የናሚቢያ ጊዜያዊ ፕሬዚዳንት በዘንድሮው ምርጫ የመወዳደር እቅድ እንደሌላቸው ተናገሩ
February 6, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
እየተባባሰ የመጣው የመንገድ ላይ ጥቃት
February 6, 2024 – DW Amharic ለወትሮው አንጻራዊ ደህንነት ይስተዋልባቸው የነበሩት ከአዲስ አበባ ሀዋሳ ፣ ወልቂጤና ቡታጅራ መንገዶች አሁን ላይ አሽከርካሪዎች በሥጋት ፤ መንገደኞች በፀሎት የሚጓዙባቸው መስመሮች ሆነዋል ነው የሚባለው ፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በተራዘመው የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች አስተያየት
February 6, 2024 – DW Amharic በአማራ ክልል ለተጨማሪ አራት ወራት የተራዘመው የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ የውስጥ ግጭቶች በሰላማዊ መንገድ የሚፈቱበት ሁኔታ አለመመቻቸቱን እንደሚያሳይ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ ተናገሩ። የድንጋጌው መራዘም የሕዝቡን ችግር እንደማይቀርፍ ሌሎች ያነጋገርናቸው የፖለቲካ ድርጅቶች መሪዎችም ይናገራሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በድርቅ ለተጎዱ የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት
February 6, 2024 – DW Amharic በኢትዮጵያ በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ከመጪው ሐምሌ ወር በኋላ የሰብዓዊ ድጋፍ ፈላጊ ዜጎች ቁጥር ከ10 ሚሊዮን በላይ ሊደርስ እንደሚችል መገመቱን የብሔራዊ አደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽን ለ ዶቼ ቬለ ገለፁ ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
«የመጀመሪያው እራት» የሚል ስያሜ የተሰጠው የኪነጥበብ ሥራ በለንደን
February 6, 2024 – DW Amharic ከሰሞኑ በለንደን ሮያል አርት አካዳሚ የበርካቶችን ትኩረት የሳበ የኪነጥበብ ሥራ አውደርዕይ ለሕዝብ ይፋ ሆኗል። የባሃማስ ተወላጁ የኪነጥበብ ሰው ታቫሬስ ስትራቻን ለየት ባለ መልኩ ያቀረበው የጥበብ ሥራ በጥቁርና ወርቃማ ቀለም የተቀቡ 12 ሀውልቶችን ነው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት ትግበራ መንግሥት እና ህወሓት ተዋቀሱ
February 6, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በቦስተን ድል ቀንቷዋል፤ የአፍሪካ ዋንጫም ወደ ፍጻሜው እየተቃረበ ነው
February 6, 2024 – DW Amharic ከአትሌቲክስ ፤ አሜሪካ ቦስተን በተካሄደ የኒው ባላንስ የቤት ውስጥ የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያኑ ለሜቻ ግርማ እና ጉዳፍ ጸጋይ አሸናፊ መሆናቸው፤ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስቴዲየም የደቡብ አፍሪካ አቻውን ያስተናገደው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሸንፏል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የሴኔጋል የምርጫ ጊዜ መራዘሙን ተከትሎ ፖሊስ እና ተቃዋሚዎች ተጋጩ
February 6, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የአሜሪካኖች የምርጫ ዘመቻ
February 6, 2024 – DW Amharic ከፖለቲካዉ ጥበብ፣ ከሴራ-ሸፍጥ፣መጠላለፉ ይልቅ ገዝቶ መሸጥን፣ ሸጦ የማትረፍ፣ የመክበር መንሰሩን ንግድ፣ ድለላ የተካኑበት ዶናልድ ጆን ትራምፕ ዳግም ዋይት ሐዉስ ለመግባት የሚያደርጉት ጥረት-ፉክክር ከሥልጣን ፍላጎት፣ ወይም የፖለቲካ መርሕን ሥራ ላይ ከማዋል ጉጉት በላይ ቁጭት፣ እልሕና ሽንፈትን መበቀል ነዉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በአንዳንድ የካሊፎኒያ አካባቢዎች ጎርፍ አደጋ አደረሰ
February 6, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ