የአስመራው ስብሰባ እና የአፍሪቃ ቀንድ ስጋት

October 11, 2024 – DW Amharic  የምስራቅ አፍሪካ ውስጥ የነገሰው ውጥረት አባባሽ ሁነቶችን እያስተናገደ መስሏል፡፡ ትናንት የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼህ መሃሙድ ኤርትራ አስመራ መድረሳቸው እና የግብጽ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታ አልሲሲን ጨምሮ ከኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር የሶስትዮሽ ውይይት ማድረጋቸው በሰፊው እየተዘገበ ነው፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ያላት ወቅታዊ ግንኙነት “ሰላማዊ” ነው፤ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

October 11, 2024 – DW Amharic  ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ያላት ወቅታዊ ግንኙነት “ሰላማዊ” ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ገለፁ። የአዲስ አበባ እና የአስመራ ግንኙነት “በነበረበት ሁኔታ እንደቀጠለ ነው” ያሉት ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው “ሁለቱ ሀገራት መልካም ጉርብትና እና ወዳጅነት አላቸው” ሲሉ በዛሬው መግለጫቸው ተናግረዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በአፋር ክልል የመሬት መንቀጥቀጥ የከርሰ-ምድር ዉሃ አፍልቋል

October 11, 2024 – DW Amharic  በአፋር ክልል ከሰሞኑ በተደጋጋሚ የተከሰተው የመሬት መንቀትቀት ተከትሎ በአከባቢው ፍልውሃ መፍለቅ መጀመሩን የአከባቢው ነዋሪዎች ለዶቼ ቬለ ገለጹ፡፡ እንደ አስተያየት ሰጪዎቹ በአከባቢው የሚወጣው ፍልውሃ አሁንም እየተስፋፋ ይገኛል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ያልተፈታው የመምህራን የደሞዝ ጥያቄ

October 11, 2024 – DW Amharic  በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኙ መምህራን ከደሞዝ ክፍያ ጋር ተያይዞ የሚያነሷቸው ቅሬታዎች አሁንም ምላሽ አለማግኘታቸውን እየገለፁ ይገኛሉ ፡፡ በተለይም በክልሉ ሃድያ ዞን ደሞዝ በወቅቱ አይከፈልም ቢከፈልም እስከ ግማሽ ተቆራርጦ እንደሚደርሳቸው የጠቀሱት መምህራኑ በዚህም ለከፋ የኑሮ ችግር መዳረጋቸውን ተናግረዋል ፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የአማራ ክልል የሠላም ምክር ቤት የተደራደሩ ጥሪ

October 11, 2024 – DW Amharic  በአማራ ክልል ያለው ጦርነት በሰላምና በድርድር እንዲቋጭ የክልሉ የሰላም ምክር ቤት ዳግም ጠየቀ። ምክር ቤቱ ሁለቱም ኃይሎች የህብረተሰቡ ስቃይና እንግልት እንዲያበቃ ለድርድር ቅድሚያ እንዲሰጡ ጠይቋል ። የሰላም ጥረቱ አሁንም እንዳልተሟጠጠ የምክር ቤቱ ሰብሳቢ አቶ ያየህይራድ በለጠ ለዶይቼ ቬሌ ገልጸዋል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ