በአዲስ አበባ ከተማ በርካታ ስፍራዎች ወጣቶች እየታፈሱ ወደ ወታደራዊ ካምፖች እየተላኩ መሆኑ ታውቋል

October 28, 2024  በአዲስ አበባ ከተማ በርካታ ስፍራዎች ወጣቶች እየታፈሱ ወደ ወታደራዊ ካምፖች እየተላኩ መሆኑ ታውቋል (መሠረት ሚድያ)- ይህ ድርጊት እየተፈፀመባቸው ያሉት በተለይ በጉልበት ስራ የሚተዳደሩ የደቡብ ልጆች ላይ እንደሆነ ምንጮች ጠቁመው ባሳለፍነው ሁለት ሳምንት ብቻ በመቶዎች የሚቆጠሩት ተይዘው ተወስደዋል ብለዋል። የሸክም ስራ የሚሰሩትን እነዚህ ልጆችን አፍሰው ወደ ፖሊስ ጣቢያ ከወሰዱ በኋላ የተወሰነ ግዜ በእስር […]

ትልቅ የሃብት ብክነት ፡ ለመንግስት ተሿሚዎች በስጦታ የሚሰጡ 700 V8 ቅንጡ መኪናዎች ወደ ሃገር ቤት እየገቡ ነው

October 28, 2024  በርካታ ነዳጅ የሚጠቀሙ ቅንጡ እና ውድ መኪናዎች ወደ ሀገር ውስጥ እየገቡ እንደሆነ ታወቀ (መሠረት ሚድያ)- በነዳጅ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ በታገደበት በአሁኑ ወቅት በርካታ ነዳጅ የሚጠቀሙ ቅንጡ እና ውድ መኪናዎች ወደ ሀገር ውስጥ እየገቡ እንደሆነ መሠረት ሚድያ ያደረገው ምርመራ ያሳያል። ታድያ ከሁሉም በላይ መነጋገርያ የሆነው በታዋቂው የንግድ ሰው አቶ ሻቃ […]

“አብያተ እምነት የሰማያዊ መንግሥት ተልዕኮ ማስፈጻሚያ ኤምባሲዎች በመሆናቸው ጥበቃ ሊደረግላቸው ይገባል”

October 28, 2024  “አብያተ እምነት የሰማያዊ መንግሥት ተልዕኮ ማስፈጻሚያ ኤምባሲዎች በመሆናቸው ጥበቃ ሊደረግላቸው ይገባል” (መሠረት ሚድያ)- እናት ፓርቲ አብያተ እምነት የሰማያዊ መንግሥት ተልዕኮ ማስፈጻሚያ ኤምባሲዎች በመሆናቸው ጥበቃ ሊደረግላቸው ይገባል ብሎ መግለጫ አውጥቷል። መንግሥት የወንዝ ዳር፣ ጫካ፣ ኮሪደር… ወዘተ ፕሮጀክት በሚሉ መጠሪያዎች የሚያከናውነውን ፈረሳና የማፈናቀል ተግባር አስመልክቶ በቅርቡ የአገራችን የበላይ ሕግ የሆነውን ሕገ መንግሥትና የሚመለከታችውን አዋጆች […]

ዝነኛው ፈንድቃ የባህል ማዕከል ፈረሰ፣ ምትኩ በስፍራው ሊገነባ እንደሆነም ተሰምቷል

October 28, 2024  ዝነኛው ፈንድቃ የባህል ማዕከል ፈረሰ፣ ምትኩ በስፍራው ሊገነባ እንደሆነም ተሰምቷል (መሠረት ሚድያ)- ለካዛንችስ አካባቢ ለአመታት ድምቀት ሆኖ የቆየው ፈንድቃ በኮሪደር ልማት ምክንያት መፍረሱ ታውቋል። የባህል ማእከሉን ለማፍረስ ከ2015 ጀምሮ በከተማ አስተዳደሩ የተለያዩ እንቅስቃሴዎች ሲደረጉ ቢቆዩም በስተመጨረሻ ባሳለፍነው ሳምንት እንደፈረሰ ታውቋል። ከ1990ዎቹ ጀምሮ ፈንድቃ የትዝታ ቦታ ብቻ ሳይሆን የበርካታ ኢትዮጵያውያን አርቲስቶች፣ ሙዚቀኞች እና […]

በክፍለ ሀገራት የሚሰሩ የኮሪደር ልማቶችን ተችተው የነበሩት የፓርላማ አባል ፅሁፋቸውን አጥፍተው ሚድያዎችን ከሰሱ

October 28, 2024  በክፍለ ሀገራት የሚሰሩ የኮሪደር ልማቶችን ተችተው የነበሩት የፓርላማ አባል ፅሁፋቸውን አጥፍተው ሚድያዎችን ከሰሱ (መሠረት ሚድያ)- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሆኑት ዶ/ር ኬፈና ኤፋ “ደጋግሜ ብጽፍም አትሰልቹኝ” በማለት የዛሬ ሳምንት ገደማ ባቀረቡት ፅሁፋቸው በክልሎች በኮሪደር ልማት ስም የሚተገበረው ፕሮጀክት እንደ ደርግ የመንደር ምስረታ አደገኛ እየሆነ መጥቷል ብለው ነበር፡፡ ዶ/ር ኬፈና አያይዘውም “ወፍ […]

ኢትዮጵያ ለወጣት ስራ ፈጣሪዎች ምን ያህል ምቹ ናት?

October 28, 2024 – VOA Amharic  በኢትዮጵያ በትምህርት፣ ቴክኖሎጂ፣ በግብርና እና በሌሎች ዘርፎች አዳዲስ የስራ ፈጠራ ሃሳቦች ያሏቸው ወጣቶች እየተበራከቱ ስለመምጣታቸው ይገለጻል፡: ይሁንና እነዚህ በሥራ ፈጠራ ሃሳብ ላይ ተሰማርተው የሚገኙ ወጣቶቹ፤ ያላቸውን ርዕይ ወደ ተግባር ለመለወጥ የሚችሉበት የተመቻቸ ሃገራዊ ሁኔታ አለመኖሩን ስራ ፈጣሪዎችና የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ መንግስት በበኩሉ ለወጣት ስራ ፈጣሪዎች የተ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]

በመገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ቦርድ ውስጥ የፓርቲ አባላትን የሚያግደውን አንቀፅ የሚሽር ረቂቅ ለፓርላማ ቀረበ

28 ጥቅምት 2024, 14:44 EAT የፖለቲካ ፓርቲ አባላት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የቦርድ አባል እንዲሆኑ የሚፈቅድ ረቂቅ የአዋጅ ማሻሻያ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሊቀርብ ነው። አዲሱ ማሻሻያ በቦርዱ አቅራቢነት በፓርላማ ይሾሙ ነበሩትን የባለሥልጣኑን ዋና ዳይሬክተር ሹመት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ሰጥቷል። እነዚህን ማሻሻያዎች የተደረጉበት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተላከው “የመገናኛ ብዙሃን አዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ” ነው። ቢቢሲ […]

ወጣት ሥራ ፈጣሪዎች የሚገጥሟቸው ፈተናዎች እና እድሎች

October 28, 2024 – VOA Amharic  በ19 ዓመቷ ሥራ ፈጣራ ውስጥ የገባችው ሳሚያ አብዱልቃድር፣ ወጣቶች የሥራ ፈጠራ ሀሳባቸውን ተግባራዊ ለማድረግ በሚገጥሟቸውን እንቅፋቶች በማለፏ፣ ከአራት አመት በፊት የኢትዮጵያ ሥራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበርን መሰረተች። ላለፉት አራት አመታትም፣ ማህበሩ የወጣት ስራ ፈጣሪዎችን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ስራ ፈጣራ ጥቅሞችን በመደገፍ፣ በማበረታታት እና በማስተዋወቅ በርካታ ሥራዎችን ሰርቷል።  (ዝር… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]

የ1997 የኮንዶሚኒየም ቤት ተመዝጋቢዎች አቤቱታ በ15 ቀናት ውስጥ መፍትሔ ካልተሰጠው ለፓርላማ እንደሚቀርብ ተገለጸ

ዜና የ1997 የኮንዶሚኒየም ቤት ተመዝጋቢዎች አቤቱታ በ15 ቀናት ውስጥ መፍትሔ ካልተሰጠው ለፓርላማ እንደሚቀርብ.. ሲሳይ ሳህሉ ቀን: October 27, 2024 የጋራ መኖሪያ (ኮንዶሚኒየም) ቤት ለማግኝት ተመዝግበው ገንዝብ በባንክ ሲቆጥቡ የነበሩና እስካሁን ቤቱን ያላገኙ የ1997 ዓ.ም. ተመዝጋቢዎች አቤቱታ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምላሽ ካልሰጠበት፣ በ15 ቀናት ውስጥ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደሚያቀርበው የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም አስታወቀ፡፡ […]