EMS Eletawi Wed 31 Jan 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
EMS የአድማጭ አስተያየት የመርዓዊ ግድያ የጦር ወንጀል ወይስ…? Wed 31 Jan 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Anchor የአብይ አህመድ ሽልማት ተቃውሞ ገጠመው፥ የመራዊው የንጹሃን ጭፍጨፋ፥ የኦሮሚያ ክልሉ አድማ፥ የረሃቡ ነገር፥ የቤት መኪናዎች ገደብ በአዲስ አበባ
Mesay Mekonnen
የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶችን ለሁለት ለመክፈል የተያዘው ዕቅድ ተተቸ
በዳዊት ታዬ January 31, 2024 ንግድና ኢንዱስትሪውን ዘርፍ በመነጣጠል የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተሄደበት ያለው መንገድ ሥጋት እንደፈጠረባቸው የቀድሞው የኢትዮጵያና የአዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤቶች ፕሬዚዳንቶች ገለጹ፡፡ በተለያዩ ወቅቶች የኢትዮጵያና የአዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤቶችን በፕሬዚዳንትነት የመሩት አንጋፋው የፋይናንስ ዘርፍ ባለሙያ አቶ ኢየሱስወርቅ ዛፉ ለሪፖርተር በሰጡት አስተያየት፣ […]
“የተሻሻለው” የቅድመ አንደኛ ደረጃ ሥርዓተ ትምህርት በወፍ በረር ቅኝት
ልናገር“የተሻሻለው” የቅድመ አንደኛ ደረጃ ሥርዓተ ትምህርት በወፍ በረር ቅኝት አንባቢ ቀን: January 31, 2024 Share (ክፍል ሁለት)በወንድዬ ከበደበክፍል አንድ በቀረበው ጽሑፍ፣ “የተሻሻለው”ን የቅድመ አንደኛ ደረጃ ሥርዓተ ትምህርት በወፍ በረር ቅኝት” በሚል ርዕስ ሥር አንዳንድ ነጥቦች መነሳታቸው ይታወሳል፡፡ በዚህም ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ተገቢውን ትኩረት […]
‹‹ማንም ያለ ምክንያት አልተፈጠረምና ዜጎች እንዳይባክኑ እንሠራለን›› አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን፣ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ሥራ አስፈጻሚ
በጋዜጣዉ ሪፓርተርJanuary 31, 2024 ምን እየሰሩ ነው? ብሬክስሩ ትሬዲንግ ‹ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማና ባለፀጋ ትውልድን ለመፍጠር የሚል ዓላማን ሰንቆ ቅን በተሰኘና አሥራ ስድስት አባላት ባሉት ቡድን ከአራት ዓመት በፊት የተመሠረተ ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ በዋናነት የሰብዕና ማጎልበቻ ሥልጠናዎችን ለግለሰቦች፣ ለድርጅቶች፣ ለተቋማትና ለካምፓኒዎች እየሰጠ የሚገኝ መሆኑን ይገልጻል፡፡ ዜጎች በተማሩበት መስክ ውጤታማ እንዲሆኑ፣ የተፈጠሩበትንና የተጠሩበትን ዓላማ እንዲያውቁ፣ ከጥገኝነት መንፈስ […]
ጣሊያን ከአፍሪካውያን ጋር ለመተግበር ያቀደችው ‹‹ማቲ ፕላን››
ዓለምጣሊያን ከአፍሪካውያን ጋር ለመተግበር ያቀደችው ‹‹ማቲ ፕላን›› ምሕረት ሞገስ ቀን: January 31, 2024 Share አፍሪካውያን መሪዎችና የልዑካን ቡድናቸው በጣሊያን ሮም የተካሄደውን የጣሊያን አፍሪካ ጉባዔ ለሁለት ቀናት ታድመዋል፡፡ጥር 19 እና 20 ቀን 2016 ዓ.ም. በተከናወነውና በ‹‹ማቲ ፕላን›› ላይ ባተኮረው ጉባዔም፣ ከ50 በላይ የአፍሪካ መሪዎች፣ ልዑካን ቡድናቸውና የአውሮፓ ኅብረት መሪዎች ተሳትፈውበታል፡፡ የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ከአፍሪካ ኅብረት […]
የከፍተኛ ትምህርት ምሩቃን የወጪ መጋራት ክፍያ በአግባቡ እንደማይፈጸም ተጠቆመ
ማኅበራዊየከፍተኛ ትምህርት ምሩቃን የወጪ መጋራት ክፍያ በአግባቡ እንደማይፈጸም ተጠቆበጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: January 31, 2024 Share የተማሪዎችን የወጪ መጋራት ክፍያን በወቅቱ የሚያስፈጽሙ ተቋማት ቢኖሩም፣ በርካታ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ተቋማት በተዘረጋው የአሠራር ሥርዓት መሠረት ክፍያውን ተከታትለው እንደማያስፈጽሙ የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች የወጪ መጋራት ክፍያን መክፈል በሚገባቸው ወቅት አለመክፈላቸው፣ የመንግሥትን ተጨማሪ የኢንቨስትመንት አቅም እንደሚገድብም በሚኒስቴሩ የከፍተኛ […]
የመንግሥት የኢኮኖሚ ተዋናይነትና ‹የፕራግማቲክ ካፒታሊዝም› መፍትሔነት
PreviousNext PreviousNext ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) የበጋ ስንዴ ልማት ሲጎበኙ የመንግሥት የኢኮኖሚ ተዋናይነትና ‹የፕራግማቲክ ካፒታሊዝም› መፍትሔነት ፖለቲካ በዮናስ አማረ January 31, 2024 በብዛት የተነበቡ አንጋፋው ፖለቲከኛና የምጣኔ ሀብት ባለሙያ አቶ ተመስገን ዘውዴ፣ ‹‹እኛ መንግሥትን የቀጠርነው ሳሙናና ስኳር እንዲቸረችር አይደለም፤›› ብለው በአንድ የፓርላማ ውይይት መድረክ ላይ ያደረጉት ንግግር በተደጋጋሚ ይጠቀሳል፡፡ በኢትዮጵያ መንግሥት በኢኮኖሚው ውስጥ […]
የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍን ተጠቃሚ የሚያደርግ ባንክ እንዲቋቋም መታሰቡ ተሰማ
በተመስገን ተጋፋው January 31, 2024 የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩትና ከአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር በተፈራረሙበት ወቅት ባንኮች ለአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ የሚያቀርቡት ብድር ዝቅተኛና ምቹ ባለመሆኑ፣ ዘርፉ ራሱን የቻለ ባንክ እንዲኖረው ውሳኔ ላይ መድረሱንና በቅርቡም እንዲቋቋም መታሰቡን የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ይህንን ያስታወቀው፣ ማክሰኞ ጥር 21 ቀን 2016 ዓ.ም. ከአዳማ ሳይንስና […]