የሸቀጦችና እቃዎች ዋጋ ንረትt፤የፓስፖርት አገልግሎት ክፍያ ጭማሪ

August 10, 2024 – DW Amharic ሊዮን አምሀራ በፌስቡክ «ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ኢትዮጵያ ዜጓቿን በረሀብ እየቀጣች ትገኛለች ያሳዝነኛል። የቀን ሰራ በጠፋበት፣የሚያሳዝነው ጧት 2 ስዓት ሰራ ፈላጊ አሰፓልት ላይ ተዘርግቶ ስታየው ውሰጥህን ያደማል ሰራ ካላገኙ ፀሐይ ሲሞቁ አርፍደው እያለቀሱ ወደ ቤታቸው ይመለሳሉ ሁሉንም ነገር ሰመለከት ከባድ ነው ሲሉ አስተያየታቸውን አጠቃለዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

«ስነቃ ራሴን ዓይነ ስውር ሆኜ አገኘሁት»

August 10, 2024 – DW Amharic  ሰዎች በህይወታቸው ብዙ ፈተና ሊገጥማቸው ይችላል። የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንግዳችን ግን ከብዙ በላይ ተፈትኗል ማለት ይቻላል። ህይወቱን ሙሉ በሙሉ ስለለወጠው አደጋ እና እንዴት እጣ ፈንታውን ተቀብሎ እየኖረ እንደሆነ ገልፆልናል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያና አንደምታዎች

August 10, 2024 – DW Amharic  የውጭ ሚዛን ማስተካከያ ዘዴዎቹ የሃገሪቱን የገንዘብ ዋጋ መቀነስ ወይም ዲቫልዩ ማድረግ መሆኑን የተናገሩት የምጫኔ ሀብት ባለሞያው ፕሮፌሰር ወርቁ አበራ ኢትዮጵያግን ለአንድ ጊዜ ብቻ የብሩን ዋጋ በመቀነስ ፋንታ በገበያ እንዲመራ መወሰኗን ገልጸዋልውጤቱም ፣በይበልጥ የሚጎዳው ተራውን ሕዝብ፣መጠነኛ ደመወዝ ያለውንና ጡረተኞችን ነው ብለዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

«በአፋር ክልል የጭፍራ ወረዳ ለሁለት ዓመታት ለሚጠጋ ጊዜ ኤሌክትሪክ እንደተቋረጠ ነው»ነዋሪዎች

August 10, 2024 – DW Amharic  ከጦርነቱ በኋላ የኤሌክትሪክ መስመሮቹ መጠገናቸውን የሚያነሱት አስተያየት ሰጪው ነዋሪ መስመሮቹ ዳግም ቢዘረጉም የኃይል አቅርቦቱ ግን አለመቀጠሉን አስረድተዋል፡፡ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የጭፍራ ዲስትሪክት ዋና ሃላፊ እንደሚሉት የችግሩ መንስኤ የኃይል አቅርቦት እጥረት ቢሆንም በጥቂት ቀናት አገለግሎቱን ለመመለስ ጥረት እየተደረገ ነው፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ