በትግራይ ክልል ከጦርነት አስቀድሞ ለተሰጡ ብድሮች “ፖለቲካዊ መፍትሔ” እንዲሰጥ የሚጠይቅ የፊርማ ማሰባሰብ እየተካሄደ ነው – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

October 21, 2024 በቤርሳቤህ ገብረ በትግራይ ክልል ከተካሄደው ጦርነት በፊት ለንግዱ ማህበረሰብ ተሰጥተው መመለስ ያልቻሉ ብድሮች እና ወለድን በተመለከተ፤ የፌደራል መንግስት “ፖለቲካዊ መፍትሔ” እንዲሰጥ የሚጠይቅ የፊርማ ማሰባሰብ በክልሉ ባሉ 52 ከተሞች እየተካሄደ ነው። አርብ የተጀመረው የፊርማ ማሰባሰብ በነገው ዕለት ተጠናቅቆ “ወደ ክልሉ ማዕከል ይላካል” ተብሎ እንደሚጠበቅ የትግራይ ክልል የንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ለ“ኢትዮጵያ […]

የእናት ፓርቲ አመራሮች የወነጀሉን ወንጀለኞች ናቸው አለ

October 21, 2024  እናት ፓርቲ፣ የላዕላይ ምክር ቤቱ አባላት እንደሆኑ ተጠቅሶ በፓርቲው ከፍተኛ አመራር ላይ ክስ አቀረቡ የተባሉ ግለሰቦች የሄዱበት መንገድ መዋቅሩንና የፓርቲውን መተዳደሪያ ደንብ ያልጠበቀ ነው ሲል ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። በፓርቲው አመራር ላይ ክስና ውንጀላ ካቀረቡት መካከል፣ አንዱ ከፍተኛ የዲሲፕሊን ጥሰት ተገኝቶባቸው ርምጃ የተወሰደባቸውና ከብሔራዊ ሥራ አስፈጻሚነት የታገዱ እንደሆኑ ፓርቲ ገልጧል፡፡ ፓርቲው፣ ሌላኛው […]

የአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች በወቅታዊ ሁኔታ ላይ ለዓለም ዐቀፍ ሚዲያዎች ማብራሪያ ማቅረባቸውን አስታወቁ።

October 21, 2024 – Konjit Sitotaw  የአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች በወቅታዊ ሁኔታ ላይ ለዓለም ዐቀፍ ሚዲያዎች ማብራሪያ ማቅረባቸውን አስታወቁ። ጥቅምት 09 ቀን 2017 ዓ.ም የአማራ ፋኖ በወሎ፣ የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ፣ የአማራ ፋኖ በጎጃም እና የአማራ ፋኖ በጎንደር ከፍተኛ አመራሮች በጋራ በመሆን ለሦስተኛ ጊዜ ከውጭ ሚዲያዎች ጋር በስልክ ቆይታ አድርገዋል። በአማራ ማኅበር በአሜሪካ (AAA) አመቻችነት በተደረገው የሚዲያ ብሪፊንግ […]

ኤርትራዊቷ ሰሜን አየርላንድ ውስጥ በፈጸመችው የስለት ጥቃት ተፈረደባት

ከ 9 ሰአት በፊት ኤርትራዊቷ ስደተኛ ሰሜን አየርላንድ ውስጥ አንዲት የማኅበራዊ ጉዳዮች ሠራተኛን በተደጋጋሚ በስለት በመውጋት በቀረበባት ክስ እስር እና ከአገር እድትባረር ተፈረደባት። የ25 ዓመቷ ኤርትራዊት ፊዮሪ ከሰተ ከጥቃቱ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ፍርድ ቤት በቀረበችበት ጊዜ በሠራተኛዋ ላይ አካላዊ ጉዳት ማድረሷን አምናለች። ተከሳሿ በማኅበራዊ ጉዳዮች ሠራተኛዋ ላይ ጥቃቱን የፈጸመችው ምንም ዓይነት ማስጠንቀቂያ ሳትሰጥ በድንገት በስለት […]

ቱርክ በመፈንቅለ መንግሥት የምትፈልጋቸው ሃይማኖታዊ መሪ ፌቱላ ጉለን አረፉ

21 ጥቅምት 2024, 14:12 EAT ኢትዮጵያን ጨምሮ በዓለም ዙሪያ ትምህርት ቤቶች የነበሯቸው እንዲሁም በቱርክ የተካሄደን መፈንቅለ መንግሥት መርተዋል ተብለው የሚከሰሱት ሃይማኖታዊ መሪ ፌቱላህ ጉለን በ83 ዓመታቸው ማረፋቸውን የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አረጋገጠ። ከቱርክ ሸሽተው በአሜሪካ ለረጅም ጊዜ የኖሩት ጉለን ፔንሲልቬኒያ ውስጥ ሆስፒታል ከገቡ በኋላ ሕይወታቸው ማለፉን የቱርክ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። ‘ጉለን ሙቭመንት’ የተባለው በቱርክ እና […]

ጉቴሬዥ ኢትዮጵያ ገብተዋል

October 21, 2024 – VOA Amharic የተባበሩት መንግሥታት ድርጀት ዋና ፀሐፊ  አንቶኒዮ ጉተሬዥ በተመድ እና የአፍሪካ ኅብረት መሪዎች ዓመታዊ ስብሰባ ላይ ለመገኘት አዲስ አበባ ገብተዋል።  ለጉቴሬዥ አቀባበል ያደረጉት ጠቅላይ ምኒስትር ዐብይ አህመድ በቀጠናዊና በሌሎችም በርካታ ጉዳዮች ላይ እንደተወያዩ በ X ማኅበራዊ መድረክ ላይ ባጋሩት መልዕክት አስታውቀዋል። ጉቴሬዥ በተጨማሪም ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ … … ሙሉውን ለማየት […]

Ethiopia optimistic about funding for development projects following CFA adoption  – Capital 04:44 

Ethiopia optimistic about funding for development projects following CFA adoption By Muluken Yewondwossen, photo by Anteneh Aklilu October 21, 2024 Ethiopia conveyed its expectation that funding for development projects reliant on the Abay (Nile) River basin would become available following the adoption of the Cooperative Framework Agreement (CFA), which made it possible for the Nile […]

Ethio Telecom Launches 5G Service in Bahir Dar  – The Fast Mode 22:12

Sun, 20 Oct 2024 https://www.thefastmode.com/technology-solutions/37797-ethio-telecom-launches-5g-service-in-bahir-dar#:~:text=Ethio%20Telecom%20has%20successfully%20launched,service%20stations%20in%20the%20area. Image Credit: Photoslash/Bigstockphoto.com Ethio Telecom has successfully launched its 5G service across various areas of the Northwest Region of Bahadar city, through the establishment of 5G mobile service stations in the area. The operator has already successfully introduced 5G in the cities of Addis Ababa, Adama, Jigjiga, Dire Dawa, and Harar, as well as […]

East Africa: Tensions Rising in the Horn of Africa

18 October 2024 Council on Foreign Relations (New York) blog By Michelle Gavin In the Horn of Africa, the time is now for preventative diplomacy. The last time the United States was on the cusp of a presidential election, conflict was looming in Ethiopia. Escalating tensions between the central government and the Tigray region exploded the […]