ኢትዮጵያ እና ሶማልያ በተርኪዬ ሊያደርጉት የነበረው ውይይት ላልተወሰነ ግዜ ተላለፈ

September 15, 2024  ኢትዮጵያ እና ሶማልያ በተርኪዬ ሊያደርጉት የነበረው ውይይት ላልተወሰነ ግዜ ተላለፈ (መሠረት ሚድያ)- በመጪው ማክሰኞ መስከረም 7/2017 ዓ/ም ኢትዮጵያ እና ሶማልያ ለሶስተኛ ግዜ በአንካራ፣ ተርኪዬ ሊያደርጉት የነበረው ውይይት ላልተወሰነ ግዜ መራዘሙ ታውቋል። በሁለት ዙር ውይይት ተደርጎ ውጤት ያላመጣው የሁለቱ ሀገራት ንግግር በሶስተኛው ዙር የተለየ መፍትሄ ሊያሳካ ይችል ይሆናል የሚል ግምት ቢሰጥም በቅርብ ሳምንታት […]

“ካዛንችስ እና አዋሬ ውስጥ ከህንፃዎች እና አንዳንድ በደንብ ከተያዙ መኖርያ ቤቶች በቀር ሁሉም ፈራሽ ናቸው”

September 15, 2024  “ካዛንችስ እና አዋሬ ውስጥ ከህንፃዎች እና አንዳንድ በደንብ ከተያዙ መኖርያ ቤቶች በቀር ሁሉም ፈራሽ ናቸው” (መሠረት ሚድያ)- የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር አመራሮች ባሳለፍነው ሳምንት ካዛንችስ ተገኝተው ነዋሪዎችን ባነጋገሩበት ወቅት ካዛንችስ እና አዋሬ ውስጥ ከህንፃዎች እና አንዳንድ በደንብ ከተያዙ መኖርያ ቤቶች በቀር ሁሉም ፈራሽ መሆናቸው እንደተነገራቸው ታውቋል። ይህን የሚያስረዳ የድምፅ ሪከርድ ደርሶናል። ከበርካታ […]

ፐርፐዝ ብላክ ከሲዳማ ክልል አርሶ አደሮች የ ‘ሼር’ ገንዘብ ካለ ደረሰኝ ሰብስቦ እንደነበር ታወቀ

September 15, 2024 – Konjit Sitotaw  ፐርፐዝ ብላክ ከሲዳማ ክልል አርሶ አደሮች የ ‘ሼር’ ገንዘብ ካለ ደረሰኝ ሰብስቦ እንደነበር ታወቀ (መሠረት ሚድያ)- ፐርፐዝ ብላክ በሲዳማ ክልል የሚገኙ አርሶ አደሮችን “ምርቶቻችሁን እቀበላለሁ፣ መጀመርያ ግን ሼር ግዙ” በማለት ከበርካታዎቹ ገንዘብ ሲሰበስብ እንደነበር ታውቋል። በክልሉ የተለያዩ ዞኖች፣ ወረዳዎች፣ ክፍለ ከተማዎች እና ቀበሌዎች እስከታች ድረስ በመወረድ ለአርሶ አደሮች ድጋፍ አደርጋለሁ እና […]

ልማት የሰውን ልጅ ሲያፈርስ በዓይኔ አየሁት! (አዜብ ወርቁ)

September 15, 2024 – Konjit Sitotaw  ልማት የሰውን ልጅ ሲያፈርስ በዓይኔ አየሁት! የልማት ተነሺ ተብሎ ሰዎች ድንገት ቤታቸው ሲፈርስ ስለገጠማቸው ጉዳት ብዙ የሚያሳዝኑ ታሪኮች ሲነገሩ ሰምቻለሁ። ነገሩ ቢያሳዝነኝም፣ የስሚ ስሚ አይቼ ሳልመረምር አስተያየት ብሰጥ ሚዛናዊ አልሆን ይሆናል፣ እሳሳት ይሆናል በሚል ከማዘን በስተቀር ምንም አላልኩም ነበር፣ አሁን ግን ለልማት ድንገት መፍረስ የሰውን ልጅ ሲያፈርስ በዓይኔ አየሁት። የማወራው ስለአንድ […]