲት አብዮት መክሸፍ የፖለቲካ ችግሮቻችን ሁሉ ምንጭ ነው” @Miraf @Nahoo Television
Nahoo TV “በዋለልኝ መኮንን ፅሁፍ ዝግጅት የኦነግም ሆነ የሕወሓት አመራር አባላት አልነበሩም” // ክፍል 2 @Miraf @Nahoo Television Nahoo TV
መንግሥትን‼️ያስደነገጠው የብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ መልእክት/መንክር ሚዲያ
ሌላ የሲኖዶስ ፀሃፊ ሊሾም ነው| አቡነ ጴጥሮስ የታገቱበት ሚስጥር ይፋ ሆነ| ኦርቶዶክስ ተንቃለች |ETHIOPIA|@ebstvWorldwide
ቤተሰብ Beteseb
🔴 አስድንጋጭ ሰበር መረጃ | ነብይ እዩ ጩፋ የአማራ ጠላት ነው |ETHIOPIA|@propheteyuchufaamharic @ebstvWorldwide
ቤተሰብ Beteseb