IMF Reaches Staff Level Agreement on the Second Review of the Extended Credit Facility for Ethiopia  – International Monetary Fund (Press Release) 08:49 

Press Release No. 24/444 November 27, 2024 Washington, DC: A staff team from the International Monetary Fund (IMF) led by Mr. Alvaro Piris, visited Addis Ababa from November 12 to 26, 2024, to discuss progress on reforms and the authorities’ policy priorities in the context of the second review of Ethiopia’s economic program supported by the IMF’s Extended […]

ILO advances dairy value chain in Ethiopia by strengthening cooperatives  – International Labour Organization 05:37 

With the United Nations declaring 2025 as the International Year of Cooperatives, the importance of cooperatives in fostering sustainable development has never been more evident. In Ethiopia’s Somali region, the ILO, in collaboration with VSF Suisse, is empowering dairy cooperatives through capacity building, improved access to veterinary services, innovative feed solutions, and water resource development, […]

Ethiopia: Suspension of three human rights organizations highlights growing crackdown on civic space

Source: Amnesty International  The suspension of these three prominent human rights organizations highlights a growing crackdown on civic space LONDON, United Kingdom, November 27, 2024 Responding to the Ethiopian authorities’ suspension of three prominent human rights organizations — Association for Human Rights in Ethiopia (AHRE), Center for Advancement of Rights and Democracy (CARD), and Lawyers for […]

Two Ethiopians nabbed with large amounts of money, counterfeit goods worth R10m hidden in fake ambulance –  IOL 00:12 

Two Ethopian nationals aged 27 and 47 years old were arrested after they were found with large amounts of cash and counterfeit goods hidden in a panel van branded like an ambulance. Photo: Supplied/ Hawks Two Ethiopian nationals are expected to appear in the White River Magistrate’ Court after they were found with large amounts of […]

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የምንዛሪ ለውጡ ዕዳዬን አንሮብኛል አለ

በኤልያስ ተገኝ November 27, 2024 የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዊም ቫንሄለፑት ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ በገበያ መመራት ከጀመረ በኋላ፣ ያለበትን የውጭ ምንዛሪ ዕዳ ከብር አንፃር እንዳናረበት ገለጸ፡፡ የብር አቅም ከዶላር አንጻር ከተዳከመ በኋላ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ለማስፋፊያ ከወሰደው ብድር በተጨማሪ፣ ለመሠረተ ልማት ኪራይ በሚያወጣው ወጪ ላይ ጉልህ ተፅዕኖ እንደሚኖረው ከዚህ ቀደም ሲገለጽ ነበር፡፡ የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ […]

በአማራ ክልል ለጤና ዘርፍ ሽግግር ከሚያስፈልገው 15 ቢሊዮን ዶላር በጀት 13 በመቶ ብቻ መገኘቱ ተነገረ

ፈንቴ አምባው (ፕሮፌሰር) ዜና በአማራ ክልል ለጤና ዘርፍ ሽግግር ከሚያስፈልገው 15 ቢሊዮን ዶላር በጀት 13 በመቶ… ተመስገን ተጋፋው ቀን: November 27, 2024 በአማራ ክልል ከ2013 እስከ 2017 ዓ.ም. ባለው ጊዜ ለጤና ዘርፍ ሽግግር ከሚያስፈልገው 15 ቢሊዮን ዶላር በጀት ውስጥ፣ ከመንግሥት የተገኘው ሁለት ቢሊዮን ዶላር ወይም 13 በመቶ ያህሉ ብቻ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው ማክሰኞ ኅዳር […]

“የሕግ ያለህ!” ወይስ “የሕግ አስፈጻሚ ያለህ?”

ልናገር “የሕግ ያለህ!” ወይስ “የሕግ አስፈጻሚ ያለህ?” ቀን: November 27, 2024 በአ. ሞ. እሠራበት በነበረውና ሰሞኑን የኢቢሲ “ዓይናችን” ፕሮግራም ላይ “የሕግ ያለህ” በሚል ርዕስ የድርጅቱ አመራሮች ከአንዲት ነጋዴ ጋር በመመሳጠር የድርጅቱንና የመንግሥትን የግዥ መመርያ ከእነ አዋጁ በመጣስ መንግሥትን ከሦስት ሚሊዮን ብር በላይ አሳጥተው የእነሱን ኪስ የሞላውን ግዥ መፈጸማቸውን ስመለከት፣ ከአሥር ዓመት በፊት በድርጅቱ ውስጥ የነበሩትና […]

ለአየር ንብረት ለውጥ የተመደበው 300 ቢሊዮን ዶላርና የደሃ አገሮች ስሞታዎች

የበለፀጉ አገሮች ለአየር ንብረት ለውጥ መቋቋሚያ ገንዘብ እንዲመደቡ በኮፕ 29 ጉባዔ ወቅት በሰላማዊ ሠልፍ ተጠይቋል ዓለም ለአየር ንብረት ለውጥ የተመደበው 300 ቢሊዮን ዶላርና የደሃ አገሮች ስሞታዎች በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: November 27, 2024 ላለፉት ሁለት ሳምንታት በአዘርባይጃን ዋና ከተማ ባኩ ሲካሄድ የቆየው የአየር ንብረት ለውጥ ድርድር (Cop-29) ባሳለፍነው እሑድ መቋጫ አግኝቷል፡፡ ድርድሩ በዋናነት ያተኮረው በዓለም ላይ […]

የሶማሌላንድ ምርጫ ምን ይዞ ይመጣ ይሆን?

ፖለቲካ በዮናስ አማረ November 27, 2024 አብዲራህማን መሐመድ አብዱላሂ ወይም በቅፅል ስማቸው አብዲራህማን ኢሮ የሶማሌላንድን ምርጫ አሸንፈዋል፡፡ ሰውየው በቀጣዩ ወር ሶማሌላንድን በፕሬዚዳንትነት የመምራት ሥልጣን ይረከባሉ፡፡ ከወዲሁ ግን ማን ናቸው? በሶማሌላንድ ፖለቲካ ምን ለውጥ ይዘው ይመጣሉ እንዲሁም የእሳቸው ማሸነፍ ተከትሎ ኢትዮጵያ በምትጎራበተው የአፍሪካ ቀንድ ቀጣና ላይ ምን ዓይነት ለውጦች ሊከሰቱ ይችላሉ? የሚሉ ጥያቄዎች በሰፊው እያነጋገሩ ናቸው፡፡ […]