የስፖርት ዝግጅት

September 17, 2024 – DW Amharic  ቡድኑ ካስመዘገበው እና ካያሳየውን ውጤት ይልቅ የተፈጠረው ውዝግብ ከፍተኛው የመነጋገሪያ አጀንዳ ሆንዋል ። … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በደብረጽዮን የሚመራው ማዕከላዊ ኮሚቴ እነ አቶ ጌታቸውን አገደ፣ ጊዜያዊ አስተዳደሩም እንዲስተካከል ጠየቀ

ከ 5 ሰአት በፊት በደብረጽዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው አዲሱ የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ፣ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ 16 ከፍተኛ አመራሮቹን ከፓርቲው ፖለቲካዊ ሥራዎች ማገዱን አስታወቀ። ይህንንም ተከትሎ የታገዱት አመራሮች፣ በህወሓት ውክልና በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ውስጥ ያላቸው ኃላፊነት ላይ ማስተካከያ እንዲደረግ እንደሚፈልግ ገልጿል። ህወሓት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ እና በከፍተኛ አመራሮቹ ተቀባይነት ሳያገኝ […]

አንጋፋው ምሁር እና ፖለቲከኛ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

ከ 3 ሰአት በፊት የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ (ኢሶዴፓ) ሊቀ መንበር አንጋፋው ምሁር እና ፖለቲከኛ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። የፕሮፌሰሩን ማለፍ ያስታወቁት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፤ “[ፕ/ር በየነ] ረዘም ላለ ጊዜ በህክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውንን ስሰማ ከልብ አዝኛለሁ” ብለዋል። ፕሮፌሰር በየነ ከታኅሣሥ 2014 ዓ.ም. ጀምሮ በመንግሥታዊው የፖሊሲ ጥናት ኢንስትዩት […]

በጎንደር እና በአካባቢው ግጭቶች ሲካሄዱ መሰንበታቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ

ከ 34 ደቂቃዎች በፊት በታሪካዊቷ በጎንደር ከተማ እና በዙሪያዋ በሚገኙ ሌሎች አካባቢዎች ሰሞኑን በመንግሥት ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ከፍተኛ ውጊያ መደረጉን ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። የሰሜን ጎንደር ዞን መቀመጫ በሆነችው በደባርቅ እንዲሁም በዳባት እና በአምባ ጊዮርጊስ ከተሞች ውጊያው ሲደረግ የሰነበተ ሲሆን፣ ዛሬ ደግሞ በማዕከላዊ ጎንደር ዋና ከተማ በሆነችው ጎንደር የተለያዩ አካባቢዎች የተኩስ ልውውጥ መኖሩን ነዋሪዎቹ […]

እየተስፋፋ ባለው አዲሱ የኮቪድ ዝርያ በርካቶች እየተያዙ መሆናቸውን ሳይንቲስቶች ገለጹ

ከ 1 ሰአት በፊት በቅርቡ በዋነኝነት ሊስፋፋ በሚችል አዲስ የኮቪድ ዝርያ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መሆኑን ሳይንቲስቶች ገለጹ። በሰኔ ወር ጀርመን ውስጥ የተገኘው ኤክስኢሲ የተሰባለው ዝርያ በዩናይትድ ኪንግደም፣ ዩናይትድ ስቴትስ፣ ዴንማርክ እና በሌሎች በርካታ አገራት ውስጥ መከሰቱ ተገልጿል። ምንም እንኳን ክትባቶች ከባድ ጉዳት እንዳይደረስ ለመከላከል የሚረዱ ቢሆኑም፣ አንዳንድ አዳዲስ ዝርያዎች በመጪው ክረምት ወራት ዝርያው እንዲሠራጭ […]

በሱዳን ጦርነት አስከፊ ከተባለው እልቂት ጀርባ ያለው ማን ነው?

ከ 6 ሰአት በፊት ማስጠንቀቂያ፡ ይህ ጽሑፍ አንዳንድ አንባቢዎችን ሊረብሹ የሚችሉ ይዘቶች አሉት። ለ40 ዓመቱ አርሶ አደር አሊ ኢብራሂም ቅዠት የሚመስለው ክስተት የጀመረው ሰኔ 5 ቀን ከሰዓት በኋላ ነበር።በዕለቱ የከባድ የጦር መሳሪያዎች ድምፅ ከየአቅጣጫው ይሰማ ጀመር። “ከልጅነታችን ጀምሮ እንዲህ ዓይነት ድምጽ ሰምተን አናውቅም።” የሚለው አሊ የቦምብ ጥቃቱ ለአራት ሰዓታት ያህል እንደቆየ፣ ቤቶች እንደወደሙ፣ ለማምለጥ ምንም አቅም […]