The Horn Of Africa States: Battling Through Fire And Water To Achieve Peace – OpEd Eurasia Review 18:53
The Horn Of Africa States: Battling Through Fire And Water To Achieve Peace – OpEd February 8, 2024 0 Comments By Dr. Suleiman Walhad The Horn of Africa States has been battling over the past decades with itself either through internecine intra-state wars or through inter-state wars between some of its members. It is either this or […]
የዩኔስኮን ደጃፍ ለማንኳኳት የታሰበለት የአገው ፈረሰኞች በዓል
ኪንና ባህልየዩኔስኮን ደጃፍ ለማንኳኳት የታሰበለት የአገው ፈረሰኞች በዓልሔኖክ ያሬድ ቀን: February 7, 2024 Share ‹‹በመካከለኛው እስያ ቱርክሜኒስታን ግዛት ውስጥ የሚገኝ የፈረስ ዝርያ ነው- ‹አክሃል-ቴክ››› የዚህ ዝርያ ፈረሶች በትልቅ መጠናቸው፣ ብልህነታቸው፣ ቅልጥፍናቸው፣ ጥንካሬያቸውና አንፀባራቂ ኮቴአቸው ተለይተው የሚታወቁ፣ ጠንካራና ለረጅም ጊዜ ያለ ምግብና ውኃ መቆየት የሚችሉ ናቸው። በአክሃል-ቴክ ፈረሶች ዙሪያ ከማይዳሰሱ ባህላዊ ቅርሶች አንፃር ብዙ ልማዶችና […]
Ethiopia-Somaliland port deal triggers a geopolitical tripwire – Globely News
AFRICA The Ethiopia-Somaliland port deal has raised tensions in a geopolitical game that also involves China, Djibouti, Egypt, Somalia, and the UAE.BY JUTTA BAKONYIFEBRUARY 7, 2024Follow Us Google NewsFlipboardFacebookX (Twitter)YouTube A violent confrontation between Ethiopia and Somalia seems unlikely. Ethiopia would risk political isolation, as major world powers and regional organizations, such as the African Union […]
የተስተጓጉለው የመንገድ መሠረተ ልማት
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተቋረጡ የመንገድ ሥራዎችን የማስተካከል ሥራ እየተከናወነ ነው ማኅበራዊየተስተጓጉለው የመንገድ መሠረተ ልማትበጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: February 7, 2024 Share በየማነ ብርሃኑመንገድ የመሠረተ ልማቶች ሁሉ ቁልፍ ነው ማለት ይቻላል፡፡ ኢትዮጵያም ከፍተኛውን በጀት የምትመድበው ለዚሁ ዘርፍ ነው፡፡ የመንገድ መሠረተ ልማት ግንባታ በአንድ አገር ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ላይ የሚያሳርፈው አዎንታዊም ሆነ አሉታዊ ተፅዕኖ ይህ ነው […]
Point to expand footprint into Ethiopia, Qatar, Turkey, and Iraq – bizcommunity.com
Issued by Point 7 Feb 2024 Point, a leading provider of global marketing services, has announced their intended expansion of its geographic footprint into four new countries: Ethiopia, Qatar, Turkey, and Iraq. This strategic move underscores Point’s commitment to supporting its clients as they navigate the dynamic and growing markets of Africa and the Middle East. Dermot […]
Ethiopia launches the Pandemic Fund mega project against potential pandemics
Source: World Health Organization (WHO) – Ethiopia The Pandemic Fund will continue to work with urgency and determination to help countries, regions, and the world strengthen capacity to prevent, detect, and contain future health outbreaks ADDIS ABABA, Ethiopia, February 7, 2024 In a remarkable move towards strengthening its defenses against potential pandemics, Ethiopia officially launched the […]
Ethiopian prime minister dismisses reports of famine deaths – ABC News
“There are no people dying due to hunger in Ethiopia,” the prime minister said. By Emma Ogao February 7, 2024, 9:11 AM https://it.usembassy.gov/how-climate-change-affects-the-food-crisis/#:~:text=Here%20are%20some%20ways%20climate,do%20not%20have%20irrigation%20systems. 7:31 about:blank Climate crisis contributes to famine across Africa At least 15 million people across Kenya, Ethiopia and Somalia are on the verge of starvation due to drou…Show More Ethiopian Prime Minister […]
የታላቋ ሶማሊያ ትርክት ከዚያድ ባሬ እስከ ኢልሀን ኦማር
ትውልደ ሶማሊያዊቷ የአሜሪካ ኮንግረስ አባል ኢልሀን ኦማር ከሰሞኑ አወዛጋቢ ንግግር ያሰማችበት መድረክ ፖለቲካ በዮናስ አማረ February 7, 2024 – Advertisement – በብዛት የተነበቡ እ.ኤ.አ. በታኅሳስ 2019 በአሜሪካ ሕግ መወሰኛ ምክር ቤት (ኮንግረስ) ውሳኔ ቁጥር/ኤችአር 1158 ለውሳኔ ቀረበ፡፡ ይህ የውሳኔ ሐሳብ ለሶማሊያ የዕዳ ማቃለል ዕቅድን የያዘ ነበር፡፡ በምክር ቤቱ የምትገኘዋ ትውልደ ሶማሊያዊት ኢልሀን ኦማር ዕቅዱን […]
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ታጣቂ ኃይሎች ትጥቃቸውን አስቀምጠው ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል እንዲያደርጉ ጠየቁ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ዜና ጠቅላይ ሚኒስትሩ ታጣቂ ኃይሎች ትጥቃቸውን አስቀምጠው ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል እንዲያደርጉ ጠየቁ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: February 7, 2024 በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች ትጥቅ አንግበው የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች፣ መሣሪያቸውን አስቀምጠው ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ማድረግ እንዲችሉ፣ መንግሥት ዝግጁ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የፌዴራል መንግሥትንም ሆነ የክልል መንግሥታትን ዝግጁነት የገለጹት […]
የቀድሞ የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የቦርድ አባላት በማንኛውም የፋይናንስ ተቋማት አገልግሎት እንዳይሰጡ ታገዱ
በዳዊት ታዬ February 7, 2024 በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ውስጥ ለተፈጠረው ችግር ተጠያቂ ናቸው ያላቸውን የቀድሞ 12 የቦርድ አባላት፣ በማናቸውም የፋይናንስ ተቋማት ውስጥ ግልጋሎት እንዳይሰጡ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዕግድ ጣለባቸው፡፡ ብሔራዊ ባንክ ባለፈው ሳምንት ለ12ቱ የቀድሞ የቦርድ አባላት በጻፈው ደብዳቤ፣ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ለገጠመው ችግር በጋራም ሆነ በተናጠል ተጠያቂ መሆናቸውን ባደረገው ምርመራ ማረጋገጡን በመጥቀስ፣ ከዚህ በኋላ […]