አዲሱ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት፤ “ከህገ መንግስታዊ” እና “ከሀገር ሉዓላዊነት” ያፈነገጡ ግንኙነቶች እና እንቅስቃሴዎች እንዲቆሙ ለማድረግ ተስማሙ  – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

April 8, 2025 የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንትነትን በዛሬው ዕለት የተረከቡት ሌተናል ጄነራል ታደሰ ወረደ፤ “ከህገ መንግስታዊ”፣ “ከህጋዊ ስርዓት”፣ “ከሀገር ሉዓላዊነት” እና “ከፕሪቶሪያ ስምምነት” ያፈነገጡ የተባሉ “ግንኙነቶች” እና “እንቅስቃሴዎች” እንዲቆሙ ለማድረግ ተስማሙ። አዲሱ ፕሬዝዳንት ይህን ቃል የገቡት፤ በርክክብ ስነ ስርዓቱ ላይ በፈረሙት የጊዜያዊ አስተዳደሩ “የተልዕኮ አፈጻጸም” “የቃል ኪዳን ሰነድ” ላይ ነው።  ሌተናል ጄነራል ታደሰ ክልሉን […]

የአማራ ክልል የማህበረሰብ ተወካዮች ሲያካሄዱት የቆየው የሀገራዊ ምክክር አጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ተጠናቀቀ – በተስፋለም ወልደየስ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

April 9, 2025 የአማራ ክልል የማህበረሰብ ተወካዮች ካለፈው እሁድ ጀምሮ ለአራት ተከታታይ ቀናት ሲያካሄዱት የቆየው የሀገራዊ ምክክር አጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ተጠናቀቀ። የማህበረሰብ ተወካዮቹ፤ በመጪዎቹ ቀናት ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በሚደረግ የምክክር ሂደት የሚሳተፉ 270 ወኪሎቻቸውንም መርጠዋል። በቁጥር ከ4,500 በላይ የሚሆኑት እነዚህ የማህበረሰብ ተወካዮች፤ በክልሉ ካሉ 263 ወረዳዎች የተመረጡ ናቸው። አስር የማህበረሰብ ክፍሎችን የወከሉት እነዚህ የሀገራዊ […]

Ethiopia Vows Diplomatic Push for Sea Access, Warns Against Interference – Borkena

April 9, 2025 By: Getahun TsegayeStaff Reporter Addis Ababa, Ethiopia – The Ethiopian federal government has reaffirmed its commitment to securing access to the sea through diplomatic, legal, and peaceful means, following a high-level National Security Council meeting held today in Addis Ababa. Chaired by Prime Minister Abiy Ahmed, the session brought together top federal […]

Ethio-Aid: Ethiopia’s response to soften US aid cut blow

AFFAIRES | AFFAIRES APA -Addis Ababa(Ethiopia) 09 April 2025 | 10:58 Children having super plus porridge following the resumption of refugee food assistance in in Bokolmayo refugee camp, Somali region of Ethiopia.The United Nations World Food Programme (WFP) has begun rolling out food distributions to nearly 900,000 refugees in Ethiopia, following a full revamp of the […]

Foreign-owned shops closed in Mpumalanga after Ethiopian man allegedly raped six-year-old girl  – IOL 00:03 

News Crime And Courts Written by Jonisayi Maromo Journalist Brigadier Donald Mdhluli said the incident reportedly occurred on Thursday evening, when the young girl was sent to buy some items from a local tuckshop. Image by: File A 26-year-old Ethiopian man has appeared in court, facing multiple charges including of rape, after a six-year-old girl […]

ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ “ከሀገር ሉዐላዊነት ያፈነገጡ ግንኙነቶች እንዲቆሙ የማድረግ” ኃላፊነት ተጣለባቸው

8 ሚያዚያ 2025 አዲሱ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ “ከሕገ መንግሥቱን” እና “ከሀገር ሉዐላዊነት”፤ “ያፈነገጡ ግንኙነቶች እና እንቅስቃሴዎች እንዲቆሙ የማድረግ” ኃላፊነትን የሚጥልባቸው የቃል ኪዳን ሰነድ ላይ መፈረማቸው ተገለጸ። የቃል ኪዳን ሰነዱ፤ የቀድሞ ታጣቂዎች “ትጥቅ መፍታት” እና “መልሶ መቋቋም” ተግባር “በአፋጣኝ እንዲጠናቀቅ የማድረግ” ኃላፊነትንም ለጊዜያዊ አስተዳደሩ ይሰጣል። ዛሬ ማክሰኞ መጋቢት 30/2017 ዓ.ም. የትግራይ […]

ቦይንግ ክስ ካቀረቡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አደጋ ተጎጂ ሁለት ቤተሰቦች ጋር ስምምነት ላይ ደረሰ

ከ 3 ሰአት በፊት ግዙፉ አውሮፕላን አምራች ቦይንግ ላይ ክስ ከመሠረቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አደጋ ተጎጂ ሁለት ቤተሰቦች ጋር ስምምነት ላይ ደረሰ። ኩባንያው ከስድስት ዓመት በፊት በደረሰው የቦይንግ 737 ማክስ 8 አደጋ ተጎጂ ቤተሰቦች የቀረበበትን ክስ በስምምነት የፈታው ከችሎቱ አንድ ቀን ቀደም ብሎ እንደሆነ ሮይተርስ የቦይንግ እና የተጎጂ ቤተሰቦችን ጠበቆች ዋቢ አድርጎ ዘግቧል። ቦይንግ በአውሮፕላን […]